Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.
August 22, 2023በጀርመን ብዝኃነት ውስጥ የአፍሪቃውያን ሞያተኞች ሚናዛሬ ዛሬ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ አፍሪቃውያን ስደተኞች እንደ ጀርመን ባሉ የአውሮጳ ሀገራት የላቀ ሞያ በሚጠይቁ ስራዎች ተሰማርተው መገኘታቸው እንግዳ አይደለም። ይልቅ በቁጥር እና ካሁን ቀደም ነጮች ብቻ ይታዩባቸው በነበሩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውስጥ ጭምር ውክልና እስከማግኘትም ደርሰዋል።...more10minPlay
August 16, 2023አፍሪቃውያን ጀርመናውያን በጀርመን እውቅና ለማግኘት የሚያደርጉት ትግልበዘመኑ የተከበረና በጣም የታወቀ ሰው ለመሆን የበቃው ካሜሪናዊው ዲክ ልጆቹ ኤሪካና ዶሪስ የግል ትምሕርት ቤት ነው የሚማሩት። ናዚዎች ስልጣን ሲይዙ ለአፍሪቃውያን ጀርመናውያንን ባወጡት ዘረኛ መመሪያ ምክንያት ልጆቹ ከፍተኛ ትምሕርት መከታተል ተከለከሉ።ጎረቤቶቻቸው ቤተሰቡን መስደብ ጀመሩ።የአዳማኮ አያት የመማር ምኞታቸው ህልም ሆነ።...more11minPlay
August 08, 2023የቀኝ ጽንፈኛው «አማራጭ ለጀርመን» ፓርቲ መጠናከርና ስጋቱበመጪው የጀርመን አጠቃላይ ምርጫ የሚወዳደር ዕጩ እንደሚሰይም ያሳወቀው AfD በአሁኑ ጉባኤው ቀድሞም የሚቃወመውን የአውሮጳ ኅብረት «የከሰረ ፕሮጀክት» ሲል አጣጥሎታል። «የአውሮጳ ኅብረት»ፍልሰትና የአየር ንብረት ለውጥን ጨምሮ በሁሉም አስፈላጊ በሚባሉ ጉዳዮች ላይ ሙሉ በሙሉ አልተሳካለትም ያለው ፓርቲው ዩሮ መገበያያ ገንዘብ መሆኑን ይቃወማል።...more11minPlay
May 24, 2023በግሪክ የተካሄደዉ ምርጫ እና ዉጤቱበግሪክ ባለፈው ዕሁድ የተደረገው ምርጫ በጠቅላይ ሚኒስተር ኪሪያኮ ሚትሶታኪስ የሚመራው የመሀል ቀኙ የአዲሱ ዴሞክርሲ ፓርቲ፤ ከተቃውሚው የግራው ሲሪዛ ፓርቲ በከፍተኛ ልዩነት አሸናፊ ሁኗል። ሆኖም ግን አሽናፊነቱ መንግስት ለመመስረት የሚያስችል አብላጫ የፓርላም ወንበር ያስገኘ ባለመሆኑ ዳግም ምርጫን የሚያስቀር አልሆነም።...more8minPlay
May 16, 2023የአውሮጳ ሀገራት ምክር ቤት ተግባራትና የሪክያቪኩ ጉባኤየአውሮጳ ሀገራት ምክር ቤት በአውሮጳ ሰብዓዊ መብቶችንና ዴሞክራሲን ለማስጠበቅ የሕግ የበላይነትንም ለማስከበር ለ74 ዓመታት ሲሰራ ቢቆይም የዩክሬን ሩስያ ጦርነት ዓመት ከ3 ወር እየተጠጋው ነው። ዛሬ ሪክያቪክ አይስላንድ ውስጥ የተጀመረው የአውሮጳ ሀገራት ምክር ቤት ጉባኤ ትኩረቶች አንዱ ይኽው ጦርነት ነው።...more11minPlay
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.