Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.
August 25, 2026የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት «ይሻላል ግን በቂ አይደለም»በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ከተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች 16.58 በመቶ እንዲሁም በማህበራዊ ሳይንስ 8.33 በመቶ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።ተማሪ ካስፈተኑ ትምህርት ቤቶች መካከል 88 ት/ቤቶች 100% ተማሪዎቻቸውን ማሳለፋቸው ቢሰማም 565 ትምህርት ቤቶች ደግሞ አንድም ተማሪ አላሳለፉም...more0minPlay
August 25, 2026የነብዩ መሐመድ የመዉልድ (ልደት) በዓል አዲስ አበባ ዉስጥ ተከበረሙስሊሙ ታላቁ ነቢይ ከከለከሉት ተጠብቀው መኖር እንዳለባቸው የተናገሩት የአዲስ አበባ የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ሼክ ሙሐመድ ሸሪፍ ሙሐመድ በአንዋር መስጊድ ለሕዝበ ሙስሊሙ ተናግረዋል።...more0minPlay
August 24, 2026ስለ የሀራዊ ምክክሩ ጉባኤ አስተያየት ሰጭዎች ምን አሉ?ከሓምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ የተጀመረው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ሮ ለ38 ቀናት ግድም ከተደረገው የምክክር ሂደት በኋላ በቀም ቅዳሜ ነሃሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡...more4minPlay
August 24, 2026«መላው የፋኖ አባላት ሳያዉቁ የሚደረግ ´ጽምዶ´ተቀባይነት የለውም »፤ እስክንድር ነጋየቀድሞ የባልደራስ ፓርቲ ሊቀመንበር እና አሁን በአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ውስጥ በአባልነት እየተንቀሳቀሱ እንደሚገኙ የተናገሩት አቶ እስክንድር ነጋ ንቅናቄያቸው ከመላ አባላቱ እውቅና ውጪ ከሌሎች ኃይሎች ጋር ጥምረት ለመፍጠር መሞከሩ ተቀባይነት የለውም አሉ።...more0minPlay
August 24, 2026ከምክክር ጉባኤው ምን ተገኘ፣ ቀጣይ ውጤቱስ ምን ይሆናል? የፖለቲካ ፓርቲ አባላት አስተያየቶችየተጠናቀቀው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ኢትዮጵያውያን ከተመካከሩ "ውጤት ላይ እንደሚደርሱ" ማሳያ መሆኑ ተገልጿል። ጥቂት የማይባሉ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እና ደጋፊዎች፣ መንግሥት የሚያስተዳድራቸው መገናኛ ዐውታሮች "ኢትዮጵያ አሸንፋለች" በሚል ጉባኤው ስኬታማ ሆኖ መጠናቀቁን እየገለፁ ነው።...more0minPlay
August 24, 2026ማሕደረ ዜና፣ የ4 ዓመታት ዝግጅት፣የ40 ቀናት ጉባኤ-ለኢትዮጵያ ይበጅ ይሆን?ባለፈዉ ሳምንት ማብቂያ በተጠናቀቀዉ ምክክርም ህወሓትን ይዞ፣ ፋኖን፣ ኦነሠን፣ የበኒ ሻንጉል-ጉሙዝ፣ የጋምቤላ ክልሎች አማፂያንን አክሎ፣ ገሚስ-ኦብነግን፣ እንደ ኦነግ፣ ኦፌኮ የመሳሰሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን፣ ከሐገር ዉጪ የሚገኙ የፖለቲካ፣ የአካባቢ፣ የመብት ተሟጋቻች ማሕበራትን ጨምሮ አራት አመታት በፈጀዉ የምክክር ሒደት አልተካፈሉም...more0minPlay
August 24, 2026የነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. የስፖርት ዝግጅትበአርጀንቲና በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል። በሴቶች ውድድር ኢትዮጵያዊቷ ፎቲያን ተስፋይ በ1:03:57 በላይነትን አሸናፊ ሆናለች። በወንዶች ኢትዮጵያዊው ዮሚፍ ቀጀልቻ በ56:51 በመጨረስ የዓለም የግማሽ ማራቶን ሪከርድን በድጋሚ በእጁ አስገብቷል።...more0minPlay
August 24, 2026የዩናይትድ ኪንግደም አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር የዩክሬይን ጉብኝትየዩናይትድ ኪንግደም አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር በርንሃም ዛሬ ዩክሬንን ጎበኙ። ጉብኝቱ ዛሬ ዩክሬይን ከቀድሞዋ ሶቭየት ህብረት ነጻ የወጣችበትን 35ኛ ዓመት እያከበረችበት ባለችበት እለት በመሆኑ ነው። ዩናይትድ ኪንግደም የዩክሬን ጠንካራ ዓለም አቀፍ ደጋፊ ሃገሮች መካከል አንዷ መሆንዋ ይታወቃል።...more0minPlay
August 23, 2026እንወያይ፤ የተጠናቀቀው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ምክረ ሀሳቦች ምን ያህል ተፈፃሚ ናቸው?የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአዲስ አበባን ጉዳይ ጨምሮ በለያቸው ስምንት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ከአንድ ወር በላይ ሲመክር ቆይቶ ትናንት ቅዳሜ ተጠናቋል።ኮሚሽኑ የሀገሪቱን ችግሮች በምክክር ለመፍታት የሚደርገውን ጥረት በበጎ የሚያዩ እንዳሉ ሁሉ፤ ሂደቱን የሚተቹ እና የታለመለትን ብሔራዊ መግባባትና ሰላም ማምጣቱን የሚጠራጠሩም አሉ።...more48minPlay
August 22, 2026ዛሬ ስለተጠናቀቀው ሀገራዊ ምክክር ገባኤ ማን ምን አለ?ኢትዮጵያ በታሪክ ለነፃነትና ለአፍሪካ መተሳሰር ነበራት የያሉትን ሚና የጠቀሱት የቀድሞ የኬንያ እና የናይጀርያ ፕሬዝዳንቶች ሀገሪቱ ከግጭት፣ ልዩነትና መከፋፈል ይልቅ የሰላም ምሳሌ መሆን እንደሚጠበቅባት ጠቅሰዋል።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.