Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.
August 22, 2026ትኩረት በአፍሪቃ፣ የሶማሊያ መራብ፣ደቡብ አፍሪቃ የመጤ ጠሎች ማዕከልየዓለም ምግብ መርሐ-ግብር (WFP) እንደሚለዉ በግጭት፣ድርቅና በዓየር መዛባት ምክንያት ከተፈናቀለና ለረሐብ ከተጋለጠዉ 6 ሚሊዮን ሶማሊያዊ ሁለት ሚሊዮን ያክሉ ልጆችና ሕፃናት ናቸዉ።ግማሽ ሚሊዮኑ ልጆችና ሕፃናት የምግብ እጥረት በሚያስከትለዉ ሕመም እየተሰቃዩ ነዉ።...more14minPlay
August 22, 2026በኢትዮጵያ ለተዛቡ የአየር ሁኔታዎች የቅድመ ጥንቃቄ አስፈላጊነትበኢትዮጵያ የኤል ኒኞ እና ላ ኒኛ የአየር ዑደቶች፣ በግብርና እና ውኃ ኃይል ማመንጫ ልማት ላይ ለሚኖራቸው ተጽእኖ ተገቢውን ዝግጅት ማድረግ እንደሚቻል ተገለጸ።...more4minPlay
August 22, 2026በአማራ ክልል በጸጥታ ችግር ውስጥ ያለው የትምህርት ዘርፍ ለ2019 የትምህርት ዘመን ዝግጅት ተጀመረበአማራ ክልል በነበረው የጸጥታ ችግር ምክንያት በ2018 የትምህርት ዘመን ከ3 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ሳይመጡ መቅረታቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። ቢሮው በ2019 የትምህርት ዘመን 7.6 ሚሊዮን ተማሪዎችን ለማስተማር አቅዶ እየሰራ ይገኛል።...more5minPlay
August 21, 2026የመቀሌው የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ጥቃት ሰላባዎችና የነዋሪዎች አስተያየትጥቃት የደረሰበት የመኖሪያ አካባቢ ቢሆንም አደጋው ለመናፋሻ በተተወ አረንጓዴ ቦታ ላይ በመድረሱ ብዙዎች ሊተርፉ መቻላቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች በትግራይ ክልልና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል ያለው ችግር በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታም ጥሪ አቅርበዋል።...more0minPlay
August 21, 2026በፀረ ተሽከርካሪ ቦምብ ፍንዳታ አራት መገደላቸውበሰሜን ወሎ ዞን አንጎት ወረዳ ከተረፌ ወደ አሁን ተገኝ ሰባት ሰዎችን ጭኖ በሚጓዝ ኮድ 1 ታርጋ ቁጥሩ አማ 94181 የሆነ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ በፀረ ተሽከርካሪ ፈንጂ አደጋ መድረሱ ተሰማ። ፍንዳታው የደረሰው ማክሰኞ ነሐሴ 2018 ዓም ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ ነው።...more0minPlay
August 21, 2026በምክክሩ የጎላ መነጋገሪያ ሆኖ የቀጠለው የአዲስ አበባ ጉዳይአንድ ወር ከአንድ ሳምንት ባለፈው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የአዲስ አበባ ጉዳይ ጉልህ መነጋገሪያ ጭብጥ ሆኖ ቀጥሏል። ኮሚሽኑ የአጀንዳ ምክረሀሳቦች ለአራት ሺህ ጉባኤተኞች እየቀረቡ መሆኑን ኮሚሽኑ ዛሬ ማምሻውን በፌስቡክ ገጹ በአጭሩ በጻፈው መግለጫ ጠቁሟል።...more0minPlay
August 21, 2026የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያቀረበው ከፍተኛ የዶላር ጨረታ አንድምታውባለፈው ሳምነንት አጋማሽ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባካሔደው 25ኛ ዙር የዶላር ጨረታ የባንኮች ፍላጎት በ276 በመቶ ግድም መናሩ ከተስተዋለ በኋላ በሳምንቱ ብሐየራዊ ባንኩ ትናንት ሐሙስ ልዩ የ500 ሚሊየን ዶላር ጨረታ አቅርቧል።...more0minPlay
August 21, 2026አዲስ አበባ ለምን የውዝግብ ምንጭ ሆነች?የኢትዮጵያ የከተሞች ምስረታ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ ተብሎ ሲታይ፣ አዲስ አበባ ከቀዳሚዎቹ የመንግሥት መቀመጫዎች መካከል አይደለችም። እንደ አክሱም፣ ላሊበላ፣ጎንደርና አንኮበር ያሉ ከተሞች ከአዲስ አበባ በፊት መናገሻ ሆነው አገልግለዋል።ያም ሆኖ አዲስ አበባ ዋና ከተማ ብቻ ሳትሆን የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና የዲፕሎማሲማዕከልም ናት።...more0minPlay
August 20, 2026የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አርማውን ያለ አግባብ የሚጠቀሙ እንዳሉ ገለፀየኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አምቡላንሶቹ "ከማኅበሩ የሰብዓዊነት፣ ገለልተኝነት መርሆች ጋር በሚጣረስ መልኩ ሰዎችን ለማጓጓዝ ወይም በመሰል ተግባራት ለመሳተፍ እንደማይውሉ" ትናንት ባወጣው መግለጫ ገልጿል።...more0minPlay
August 20, 2026በደቡብ ወሎ 3,500 ያህል ከአረብ ሀገራት ተመላሾች በሀገራቸው የስራ እድል ተፈጠረላቸውለሴቶች እጅግ ፈታኝ በሆነው የቀንድ ከብት ማደለብ ስራ የተሰማራችው የቃሉ ወረዳ ነዋሪ ሶፊያ መሃመድ፣ አሁንም ድረስ በርካታ ተስፋ አስቆራጭ የማህበረሰብ አመለካከት እንዳለ ትናገራለች።"ሀገራችን ላይ ጫማ ጠርገዉ ሊስትሮ ሆነዉ ብዙ ደረጃ የደረሱ ልጆች አሉ ፣ዶሮ አሮብተዉብዙ ደረጃ የደረሱ ጓደኞቻችን አሉ ይሄን ይሄን ሳይንቁ ቢሰሩ ጥሩ ነዉ»ብላለች...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.