Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.
August 18, 2026የአየር ንብረት ለውጥና የኤልኒኞ ክስተት ጥምረትየዓለም ሜቴሪዎሎጂ ተቋም ከወራት በፊት ይፋ ባደረገው ትንበያ በያዝነው ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት ኃይለኛ የሙቀት ማዕበል ሊያስከትል የሚችል የኤልኒኞ ክስተት እንደሚኖር አመላክቷል። ይኽ ክስተት ከሙቀት አልፎ ድርቅን፤ የዝናብ እጥረትንና በአንዳንድ አካባቢዎች ደግሞ ጎርፍ ሊያስከትል እንደሚችል ተነግሯል።...more11minPlay
August 18, 2026ከራያ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ወጣቶችና ሴቶች ለከፍተኛ ችግር መዳረጋቸውን ገለጹከራያ አላማጣ፣ ኮረም፣ ዛታ፣ ኦፍላ እና ባላ አካባቢዎች ጦርነትን ሽሽት ተፈናቅለው በቆቦ ከተማ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች ሰብአዊ ድጋፍ በማጣታቸው ለከፍተኛ እንግልት መዳረጋቸውን አስታወቁ። ከተለያዩ የራያ አካባቢዎች ከ7 ወራት በፊት ወጣቶች መሰደድ መጀመራቸውን የሚናገር ወጣት፣ ለከፍተኛ እንግልት ተዳርገናል ይላል።...more4minPlay
August 18, 2026ማነጋገሩን የቀጠለው የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነትየኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት ዛሬም በአሉታ ማነጋገሩን ቀጥሏል። የኢትዮጵያ የባሕር በር መዳረሻ የማግኘት ጉዳይ የክርክሩና የንግግሩ ማዕከል ሆኗል። ኤርትራ ደግሞ ወደብ የንግድ መዳረሻ እንጂ ከሌላ ሀገር ግዛት ሉዓላዊነት ጋር ሊያያዝ አይገባም ማለቷን ቀጥላለች። "የኤርትራ ሉዓላዊነት ለድርድር የሚቀርብ አይደለም"የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር...more4minPlay
August 18, 2026በምክክር ጉባኤው ያነጋገረው የአዲስ አበባ ጉዳይበአገራዊ ምክክር ጉባኤው በጉልህ ያነጋገረው የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ጉዳይ በመጨረሻም ብልሃት የተሞላበት መደምደሚያ ላይ የሚደረስበት እንዲሆን ተንታኖች ገለጹ፡፡ የፖለቲካና ሕግ ተንታኖች - ከውይይት በኋላም ከተማዋ ያላት ቁልፍ የፖለቲካ እና ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም ማህበራዊ መስተጋብር ሚና አጠናክሮ የሚያስቀጥል ሊሆን ይገባል ነው ያሉት፡፡...more5minPlay
August 18, 2026በናይል ውሃ አጠቃቀም የግብጽ ዛቻኢትዮጵያ በናይል ውሃ ላይ አዳዲስ ግድቦችን በማልማት ለመጠቀም ውጥን አላት መባሉን ተከትሎ ግብጽ ሂደቱን “የናይል ውሃን ለመቆጣጠር” የሚደረግ ጥረት ስትል ተቃወመች፡፡የካይሮ ባለስልጣናት ዛቻን የመካከለኛው መስራቅ መገናኛ ብዙሃን ግብጽ በኢትዮጵያ ባለስልጣናት የታቀደውን ተጨማሪ ግድቦች የማልማት ውጥን ትነቅፋለች ብለዋል፡፡...more5minPlay
August 17, 2026ማሕደረ ዜና፣ የትራምፕ እብሪት፣ በፍርሐት የተጠፈነገዉ ዓለምና የአፍሪቃ ፈተናየዶቸ ቬለዉ ዴቭድ ኤሕል ባለፈዉ ሳምንት ባሳተመዉ መጣጥፍ «እክፍሉ ዉስጥ ያለዉ ዝሆን ዶናልድ ትራምፕ ይባላል» ይላል።ከአንካራ በምግብ ማመላሻ መኪና ሰንዱቅ «ታሽገዉ» በድብቅ የሸሹት ዶናልድ ትራምፕ በዝሆን-ይመሰሉ ወይም ----...more0minPlay
August 17, 2026የነሐሴ 11 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባክሪስቲያኖ ሮናልዶም እንደ ዋነኛ ተፎካካሪው ሊዮኔል ሜሲ በቅርቡ ጫማ እንደሚሰቅል ይፋ አድርጓል። ትውልደ ኤርትራዊው የማራቶን ሯጭ ለጀመርን የወርቅ ሜዳሊያ ስላስገኘበት የአውሮጳ አትሌቲክስ የፍጻሜ ፉክክር ሰፋ ያለ ዘገባ ይኖረናል ። እግር ኳስ እና የሜዳ ቴኒስን የሚመለከቱ ሌሎች ዘገባዎችንም አካትተናል ። ሙሉ ዘገባው በማገናኛው በኩል ይገኛል።...more0minPlay
August 17, 2026በጃራ ተፈናቃዮች መጠለያ አካባቢ ግጭት ሰዎችን ለሞትና ጉዳት መዳረጉበአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ጃራ የሀገር ውስጥ ስደተኞች መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ከዘጠኝ ሺህ በላይ ተፈናቃዮች፣ በሰሜን ወሎ የሀብሩ ወረዳ እና በአፋር ክልል የጭፍራ ወረዳ አዋሳኝ አካባቢዎች በሚነሱ ግጭቶች ምክንያት ለከፍተኛ ስጋት፣ ለሞትና ለአካል ጉዳት መዳረጋቸውን ተናግረዋል።...more0minPlay
August 17, 2026የልተቀረፈው የኮሬ አርሶአደሮች የፀጥታ ሥጋትበደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ኮሬ ዞን ተጣቂዎች በየጊዜው በሚፈጸሙት ጥቃት ለሞት እና መፈናቀል መዳረጋቸውን ነዋሪዎች እና የተጎጂ ቤተሰቦች ለዶቼ ቬለ ገለጹ። ነዋሪዎቹ የአካባቢው አስተዳደር ሰላምን እንዲያሰፍንና ተፈናቃዮችንም ወደ ቦታቸው እንዲመለስ ጠይቀዋል።...more0minPlay
August 17, 2026በምክክሩ ጉዳይ የአብን መግለጫ እና የኮሚሽኑ ምላሽየአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ወቅት በአዲስ አበባ ከተማ ኅልውና፣ ባለቤትነት እና የራስ-አሥተዳደር መብት ዙሪያ "የክህደት ተግባር" ታይቷል ሲል እርምት ጠየቀ።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.