Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.
August 20, 2026የምስራቅ ወለጋው የጊዳ አያና ጥቃትና የነዋሪዎች ተቃውሞበኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንገር-ጉቴ ከተማ አቅራቢያ ቱሉ-ሌንጫ በተባለ ቀበሌ መንደር የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ከሲቪል መንገደኞቹ በተጨማሪ ከጊዳ አያና ወደ ነቀምቴ ሲወሰድ የነበረ የሥስት ባንኮችን ገንዘብ አጅበው በሚሄዱ የፀጥታ አካላት ላይ በደረሰው የአማጺያኑ ጥቃት ፣ የሦስቱም ባንኮች ማነጀሮች መገደላቸውም ተሰምቷል።...more0minPlay
August 20, 2026የጀርመን - አፍሪቃ ሽልማትን ያገኘችዉ ኬንያዊት ማህበራዊ ሥራ ፈጣሪየዋዊራ ንጂሩ ድርጅት - ምግብ ለመማር መረሐ ግብር ወደ 80 በመቶ የሚሆነውን ለተማሪዎች የሚያከፋፍለዉን ምግብ የሚያገኘዉ፤ ከአካባቢው አነስተኛ አርሶ አደሮች እየገዛ ነዉ። የምገባ መረሐ ግብሩ በአካባቢው ላይ የተመሠረተ እንዲሆን ከማድረጉም በላይ፣ የአካባቢ አነስተኛ አርሶ አደሮች ምርታቸውን የሚያቀርቡበት አስተማማኝ ገበያ ፈጥሮላቸዋል።...more0minPlay
August 20, 2026በአገራዊ ምክክር ላይ የነዋሪዎች አስተያየትምክክሩ የተራራቁ የፖለቲካዊ አመለካከቶችን ቢያንስ በተወሰነ ደረጃ ለማቀራረብ ያስችላል የሚል እምነት ያላቸው እንዳሉ ሁሉ በትግራይ ፣ በአማራ እና በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ዋንኞቹ ታጣቂዎች በዚህ ምክክር አለመታደማቸው በምክክሩ የተደረሰባቸውን ሥምምነቶች ወደ መሬት ለማውረድ እንቅፋት ሊፈጥር ይችላል የሚል ሥጋት አለን» ሲሉ የተናገሩም አሉ።...more0minPlay
August 20, 2026በትግራይ ክልል እየተፈፀሙ ያሉ የድሮን ጥቃቶችዛሬ ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ላይ በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ሁለት ቦታዎች ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት 13 ሰዎች ከባድና ቀላል ጉዳት እንደደረሰባቸው የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር አብርሃ ሐጎስ ለዶቼ ቬለ አረጋገጡ። ስለጉዳዩ ከኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥትም ሆነ ከሀገር መከላከያ ሠራዊት የተባላ ነገር የለም።...more0minPlay
August 19, 2026የኢራኑ ጦርነት በዩኤኢ ኢኮኖሚ ላይ ያሳደረው ተጽዕኖየመካከለኛው ምስራቅ ጦርነትና ኢራን የፈፀመቻቸው የአጸፋ ጥቃቶች በዩናይትድ አረብ ኤምሬቶች ኢኮኖሚ ላይ ያሳደረው ተፅዕኖ ቀላል አለመሆኑ ይነገራል። ለመሆኑ ተጽዕኖ ምን ይመስላል? የዱባይና የሌሎች ከተሞቿ ሆቴሎችና የቱሪዝም እንቅስቃሴስ?...more0minPlay
August 19, 2026በሰሜን ጎንደር ጠለምት ወረዳ በድርቅ ምክንያት የሰውና የእንስሳት ህይወት ማለፉ ተገለጸበ10 ቀበሌዎች በጠና ተከስቷል በተባለው ድርቅ ምክንያትም ከሰኔ ወር በኋላ የሰዎች ሞት እየተመዘገበ መሆኑን የቀበሌ አስተዳዳሪዎች ይናገራሉ። በወረዳው የበስቀያ ቀበሌ አስተዳዳሪ የሆኑት አቶ ዘነበ ቢረሳው እርሳቸው በሚያስተዳድሩት ቀበሌ 35 ሰዎች ከድርቅ ጋር በተያያዘ ራብ እና ህመም መሞታቸውን ይናገራሉ።...more0minPlay
August 19, 2026አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን የሰጠችው ጊዜያዊ ከለላ መቋረጡየአሜሪካ ፌዴራል ፍርድ ቤት ዳኛ ብሪያን መርፊ፣ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለአፍሪቃ ስደተኞች መብት የሚሟገት አንድ ድርጅት፣ የቡድኑ የሕግ ጥያቄ ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ፣ በሰብአዊነት ሁኔታ ጊዜያዊ ጥበቃ የሚደረግበት መብት እንዲራዘም ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ አድርገውታል...more0minPlay
August 19, 2026የኑሮ ዉድነትና የቡሔ በአል በአዲስ አበባይህ ባህላዊ በአል የዳቦ መዓዛ በከፍተኛ የኢኮኖሚ ጫና ጋር ምክንያት ዘመናት የተሻገረ ባህልበየቤቱ የፋይናንስ ፈተና አድርጎታል።በአሁኑ ወቅት ገበያዎች ላይ አንድ ኪሎ ግራም የስንዴ እህል ከ 100 ብር እስከ 125 ብር ይጠራል...more0minPlay
August 19, 2026በምክክር ጉባኤ የተጠናቀረ የመጨረሻ ሠነድ ነገ ለ 4 ሺህ ጉባዔተኞች ይቀርባል ተባለኃላፊዋ ዛሬ እኩለ ቀን ላይ በሰጡት መረጃ ደግሞ 120 ቡድን ባለው አጠናቃሪ ቡድን "አንድ ወጥ የሆነ ሠነድ ተዘጋጅቷል" ይሄው ሰነድም ነገ ለጠቅላላው ጉባኤተኛ ይቀርባል።...more0minPlay
August 18, 2026አብዛኛዎቹ አፍሪካውያን ወጣቶች የተሰማሩት መደበኛ ባልኾኑ የስራ ዘርፎች መኾኑን ILO አይኤልኦ አመለከተአብዛኛዎቹ አፍሪካውያን ወጣቶች የተሰማሩት መደበኛ ባልኾኑ የስራ ዘርፎች መኾኑን አይኤልኦ አመለከተ። ስራ ካላቸው አፍሪካውያን ወጣቶች መካከል አብዛኛዎቹ የተሰማሩት መደበኛ ባልኾኑ ዘርፎች መኾኑን የዓለም የስራ ድርጅት-ILO አስታውቋል። ይህ ደግሞ የተረጋጋ ገቢና ማህበራዊ ዋስትና እንዳይኖራቸው ማድረጉን ተቋሙ ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት አመልክቷል።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.