Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,875 episodes available.
March 05, 2026የድሬደዋ ስታድየም አንድ የማጣሪያ ጫዋታ ሊካሄድበት ካፍ መወሰኑከአምስት ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በሀገሩ የሚጫወትበት ሁኔታ የፈጠረው የድሬደዋ ዓለም አቀፍ ስታድየም ለዚህ ደረጃ በመብቃቱ መደሰታቸውን አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ የድሬደዋ ነዋሪዎች ገለፁ።...more0minPlay
March 04, 2026እየተባባሰ የመጣው ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረገ ጾታዊ ጥቃትበኢትዮጵያ ዲጂታል ክኖሎጂ አጠቃቀም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እያደገ መጥቷል። የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ተሳትፎ ደግሞ 17.7% ደርሷል። በዚያው ልክም ጾታን መሰረት ያደረገ ጥቃትን ጨምሮ በበይነመረብ ደህንነት ላይ ስጋት የሚያሳድሩ ጎጅ ባህሪያትንም እንዲስፋፋ እና በስፋት ሊሰራጩ የሚችሉባቸውን ምቹ ሁኔታም ፈጥሯል።...more14minPlay
March 04, 2026በአማራ ክልል የሚካሄደው ውጊያ ወጣቶች ላይ ያስከተለው ተጽዕኖበአማራ ክልል በመንግሥትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል እየተካሄደ በሚገኘዉ ጦርነት ወጣቶች ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጉዳት አድርሶብናል አሉ። በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩ ወጣቶች ጦርነቱ ባለፉት ሁለት ዓመታት እንደ ልብ ተንቀሳቅሰን እንዳንሠራ አግዶናል፤ በተለይም መፈራራትና ጥርጣሬ እንዲያድርብን አድርጎናልም ብለዋል።...more4minPlay
March 04, 2026ምርጫ ቦርድ በ5 የምርጫ ክልሎች ጉዳይ ለቀረበበት ክስ ለፍርድ ቤት ምላሽ ማቅረቡየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአምስት የምርጫ ክልሎች ጉዳይ በስምረት ፓርቲ ለቀረበበት ክስ ዛሬ ምላሽ እንዲያቀርብ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በታዘዘው መሠረት ምላሹን አቀረበ።...more4minPlay
March 04, 2026እስራኤል እና አሜሪካ ከኢራን የገጠሙት ጦርነት በዓለም ገበያ የነዳጅ ዋጋ እንዲጨምር አደረገበዓለም ገበያ የነዳጅ ዋጋ እስራኤል እና አሜሪካ ከኢራን ጦርነት ከመግጠማቸው በፊት ከነበረው ዋጋ 12% ገደማ ጨምሮ 82 ዶላር አካባቢ ደርሷል። በቀጠር እና ሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ነዳጅ ማምረቻዎች፤ በሖርሙዝ ወሽመጥ የሚቀዝፉ መርከቦች ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል። በሖርሙዝ የመርከቦች ምልልስ በ80% ቀንሷል፤ ወደ 3,200 የሚሆኑ መርከቦች ሥራ ፈተዋል...more12minPlay
March 04, 2026የሱዳን መከላከያ በኢትዮጵያ ላይ ያቀረበው ክስ አንድምታሱዳን ከኢትዮጵያ የተነሱ ሰውአልባ አውሮፕላኖች (ድሮኖች) ሉዓላዊ ግዛቷን በመጣስ ጥቃት እየፈጸሙ እንደሆነ በመግለጽ ኢትዮጵያን መክሰሷ የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት ጥያቄ ምልክት ውስጥ እየጣለ ነው።...more4minPlay
March 04, 2026በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤደንጎሮ ወረዳ ያገረሸው ጸጥታ ችግርበአቤደጎንሮ ወረዳ ከባለፈው ሳምንት ዓርብ ጀምሮ በታጣቂዎች ጥቃት ምክንያት ወደ ሰባት ሺህ የሚደርሱ ወገኖች መፈናቀላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። በወረዳው አራት ከሚደርሱ ቀበሌዎች ታጣቂዎች በሚፈጽሙት ጥቃት ሰዎች መናፈቀላቸው ተገልጿል።...more3minPlay
March 03, 2026የ130ኛዉ የአድዋ ድል በዓል ፓሪስ-ፈረንሳይ ዉስጥ ተከበረፓሪስ በሚገኘዉ ኢትዮጵያ ኤምባሲ የተከበረዉን ልዩ ዝግጅት ያስተባበረዉ ፓን-አፍሪካ ሊግ የተባለዉ መንግሥታዊ ያልሆነ ዓለም አቀፋዊ ድርጅት ነዉ...more4minPlay
March 03, 2026የመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት በአውሮጳ ያሳደረው ተጽእኖየአውሮጳ ኅብረትና አብዛኛዎቹ አባላት ኢራን ጥቃቷን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አገራት ማስፋቷን አውግዘዋል። አሜሪካና እስራኤል በጋራ በኢራን ላይ የሚያካሂዱት ድብደባ ላይ ግን ጠንከር ያለ ትችት ከመሰንጠር ተቆጥበዋል። ጀርመን ፈረንሳይ እና ብሪታንያ ኢራንን ቢያወግዙም በጦርነቱ እንደማይሳተፉ አስታውቀዋል። ይህ ዩናይትድ ስቴትስን አላስደሰተም ።...more11minPlay
March 03, 2026እስራኤልና ዩናይትድ ስቴትስ በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነትና የአሜሪካኖች አስተያየትጦርነቱ አድማሱን አስፍቶ የሊባኖሱ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን ሒዝቦላሕ እስራኤል ሲመታ እስራኤል ባንፃሩ ሊባኖስን እየደበደበች ነዉ።4ኛ ቀኑን በያዘዉ ጦርነት በመቶ የሚቆጠሩ የተለያዩ ሐገራት ዜጎች ተገድለዋል።አብዛኞቹ ኢራናዉያን ናቸዉ...more6minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,875 episodes available.