Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,881 episodes available.
March 04, 2026እስራኤል እና አሜሪካ ከኢራን የገጠሙት ጦርነት በዓለም ገበያ የነዳጅ ዋጋ እንዲጨምር አደረገበዓለም ገበያ የነዳጅ ዋጋ እስራኤል እና አሜሪካ ከኢራን ጦርነት ከመግጠማቸው በፊት ከነበረው ዋጋ 12% ገደማ ጨምሮ 82 ዶላር አካባቢ ደርሷል። በቀጠር እና ሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ነዳጅ ማምረቻዎች፤ በሖርሙዝ ወሽመጥ የሚቀዝፉ መርከቦች ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል። በሖርሙዝ የመርከቦች ምልልስ በ80% ቀንሷል፤ ወደ 3,200 የሚሆኑ መርከቦች ሥራ ፈተዋል...more12minPlay
March 04, 2026የሱዳን መከላከያ በኢትዮጵያ ላይ ያቀረበው ክስ አንድምታሱዳን ከኢትዮጵያ የተነሱ ሰውአልባ አውሮፕላኖች (ድሮኖች) ሉዓላዊ ግዛቷን በመጣስ ጥቃት እየፈጸሙ እንደሆነ በመግለጽ ኢትዮጵያን መክሰሷ የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት ጥያቄ ምልክት ውስጥ እየጣለ ነው።...more4minPlay
March 04, 2026በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤደንጎሮ ወረዳ ያገረሸው ጸጥታ ችግርበአቤደጎንሮ ወረዳ ከባለፈው ሳምንት ዓርብ ጀምሮ በታጣቂዎች ጥቃት ምክንያት ወደ ሰባት ሺህ የሚደርሱ ወገኖች መፈናቀላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። በወረዳው አራት ከሚደርሱ ቀበሌዎች ታጣቂዎች በሚፈጽሙት ጥቃት ሰዎች መናፈቀላቸው ተገልጿል።...more3minPlay
March 03, 2026የ130ኛዉ የአድዋ ድል በዓል ፓሪስ-ፈረንሳይ ዉስጥ ተከበረፓሪስ በሚገኘዉ ኢትዮጵያ ኤምባሲ የተከበረዉን ልዩ ዝግጅት ያስተባበረዉ ፓን-አፍሪካ ሊግ የተባለዉ መንግሥታዊ ያልሆነ ዓለም አቀፋዊ ድርጅት ነዉ...more4minPlay
March 03, 2026የመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት በአውሮጳ ያሳደረው ተጽእኖየአውሮጳ ኅብረትና አብዛኛዎቹ አባላት ኢራን ጥቃቷን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አገራት ማስፋቷን አውግዘዋል። አሜሪካና እስራኤል በጋራ በኢራን ላይ የሚያካሂዱት ድብደባ ላይ ግን ጠንከር ያለ ትችት ከመሰንጠር ተቆጥበዋል። ጀርመን ፈረንሳይ እና ብሪታንያ ኢራንን ቢያወግዙም በጦርነቱ እንደማይሳተፉ አስታውቀዋል። ይህ ዩናይትድ ስቴትስን አላስደሰተም ።...more11minPlay
March 03, 2026እስራኤልና ዩናይትድ ስቴትስ በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነትና የአሜሪካኖች አስተያየትጦርነቱ አድማሱን አስፍቶ የሊባኖሱ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን ሒዝቦላሕ እስራኤል ሲመታ እስራኤል ባንፃሩ ሊባኖስን እየደበደበች ነዉ።4ኛ ቀኑን በያዘዉ ጦርነት በመቶ የሚቆጠሩ የተለያዩ ሐገራት ዜጎች ተገድለዋል።አብዛኞቹ ኢራናዉያን ናቸዉ...more6minPlay
March 03, 2026ምርጫ ለመከታተል የተፈቀደላቸዉ ሲቪክ ድርጅቶችከአምስት ዓመታት በፊት በተደረገው ስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ከድምፅ መስጫው እለት ሦስት ወራት አስቀድሞ " የምርጫ ትምህርት መስጠት ተጀምሮ ነበር" ያሉት እኒሁ ሰው፣ በዚህኛው ዓመት ግን በዚህ ረገድ በግልጽ የሚታይ መቀዛቀዝ መኖሩን ነግረውናል።...more4minPlay
March 03, 2026የጨቅላ ሕጻናት የሆድ መነፋት መንስኤ የጨቅላ ሕጻናት የሆድ መነፋት መንስኤ የጨቅላ ሕጻናት የሆድ መነፋት መንስኤከስድስት ዓመታት በፊት የዓለም የጤና ድርጅት ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያሳየው በመላው ዓለም ከሁለት ሚሊየን በላይ ሕጻናት በተወለዱ ሳምንት ሳይሞላ ሕይወታቸው ያልፋል። ምክንያቱ ደግሞ ያለቀን መወለድ፤ በትክክል መተንፈስ ያለመቻል፤ በአፈጣጠር ሂደት በሚያጋጥም ጉድለትና ኢንፌክሽን ወይም ብግነት ሊሆን ይችላል።...more11minPlay
March 03, 2026የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫና የፓርቲዎች ዝግጅትበዘንድሮው ጠቅላላ ሰባተኛው ብሔራዊ ምርጫ ጠንካራ ተፎካካሪ እንደሚሆን እየተነገረለት ባለው ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የከፋ የፀጥታ ሁኔታ በመኖሩ ለምርጫ አስቻይ ሁኔታዎች የሉም ተብለው ከሚታመኑት አከባቢዎች ውጪ በርካታ እጩዎችን በማስመዝገብ እንቅስቃሴ ላይ መሆኑንም ፓርቲው ይገልጻል፡...more4minPlay
March 02, 2026ማሕደረ ዜና፣ የኻምኔይ መገደል፣ የኔታናያሁ የዕድሜ ልክ ምኞትና የትራምፕ ፉከራየዩናይትድ ስቴትስና የብሪታንያን ግፍ፣ ሻጥርና ሴራ፣የንጉስ (ሻሕ) መሐመድ ሬዛ ፓሕሌቪን አለቅጥ የበዛ አሸንጉሊትነት፣ ለእስልምና ኃይማኖት ደንታ ቢስነት ከአራት ዓመቱ ጀምሮ ሲሰማ ያደገ ወጣት የሻሁን አገዛዝ የሚደግፍ፣ የለንደን ዋሽግተን ሴራን የሚያደንቅበት ምክንያት በርግጥ ሊኖረዉ አይችልም።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,881 episodes available.