Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,875 episodes available.
February 25, 2026የድሬደዋ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫ ቦርድና የእጩዎች ምዝገባበመጪው ግንቦት በሀገሪቱ ለሚካሄደው ምርጫ የተለያዩ የዝግጅት ስራዎች ሲሰራ መቆየቱን የሚገልፀው የድሬደዋ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የየፓርቲው እጩዎች እየተመዘገቡ መሆናቸው መረጃ እንዳለው ገልጿል ። ሙሉ ዘገባውን በማገናኛው ያግኙ ።...more0minPlay
February 25, 2026የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች (CPJ) የአዲስ ስታንዳርድ ፈቃድ እንዲመለስ ጠየቀየጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (CPJ) የተሰረዘው የአዲስ ስታንዳርድ የበይነ-መረብ መገናኛ ብዙኃን የምዝገባ ምስክር ወረቀት እንዲመለስ ጠየቀ ። ሲፒጄ ውሳኔውን የቁጥጥር ተግባር ሳይሆን «የበቀል ርምጃ» ብሎታል ። አዲስ ስታንዳርድ ዛሬ ለኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ቦርድ ደብዳቤ እንደሚያስገባ ገልጧል ። ሙሉ ዘገባውን በማገናኛው ያግኙ...more0minPlay
February 25, 2026በሜዴትራንያን ባህር ተባብሶ የቀጠለው የስደተኞች ሞትና ዘላቂው መፍትኄወጣቶች በዚህ ሕይወትን ሊያሳጣ በሚችል መንገድ ለመሰደድ እንዲወስኑ የሚያስገድዷቸው በርካታ ገፊ ምክንያቶች እንዳሉ የፍልሰት ጉዳዮች አዋቂ አቶ ዳንኤል መለሰ ለዶቼቬለ ተናግረዋል። ከመካከላቸው የሀገራት የኤኮኖሚ ሁኔታንና ግጭትን በዋነኛነት ገልጸዋል። በነዚህ ምክንያቶች ለመሰደድ ከሚወስኑት ወጣቶች አብዛኛዎቹ ስለ ጉዞው በቂ ግንዛቤ የላቸውም።...more0minPlay
February 24, 2026የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የአዲስ ስታንዳርድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት መሰረዙን ገለጸየኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የአዲስ ስታንዳርድ የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኃን የምስክር ወረቀት፣ ከዛሬ የካቲት 17 ቀን 2018 ጀምሮ መሰረዙን አስታወቀ። አዲስ ስታንዳርድ ዘገባዎቹን በእንግሊዘኛ፣ አማርኛ እና አፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች ሲያቀርብ ቆይቷል።...more0minPlay
February 24, 2026ድጋፍም ተቃዉሞም የገጠመዉ የፌደሬሽን ምክር ቤት ዉሳኔውሳኔውን ህወሓትን ጨምሮ ስምንት ትግራይ ክልል ላይ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶች እና ልዩ ልዩ ማኅበራት የሀገሪቱን ሕገ መንግሥት እና የፕሪቶሪያን ስምምነት የሚጥስ፤ ግጭትንም የሚቀሰቅስ ነው በሚል አውግዘውታል። የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ "ለማንነትና ወሰን ጥያቂያችን መቋጫ ለማግኘት በር ከፋች" ሲል አወድሷል...more0minPlay
February 24, 2026ዳግም የተጠናከረዉ የታጣቂዎች ጥቃት በመተከል ዞን ወምበራ ወረዳበመተከል ዞን ድባጢ፣ቡሌን እና ወምበራ ወረዳዎች ገጠራማ ቦታዎች ላይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የታጣቂዎች እንቅስቃሴ ተስተውለዋል፡፡ ከባለፈው ሳምንት ማክሰኞ አንስቶ ደግሞ በወምበራ ወረዳ ሁለት ቀበሌዎች ውስጥ በርካታ ነዋሪዎች በታጣቂዎች መፈናቀላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል...more0minPlay
February 24, 2026የዩክሬን ጦርነት 4ኛ ዓመት ዝክርና የአዉሮጶች አቋምይሁንና ሕብረቱ በሩሲያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ለመጣልና ለዩክሬን ተጨማሪ 90 ቢሊዮን ዩሮ ለማበደር የነበረዉን ዕቅድ ትናንት ሐንጋሪና ሶሎቫኪያ በማገዳቸዉ የሕብረቱ መሪዎች ኪቭ የገቡት ለዩክሬን የሚሰጡት ነገር ሳይዙ ባዶ እጃቸዉን ነዉ...more0minPlay
February 24, 2026የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) በመጪዉ ምርጫ ይሳተፋል-ግንባሩየሁለቱ አንጋፋ የፖለቲካ ድርጅቶች ትብብርን ያረጋገጡት የኦነግ ባለስልጣኑ አቶ ያሶ ከበበ ኦነግ ግን ከአዲስ አበባ ውጭም በበርካታ የአገሪቱ አከባቢዎች እጩዎችን ማስመዝገቡን አረጋግጠው፤ ነገር ግን በአስቻነቱ ሁኔታ አሁንም ጥያቄዎች መኖራቸውን ጠቁመዋል፡፡...more0minPlay
February 24, 2026በትኩሳት የሚከሰት ሕጻናት ሞትን ለመቀነስ ይረዳል የተባለ ፕሮቲን ምርምር በሐረማያ ዩኒቨርሲቲሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በትኩሳት ምክንያት የሚከሰት የሕጻናት ሞትን ለመቀነስ ያግዛል የተባለ ፕሮቲን ላይ ምርምር በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ይፋ አድርጓል። በክሊኒካል ሙከራ ደረጃ ምርምር የሚደረግበት ፕሮቲን የሕጻናትን በሽታ የመቋቋም ብቃት ከፍ ያደርጋል ተብሎ እንደሚታመን የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መምህር ፕሮፌሰር ነጋ አሰፋ ተናግረዋል።...more0minPlay
February 24, 2026ተፈናቃዮች ስለ ኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ ምን ይላሉ?በቆቦ የሚገኙ ተፈናቃይ “በምርጫ ተሳትፈን የሚመስለንን እና የፈለግንውን ሰው በነጻነት እንድንወክል” ሲሉ ተናግረዋል። በአቢ አዲ መጠለያ ጣቢያ የሚኖሩት ተፈናቃይ በበኩላቸው “የኛ ፍላጎት በሰላማዊ መንገድ አስተዳደራችን ፀጥታችን ይዘን፤ ወደ መሬታችን መግባት ነው። ይህን የሚወስን አካል አልተገኘም” ብለዋል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,875 episodes available.