Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,875 episodes available.
February 18, 2026በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ወጪ የድሬደዋ የፍሳሽ ማስወገጃ እና ማጣርያ ፕሮጀክትየውኃና ኢነርጂ ሚንስቴር በሀገሪቱ አምስት ከተሞች የፍሳሽ አወጋገድ ስርዓት የሚያሻሽሉ ፕሮጀክቶችን በመተግበር ላይ መሆኑን ዐሳወቀ ። ከዓለም ባንክ በተገኘ ፋይናንስ ፕሮጀክቱ ከሚተገበርባቸው 5ቱ ከተሞች ድሬደዋ፣ አዳማ ፣ መቀሌ፣ ሀዋሳ እና ባህርዳር ከተሞች መሆናቸውን የውኃ እና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶ/ር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ ገልፀዋል ።...more0minPlay
February 18, 2026ቱሪዝም እያበበ ነው በተባለለት አዲሱ የጎርጎሳውያን ዓመትና የኢትዮጵያ ድርሻባለፈው የጎርጎሪዮሱ 2025 ዓመት በመላው ዓለም ከ1.5 ቢሊዮን በላይ ሰዎች ወደ ተለያዩ የዓለማችን የቱሪዝም መዳረሻዎች መጓዛቸው ተዘግቧል ። በተጠቀሰው ዓመት ከፍተኛ የቱርሪስት መዳረሻ ከሆኑ የዓለማችን አገራት ኢትዮጵያ ከግብጽ እና ደቡብ አፍሪቃ ቀጥላ በ14ኛ ደረጃ ላይ ሰፍራለች ።...more0minPlay
February 18, 2026በሕወኃትና በፊደራል መንግስት ዳግም ግጭት እንዳይቀሰቀስ የነዋሪዎች ሥጋትበሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግትራይ (ሕወኃት)ና በፊደራል መንግስት ዳግም ግጭት ሊቀሰቀስ ጫፍ ደርሷል ሲሉ የአላማጣ ከተማ ኖሪዎች ተናገሩ ። በከተማዉ ከሦስት ሳምንት በፊት የፌደራል ኃይሎች መዉጣታቸዉን ተከትሎ ነበር ነበር የትግራይ ኃይሎች የተቆጣጠሩት።...more0minPlay
February 18, 2026ቃለ መጠይቅ፣ የኢትዮጵያና የኤርትራ ፍጥጫ፣ የአፍሪቃ ቀንድ ተጨማሪ እሳትየኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ ባለፈዉ ወር ማብቂያ የሶማሊያና የጅቡቲ መሪዎችን ጂጂጋ ላይ ጠርተዉ በምሥራቁ የኢትዮጵያ ድንበር በኩል ሰላም መፅናቱን፣ ትብብርና አንድነት መጠናከሩን ተናግረዋል።የፖለቲካ ተንታኝ የሱፍ ያሲን ግን የጂጂጋዉ ጉባኤ «ከፎቶ ግራፍ ትርዒት» ባለፍ የሐገራቱን ወዳጅነት ሊገልፅ አይችልም ባይ ናቸዉ...more21minPlay
February 17, 2026የአውሮጳ ኅብረት የተገን አሰጣጥ ስርዓት ለውጦች እና የጣሊያን የተንገ ጠያቂዎች ማባረሪያ ረቂቅ ሕግየአውሮጳ ኅብረት ፓርላማ ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ካጸደቃቸው በኅብረቱ የተገን አሰጣጥ ስርዓት ላይ ከተደረጉት ለውጦች ውስጥ የስደተኞች ተገን ጥያቄ ማመልከቻዎቻቸው ሳይታዩ፣ ወደ ሌላ ሦስተኛ ሀገር እንዲላኩ ማድረግ የሚያስችለው አሰራር በዋነኛነት ይጠቀሳል። ፓርላማው ያጸደቀው ለውጥና አተገባበሩ ከእስካሁኑ በጣም የተለየ ነው።...more0minPlay
February 17, 2026በትግራይ ድንበሮች ላይ ወታደራዊ እንቅስቃሴ አለ መባሉየኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት ወታደሮች እና የትግራይ ኃይሎች በትግራይ ክልል ድንበሮች ላይ ተከማችተዋል ሲል የፈረንሳዩ የዜና አገልግሎት ዘግቧል። ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ የትግራይ ፖለቲካ ተንታኞች እንደሚሉት በትግራይ ወጥረቱ አይሏል። በትግራይ ድንበሮች ላይ ወታደራዊ እንቅስቃሴ አለ፤ ሕዝቡ ሰላሙ እንዲጠበቅ አስፈላጊዉን ጫና ማድረግ ይገባዋል።...more5minPlay
February 17, 2026በአቪዬሽን ደኅንነት ረቂቅ አዋጅ የተካተቱ ድንጋጌዎች የሚና መደበላለቅ እንዳያስከትሉ ተጠየቀየማሻሻያው ምክንያቶች የሳይበርና የሰው አልባ በራሪ አካላት ጥቃትን፣ ከትከሻ የሚተኮስ መሣሪያን አደጋ፣ ከውስጥ የሚነሱ አሻጥሮችን፣ የአውሮፕላን ጠለፋን እና ፍንዳታዎች ለመከላከል እና የዘርፉን "ደኅንነት የበለጠ አስተማማኝ ለማድረግ" ሌሎች ተጨማሪ ባለድርሻ አካላት የተካተቱ በመሆናቸው አባልነታቸውን በሕግ መደንገግ በማስፈለጉ" የሚሉት ይጠቀሳሉ።...more0minPlay
February 17, 2026በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በ6 ወራት ከ41 ኩንታል በላይ ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ገብቷል-ርዕሠ መስተዳድርበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተለያዩ ስራ ዘርፎች ለውጥ እየተመዘገበ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻዲሊ ሀሰን ተናግረዋል፡፡ ርዕስ መስተዳድሩ ይህንን የተናገሩ የምክር ቤቱ 6ኛው 5 ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት ባቀረቡት የስራ ዘገባ ነው...more0minPlay
February 17, 2026በጋሞ ዞን በተከሰተ ግጭት 15 ሰዎች ተገደሉበፖሊስ ፓትሮል ተሽከርካሪ ተጭነው በቀበሌው በማለፍ ላይ የነበሩ የጋሞ ዞን የፀጥታ አባላት “ ድንጋይ ተወርውሮብናል “ በሚል የወረወረውን ሰው ለመያዝ ወደ መንደሮች መግባታቸውን የጠቀሱት እኝሁ የቀበሌው ነዋሪ “ የፀጥታ አባላቱ በየቤቱ መግባት መጀመራቸውን ተከትሎ ነው ግጭቱ የተነሳው...more0minPlay
February 17, 2026የኦሮሚያ ፀጥታ፣ የኑሮ ዉድነትና የክልሉ ምክር ቤት ዉይይትከክልሉ የፀጥታው ተግዳሮት ጋር በተያያዘ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት በጬፌ የመንግስት ተጠሪ አቶ ከፍያለው ተፈራ “የጸጥታው ችግር እንዲከፋ ካደረጉ ጉዳዮች አንዱ የውስጥ ጉዳይ ነው” በማለት ችግሩን ለመፍታት የክልሉ መንግስት የተለያዩ ስራዎችን በመስራት እርምጃ መውሰዱን ገልጸዋል...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,875 episodes available.