Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,875 episodes available.
February 17, 2026ስጋት ያስከተለው በአካባቢው ያልተለመደው የዱር እንስሳበኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ሦስት ወረዳዎች ስሙ በውል ያልታወቀ ለአካባቢው አዲስ ነው የተባለ የዱር እንስሳ ስጋት ፈጥሮብናል ሲሉ ነዋሪዎች እያማረሩ ነው።...more10minPlay
February 16, 2026ማሕደረ ዜና፣62ኛዉ የሙኒክ የፀጥታ ጉባኤ፣የአዉሮጳ አሜሪካኖች ልዩነት መድረክየ60 ሐገራት ርዕሳነ ብሔራትና መራሕያነ መንግስታት፣ 65 የዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች፣ 30 መከላከያ ሚንስትሮች፣ 50 የዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ ተቋማትና የኩባንያ ኃላፊዎች ተካፍለዉበታል።62ኛዉ የሙኒክ የፀጥታ ጉባኤ።ዕዉቁ የሙኒክ ሆቴል ባየሪሸፍ ሆፍና ሮዘዉድ ሆቴል ከ115 ሐገራት የተወከሉ ከ1000 በላይ እንግዶች ሲተራመሱባቸዉ ነበር።...more0minPlay
February 16, 2026ሳምንታዊው የስፖርት ጥንቅርሳምንታዊው የስፖርት መሰናዶ ከፍተኛ ፉክክር የታየበት ስፔን ሴቪሊ የተካሄደው ማራቶን ውድድር፤ እንዲሁም ከእግር ኳስ የኤፍ ኤ ካፕ እና የጀርመን ቡንደስ ሊጋ 22ኛ ሳምንትን ይቃኛል።...more0minPlay
February 16, 202639ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በአህጉሪቱ በቀጠሉ የፀጥታ ችግሮችና በሌሎች አጀንዳዎች ላይ ውሳኔዎች በማሳለፍ ተጠናቋል። እ.አ.አ በ2030 ግጭቶችን በሙሉ ለማስቀም ያላቸውን ቁርጠኝነት መሪዎቹ በድጋሚ ማረጋገጣቸውን በጉባኤው ማጠቃለያ የወጣው መግለጫ አመልክቷል።...more0minPlay
February 16, 2026የምርጫ ዝግጅት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ኃላፊ፤ በክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ስነ-ምግባርን በተከተለ መልኩ እየተንቀሳቀሱ እና በቦርዱ ሴለዳ መሰረት የዕጩ ተወዳዳሪዎች ምዝገባ እየተካሄ እንደሚገኝ አመለከቱ፡፡ 6ኛው ዙር ምርጫ በክልሉ ከፍተኛ ፉክክር የታየበት ተፎካካሪ ፓርቲዎችም የፓርላማ ወንበር ያገኙበት ነበር፡፡...more0minPlay
February 16, 2026ባለ ጉዳይ የበዛበት የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናበኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግብዣ ነገ ማክሰኞ አዲስ አበባ ይገባሉ ተብሏል። በኢትዮጵያ "ድርድሮች የተጠናቀቁባቸው" የተባሉ ግን በዝርዝር ያልተጠቀሱ "ልዩ ልዩ ስምምነቶች እና ሰነዶች ይፈርማሉ" ተብሎ እንደሚጠበቅም ጠቅሷል። ቱርክ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል የዲፕሎማሲ መካረር በአንካራ ስምምነት ማርገብዋ ይታወቃል።...more0minPlay
February 16, 2026የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ጉባዔ ምን መከረ?የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ም/ቤት 5ተኛ ዓመት 6ተኛ መደበኛ ጉባኤውን ለሁለት ቀናት በአርባ ምንጭ ከተማ አካሂዷል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ባለፉት ስድስት ወራት በክልሉ ተከናውነዋል ያሏቸውን ተግባራት ለምክር ቤቱ አቅርበዋል። ሪፖርቱን ተከትሎ የጉባዔው አባላት አስተያየቶችን ሰንዝረዋል፣ የተለያዩ ጥያቄዎችንም አንስተዋል።...more0minPlay
February 15, 2026እንወያይ፤የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ፍጥጫ ወደየት ያመራ ይሆን?መፍትሄውስ ምን ይሁን?በ2010 ዓ/ም እንደገና የጀመረው የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት፤ በሀገር ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ዘንድ አድናቆት የተቸረው እና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትርን የሰላም ኖቬል እስከማሸለም የደረሰ ነበር።ይሁንና የሀገራቱ ሰላማዊ ግንኙነት የዘለቀው ለጥቂት ዓመታት ሲሆን፤ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ አለመግባቱ እየተካረረ መጥቷል።...more48minPlay
February 14, 2026የሱዳን ጦርነት ከኤል ፋሸር እስከ በኒ ሻንጉል፤ የአፍሪቃ ሕብረት ጉባኤና የአሕጉሪቱ ሠላምኢትዮጵያ በኒ ሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዉስጥ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ (RSF) ተዋጊዎች የሚሰለጥኑበት ጣቢያ አስገንብታለች።በዘገባዉ መሠረት መንጌ በተባለዉ አካባቢ የተገነባዉ ማሰልጠኛ ጣቢያ በሺ የሚቆጠሩ ተዋጊዎች የሚሰለጥኑበት፣ ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች የሚበሩበትና ለሱዳን ጠረፍ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ ነዉ...more0minPlay
February 14, 2026በመራጮች ምዝገባ የጊዜ ሰሌዳ መራዘም ዙሪያ ፓርቲዎች የሰጡት አስተያየትየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የካቲት 7 ለመጀመር አቅዶት የነበረውን የመራጮች ምዝገባ በ21 ቀናት ወደፊት ገፍቶት የካቲት 28 ቀን 2018 እንዲጀመር ውሳኔ መተላለፉን ትናንት ይፋ አድርጓል።በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለዶቼ ቬለ የሰጡ ሦስት የፖለቲካ ድርጅቶች፣ ውሳኔውን በአመዛኙ በአወንታ ተመልክተውታል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,875 episodes available.