Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,881 episodes available.
January 30, 2026በኦሮሚያ የጤና ባለሙያዎች የትርፍ ጊዜ ስራ ክፍያ ጥያቄበኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች የክልሉ መንግሥት የትርፍ ሰዓት ክፍያዎችን በአዲሱ የደመወዝ ማሻሻያ መሠረት እንዲያሰላ ጠየቁ። ባለሙያዎቹ ጥያቄውን ያቀረቡት የፌዴራል መንግሥት በመላ ሀገሪቱ ወጥ የሆነ የክፍያ ሥርዓት እንዲኖር ካወጣው መመሪያ ጋር በተጣጣመ መልኩ እንዲተገበር መሆኑን የኦሮሚያ ጤና ባለሙያዎች ማህበር ገልጿል።...more0minPlay
January 30, 2026የኢራን አብዮታዊ ዘብ በአሸባሪነት የተፈረጀበት ያውሮፓ ህብረት የሚኒስትሮች ስብሰባየአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ትላንት ሐሙስ በብራስልስ ባካሔዱት ስብሰባ የኢራን አብዮታዊ ዘብን በአሸባሪነት ፈርጀዋል። ፍረጃውን የኢራን መንግሥት አውግዟል።...more0minPlay
January 30, 2026የወጣቶች ዓለም፤ ያለዕድሜ ጋብቻያለዕድሜ ጋብቻ በተለይ በሴቶች ላይ የሚያደርሰው ተፅዕኖ «ከባድ» ነው የሚሉት የደሴ ከተማ የሴቶች ፌደረሽን ፕረዚደንት ወይዘሪት የማታእሸት መኮንን፤ ሴቶች መድረስ ካለባቸው ዓላማ የሚያሰናክል ነው ሲሉ ይገልጹታል።...more0minPlay
January 29, 2026የዩኔስኮ ቅርስ፤ ጊፋታ የዎላይታ የዘመን መለወጫበተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የዎላይታ የዘመን መለወጫ በዓል የሆነው ጊፋታ በሰው ልጅ የማይዳሰስ ወካይ ቅርስነት መዝግቦታል ፡፡ ድርጅቱ ዓለምአቀፋዊ ዕውቅና የሰጠበት የምሥክር ወረቀት ከትናንት በስቲያ ማክሰኞ በዎላይታ ሶዶ ስታዲየም በይፋ ለዞኑ መስተዳድር እና ለህዝቡ በይፋ ተበርክቷል ፡፡...more0minPlay
January 29, 2026ወደ ትግራይ ክልል የአየር መጓጓዣ መቋረጥ ያስከተለው ውጥረትበትግራይ እና የአማራ ክልል አጎራባች አካባቢዎች ግጭት መቀስቀሱ እንዳሳሰባቸዉ ነዋሪዎች አስታወቁ።በግጭቱ ምክንያት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ የሚያደርገዉን በረራ አቋርጧል።...more7minPlay
January 29, 2026ዳግም እየተስተዋለ የመጣው የሰሜን ኢትዮጵያ የጦርነት ሥጋትበሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ እና አማራ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ዳግም የጦርነት ሥጋት መኖሩን ግለሰቦች እና የፓርቲ መሪዎች እየገለፁ ነው ። ከዚሁ ጋር የተገናኘ ይሁን አይሁን በግልጽ ባይታወቅም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ ወደ ሽሬ፣ መቀሌ እና አክሱም የሚያደርጋቸውን በረራዎች ሰርዟል።...more5minPlay
January 29, 2026ኢትዮጵያ የጠየቀችው የዓለም ባንክ ድጋፍ አንድምታኢትዮጵያ ቀጣይነት ያለውን የፋይናንስ እና ቴክንካዊ ድጋፍ ከዓለም ባንክ እንደሚያሻት የገንዘብ ሚኒስቴር አሳውቋል ። አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ አንድ የገንዘብ አስተዳደር ባለሙያ ለኢትዮጵያ የሚስፈልገውን ቀጣይነት ያለው የዓለም ባንክ ድጋፍ ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቀውን የኢኮኖሚ ማሻሻያ መሬት ለማስያዝ ወሳኝ ነው ይላሉ፡፡...more5minPlay
January 29, 2026ቅንጅት የመሰረቱ ፓርቲዎች ከአሜሪካ ኤምባሲ መሪዎች ጋር ተወያዩትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የተባለው ቅንጅት አመራሮች ትናንት በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ አመራሮች ጋር መወያየታቸውን ገለፁ። "የፖለቲካ እሥረኞች፣ የሚዲያ አፈና፣ የጦርነት ጉዳይ፣ የንፁሃን እልቂት እና አጠቃላይ የፖለቲካ ምሕዳሩ ወደ መከርቸም መሄድን" የተመለከቱ ያሏቸው ጉዳዮች የተወያዩባቸው ጭብጦች እንደሆኑ ባወጡት መግለጫ ተጠቅሷል።...more5minPlay
January 29, 2026“ሰላሌን በጅምላው ተሳድበዋል” የተባሉ ፓስተር በቁጥጥር ስር ዋሉ«ሰላሌን በጅምላው ተሳድበዋል» የተባሉ ፓስተር በቁጥጥር ስር መዋላቸው እየተነገረ ነው። የሰላሌን ሕዝብ በጅምላ ተሳድበዋል የተባሉት ፓስተር ሔኖክ ግርማ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የመዋላቸው ጨምጭምታ በማኅበራዊ መገናኛ አውታሮች ቢሰራጭም እስካሁን ግን በሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ማረጋገጫ አልተሰጠም ።...more5minPlay
January 28, 2026በጨረታ ግማሽ ቢሊዮን ዶላር ያከፋፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በካፒታል ገበያ በኩል የባንኮች የውጭ ምንዛሪ መገበያያ ሥራ አስጀመረበጨረታ 500 ሚሊዮን ዶላር ያከፋፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በኩል ባንኮች የውጭ ምንዛሪ የሚገበያዩበት ሥርዓት አስጀምሯል። ባንኮች በመጫረቻ ዋጋ የጠየቁት 592.3 ሚሊዮን ዶላር ከቀረበው በላይ ነበር። ከ31 ባንኮች ለ25ቱ የተከፋፈለው ዶላር መጠን ከፍተኛ ቢሆንም በምንዛሪ ተመን ላይ ትልቅ ለውጥ አላመጣም።...more12minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,881 episodes available.