Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,881 episodes available.
January 28, 2026በኦሮሚያ ታጣቂዎች ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎች እና የዘላቂ ሰላም መንገድበኦሮሚያ በተለያዩ አከባቢዎች ባለፈው1 ዓመት በተለያዩ ጊዜያት ታጣቂዎቹ በገፍ ወደ ሰላማዊ ህይወት ተመልሰዋል በሚል ስነገር ቆይቷል፡፡ ከ3 ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ መንግስት እና በታጣቂዎቹ አመራሮች መካከል ጥረት ተደረጎበት ያልተሳካው የሰላም ስምምነት ክልሉ ውስጥ ላለፉትም ዓመታት ተፈላጊውና ዘላቂ እፎይታ ላለመገኘቱ ምክንያት ነው ይባላል፡፡...more0minPlay
January 28, 2026የአሜሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ ጉብኝትየሱዳን ጦርነት "አካባቢውን አስቸጋሪ የጦርነት አጣብቂኝ ውስጥ ከትቶታል" ያሉት በዚህ ጉብኝት ላይ ትንታኔ የሰጡን አንድ የዘርፉ ባለሙያ የባለሥልጣኑ ጉብኝት" የሚገርም አይደለም"ብለዋል። ምክንያቱም በቅርቡ የወጣው የአሜሪካ የደኅንነትና የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂ ትኩረት የሰጣቸው ሀገራት ጥቂት ቢሆኑም ይህ አካባቢ ላይ ያሉት ግን የታለፉ አይደሉም።...more0minPlay
January 28, 2026በአማራ ክልል በጦርነት የወደሙ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት ከ13 ቢልየን ብር በላይ ወጭ መሆኑ ተነገረ«ግጭቱ መልሶ ማቋቋሙ ላይ እንከን ፈጥሮብናል፡፡ ከ30-35 የሚሆኑ አጋሮቻችን ወጥተውብናል። ሌሎች እንዳይመጡ ተደርጓል የግጭት ቀጠና ነው ተብሎ መከላከል ሆኖብናል፡፡ለምታደርገው ድጋፍ ዓለም አቀፍ ጫና እንዳለ ሆኖ ይህ ከፍተኛ ተግዳሮት ፈጥሯል፡፡ ተግዳሮቱን መቋቋምና ማለፍ» ዶ/ር አባተ ጌታሁን የአማራ ክልል መልሶ ማቋቋም ፈንድ ጽ/ቤት ኃላፊ...more0minPlay
January 28, 2026ከናዚ ጭፍጨፋ የተረፉ ቲክቶከር አዛውንት በጀርመን ምክር ቤት (ቡንደስታኅ) ንግግር አሰሙጀርመን ውስጥ የናዚ ጭፍጨፋ ሰለቦችን በማሰብ በፌዴራል ጀርመን ምክር ቤት (ቡንደስታኅ) በየዓመቱ የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት በማካሄድ ይዘክራል ። ዛሬ በምክር ቤቱ በሚደረገው የመታሰቢያ ሥነሥርዓት ላይ ንግግር ከሚያደርጉ ሰዎች መካከል በልጅነታቸው ኦውሽቪትስ ማጎሪያ ጣቢያ ታስረዉ የነበሩ ቲክቶክ ተጠቃሚ ይገኙበታል ።...more0minPlay
January 27, 2026የኢትዮጵያዊው ነርስ ሕይወት በጀርመንችግሮችን ተቋቁሞ በጀርመን ያሰበውን ያሳካው ሞሲሳ ከአገራቸው መሰደድ ለሚፈልጉ ከተሞክሮው ምክር ለግሷል። ከምንም በላይ ግን ተሰዳጆች የባህር ጉዞን እንዲሞክሩ አያበረታታም። ሁሉም በተቻለ መጠን በያሉበት ራሳቸውን በትምሕርት ለማበልጸግ እንዲበረቱ መክሯል። እዚህ ያሉ ደግሞ እድሎችን በመጠቀም ራሳቸውን ብቁ ለማድረግ እንዲጥሩ አሳስቧል።...more0minPlay
January 27, 2026የበረዶ ውሽንፍርና ቀዝቃዛው የሰሜኑ ንፍቀክበብ የክረምት ይዞታዓለማችን ፅንፍ የወረገጡ የአየር ጠባይ ሁኔታዎችን ማስተናገድ ከጀመረች ሰነበተች። በበጋው ወቅት በኃይለኛ ሙቀት የሚጨነቁት በርካቶቹ ሃገራት በአሁኑ የሰሜኑ ንፍቀ ክበብ የክረምት ወራት ደግሞ ከፍተኛ ቅዝቃዜን እያስተናገዱ ነው።...more0minPlay
January 27, 2026የብሔራዊ ባንክ አዲስ መመሪያ በንግድ ሥርዓት ማሻሻያ እና በዋጋ ንረት ስጋት መካከልየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በኢትዮጵያ አሁን እየተተገበር ባለው የንግድ ሥርዓት ላይ ትልቅ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል የተባለለትን አዲስ መመሪያ አውጥቶዋል ። በብሔራዊ ባንክ የቅርቡ አስገዳጅ ውሳኔ መሰረት፦ ባንኮች ከውጭ ወደ ሀገር ወስጥ ለሚገቡ የተመረጡ ምርቶች የውጭ ምንዛሪ ሲፈቅዱ አስመጭዎች በሚያቀርቡት የክፍያ ሰነድ ላይ ተመስረተው አይደለም።...more0minPlay
January 27, 2026ናዚ የፈፀመው የሆሎኮስት እልቂት መታሰቢያ በአዲስ አበባጀርመን በናዚ በተመራበት ወቅት 6 ሚሊዮን አይሁዶች በጅምላ የተገደሉበት የሆሎኮስት እልቂት ዛሬ ማክሰኞ በአዲስ አበባ ታሰበ ። በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪቃ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አፍሪቃ አዳራሽ ውስጥ በተከናወነው የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት "ጀርመን ለሆሎኮስት ያላትን የማይለወጥ እና ዘላለማዊ ኃላፊነት ተቀብላለች" የሚለው መልዕክት ጎልቶ ተሰምቷል ።...more0minPlay
January 27, 2026የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አቅርቦት እና የሚነሱበት ጥያቄዎችየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዚህ ዓመት በቤቶች ልማት አቅርቦት ላይ አተኩሮ እየሠራ እንደሆነ አመልክቷል ። ነዋሪዎች እና የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች እንደሚሉት ግን አሁን አሁን በከተማዋ እየተስተዋሉ የሚገኙት የቤት ልማት አቅርቦቶች ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን በርካታውን ማኅበረሰብ የሚያቅፉ አይደሉም ።...more0minPlay
January 27, 2026ብርቱ የበረዶ ወጀብ በአሜሪካ ያደረሰው የሕይወትና ንብረት ጥፋትበአሜሪካ በተከሰተው ብርቱ የበረዶ ወጀብ እና ቅዝቃዜ በትንሹ 21 ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ ። በበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትንና የታቀዱ በረራዎችን ያስተጓጎለው በረዷማውና ቀዝቃዛው የአየር ሁኔታ፣ እስከ ያዝነው ሳምንት ድረስ ሊዘልቅ ይችላል የሚል ትንበያ አለ ።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,881 episodes available.