Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,881 episodes available.
January 24, 2026የኤርትራ አፋር ማህበረሰብ ውይይት“ወደ አራት-አምስት የሚሆኑ የፖለቲካ ድርጅቶች አሉ፤ እነዚያም ከአንድ ህዝብ የወጡ እንደመሆናቸው ህዝቡን በሚጠቅም ጉዳይ የጋራ አጀንዳ መያዝ ላይ ብሎም በጋራ ለመታገል የሚያስችላቸው ሃሳቦች ላይ ተወያይተዋል”...more0minPlay
January 24, 2026አከራካሪነቱ የቀጠለው የኢትዮጵያ ፌደራሊዝምህገ መንግሥቱ ከግለሰብ ይልቅ ለቡድን መብት ቅድሚያ የሚሰጥ መሆኑን የተናገሩት ዶክተር አክመል ኑር በበኩላቸው “ ይህም ዜጎች በግላቸው የሚያቀርቧቸው የመብት ጥያቄዎች የግድ ከቡድን ጋር ሥለሚተሳሰሩ በተናጠል ያቀረቧቸው መብቶች ሳይመለሱላቸው እንዲቀሩ አድርጓል ፡፡...more0minPlay
January 23, 2026"የአቪዬሽን ሴኪዩሪቲ"ን የተመለከተው የሕግ ማሻሻያየብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት "የአቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ሥራዎችን በበላይነት ለማስፈፀም" አግባብነት ያለው ተቋም ሆኖ በአዋጅ ሥልጣን ሊሰጠው ነው።ተቋሙ "በተቋቋመበት ሕግ የተሰጠው ሥልጣንና ተግባር እንደተጠበቀ ሆኖ" ነው ይህ ሥልጣን የሚሰጠው ተብሏል።...more5minPlay
January 23, 2026ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የሜክአፕ ጥቅም እና ጉዳቱቃል ኪዳን ማንከልክሎት እና ሲፈን አንተነህ በሀዋሳ ከተማ የሜክፕ አርት ሥልጠና እየወሰዱ ከሚገኙ ወጣቶች መካከል ናቸው ፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሆኑት አቤጊያ ያሬድ እና ማይገነት ጠለለ በአንጻሩ ሜክአፕ አሥፈላጊ አይደለም የሚል አምነት እንዳላቸው ይናገራሉ ፡፡ ወጣቶች ሥለሜክአፕ አርት ምን ይላሉ?...more11minPlay
January 23, 2026ግሪንላንድ በዳቮሱ ጉባኤ፣ ዩናይትድ ስቴትስና የአውሮጳ ኅብረት መሪዎች ፍጥጫስዊትዘርላንድ ዳቮስ ውስጥ የዓለም የኤኮኖሚ መድረክ የተከናወነበት ይህ ሳምንት አውሮጳውያንን በጥፍራቸው ያስቆመ ነበር ። በተለይ ደግሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ በግሪንላንድ ላይ የያዙት አቋም ለአውሮጳውያን ብርቱ ራስ ምታት ሁኖ ዘልቋል ።...more7minPlay
January 23, 2026ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ትብብር ታጠናክራለች ተባለየጀርመን የውጭ ገዳይ ሚኒስትር ዮሐን ቫደፉል፤ የሀገራቸው ኩባንያዎች አዲስ የሚገነባው የቢሾፍቱ ግዙፍ አየር ማረፊያን ጨምሮ በሌሎች መሠረተ ልማቶች ዙሪያ "እኛን ለመደገፍ ዝግጁ እንደሆኑ መናገር እችላለሁ" ሲሉ ትናንት ተናግረዋል።...more5minPlay
January 23, 2026አዲሱ የአማራ ክልል የተቋማት አደረጃጀት የሠራተኞች ቁጥር መቀነስ ትኩረቱ አለመሆኑ ተነገረበአማራ ክልል አዲስ አደረጃጀት የሠራተኞች ቁጥር ቅነሳ ትኩረቱ አለመሆኑ ተገለጠ ። ክልሉ ከዚህ ቀደም ሲጠቀምበት የነበረዉን አደረጃጀት በአዲስ መተካት ያስፈለገዉ ተመሳሳይና ተደጋጋሚ ሥራዎችን በመቀነስ የተገልጋዮን ማኅበረሰቡ እንግልት ለመቀነስ ነዉ ተብሏል...more4minPlay
January 23, 2026ዶይቼ ቬለ ፈቃዳቸው የተሰረዘ ሁለት ዘጋቢዎቹን ዕጣ ፈንታ በተመለከተ ለኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጥያቄ አቀረበዶይቼ ቬለ ፈቃዳቸው የተሰረዘ ሁለት ዘጋቢዎቹን ዕጣ ፈንታ በተመለከተ ለኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጥያቄ አቀረበ። ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዎን “የመገናኛ ብዙኃን ተቆጣጣሪው ተጠሪነቱ ለፓርላማ በመሆኑ በግሌ እነዚህን ጉዳዮች መመልከት አልችልም” ሲሉ መልሰዋል።...more0minPlay
January 23, 2026የታዋቂዉ ጀርመናዊ የትያትር ደራሲ ተዉኔት - በአገር ፍቅር ትያትርተዉኔቱ በተለይ ኢትዮጵያ ላይ በተለያዩ አካባቢዎች የሚታዩ ቁርቁሶችን ረብ እንደሌላቸዉ የሚያሳይ እና ሰዎች ቆም ብለዉ እንዲያስተዉሉ የሚያደርግ ትምህርታዊ ትያትር ነዉ ሲሉ ብዙዎች አስተያየታቸዉን ይሰጣሉ። በጎርጎረሳዉያኑ 1945 ዓ.ም በታዋቂዉ የጀርመናዊዉ የትያትር ፀሐፊ በርቶልት ብሬሽት የተደረሰዉ ትያትር ብዙ ተመልካቾችን አስደስቷል።...more0minPlay
January 22, 2026ትራምፕ ግብጽና ኢትዮጵያን ስለህዳሴ ግድብ አሸማግላለሁ ማለታቸው በባለሞያ ዕይታኢትዮጵያና ግብጽ ለ15 ዓመታት የተወዛገቡበትን የግድቡን ጉዳይ በስምምነት መቋጨት ለምን እንደተሳናቸው የተጠየቁት የሃይድሮ ፖለቲክስ ባለሙያና የተደራዳሪ ቡድኑ አባል የነበሩት ዶ/ር ያዕቆብ አርሳኖ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ከግንዛቤ ያላስገባ አስገዳጅ ስምምነት ፈርሙልን የሚለው የግብጽ መርህአልባ ፍላጎት በኢትዮጵያ ተቀባይነት በማጣቱ ነው”ብለዋል...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,881 episodes available.