Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,881 episodes available.
January 22, 2026የትራምፕ የቪዛ እገዳ ሰበቦችና በአፍሪቃ የሚያስከትሉት መዘዞችየቪዛ እገዳው ሰለባ የሆኑ አገሮች ዜጎች የቪዛ ማመልከቻቸውን ማስገባት ይችላሉ። ሆኖም እገዳው በተጣለበት ጊዜ ውስጥ፣ የሚቀርብ የስደተኛ ቪዛ ማመልከቻ ተቀባይነት አይኖረውም ። ሆኖም ቱሪስቶች፣ አትሌቶችና ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ለፊፋ የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ወደ አሜሪካ ለሚጓዙ የሚዲያ ተወካዮች የሚሰጡ ሌሎች ቪዛዎች እገዳው አይመለከታቸውም።...more0minPlay
January 22, 2026ትራምፕ፤ የአባይ ግድብና የግብፅና ኢትዮጵያየአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ያሳሰባቸው ይመስላል። እሳቸው እንደሚሉት በግድቡ ምክንያት ግብፅ የውኃ እጥረት ይገጥማታል ነው። ለዚህ ደግሞ ሰላማዊ መፍትሄ ማምጣት እንደሚችሉ በድጋሚ ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ ደጋግመው ተናግረዋል።...more6minPlay
January 22, 2026"ንፁሕና ውጤታማ ስፖርት እንዲሰፍን የሚያስችል" የተባለውረቂቅ ሕግ ለፓርላማ ቀረበረቂቂ በስፖርት ማዘውተሪያ ጉዳት የሚያደርስ ወይም ሁከት ሊያስነሳ የሚችል ድርጊት መፈጽም፤ በቃል፣ በዜማ፣ በጽሑፍ፣ በምልክት እና በአለባበስ የሚገለፁ መልካም ስነ ምግባርን የሚፃረሩና ሁከትን ሊያነሳሱ የሚችሉ ድርጊቶች መፈፀም፤ የዘረኝነትና የማህበራዊ ልዩነትን የሚያንፀባርቁ ማናቸውንም ዓይነት ድርጊቶች መፈፀም፤የተከለከለ መሆኑን ይደነግጋል።...more4minPlay
January 22, 2026የአሜሪካና አውሮፓ የግሪንላንድ ውዝግብ ጫና ያሳደረበት የዳቮሱ አለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤትናንት ምሽት ሳይጠ።በቅ በግሪንላንድ ጉዳይ ላይ ወደፊት አሜሪካ ዴንማርክና ኔቶ ከስምምነት ለመድረስ በሚያስችል ማዕቀፍ ላይ የተስማሙ መሆኑን እራሳቸው ፕሬዝዳንት ትራምፕ በማህበራዊ ገጻቸው ማስታወቃቸው ለብዙዎች እፎይታን አስገኝቷል።ከዚሁ ጋርም ጀርመንን ፈረንሳይንና ብርታኒያን ጨምሮ በስምንት አገሮች ላይም የዛቱትን ታሪፍ እንደማይጥሉም ገልጸዋል።...more4minPlay
January 22, 2026የጀርመኑ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝትየጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዮሐን ቫደፉል ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ፣ ከሌሎች ባለሥልጣናትና ከአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዝደንት ማሕሙድ ዩሱፍ ጋር ተነጋግረዋል። የጀርመኑ ሚኒስትር ዛሬ አዲስ አበባ የገቡት ትናንት ናይሮቢ-ኬንያን ከጎበኙ በኋላ ነዉ።...more5minPlay
January 21, 2026የዲጅታል ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በተከታዮቻቸው ላይ ያላቸው አወንታዊ እና አሉታዊ ተፅዕኖየቲክቶክ፣ ዩቲዩብ እና ኢንስታግራም እና የፌስቡክ ዘመን፣ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ከተዋናዮች፣ ስፖርተኞች ወይም ከፖለቲካ መሪዎች - በተለይም በወጣቶች ዘንድ የበለጠ ተፅዕኖ እየፈጠሩ ነው። ነገር ግን የሚያቀርቧቸው ይዘቶች ጠቃሚ እና በሳል ዕይታ እና አስተሳሰብ የታከለበት ካልሆነ፣ተፅዕኗቸው በሚከተሏቸው ወጣቶች ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል።...more0minPlay
January 21, 2026የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ኃላፊዎች የኢትዮጵያ ጉብኝትየዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ዋና ዳይሬክተር ፒየር ክሬሄንቡህል እና የጀርመን ቀይ መስቀል ዋና ጸሐፊ ክርስቲያን ሮይተር በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ላይ ናቸው። በመጭው ዓርብ ጉብኝታቸውን አጠናቀው እንደሚመለሱ ከድርጅቱ የኢትዮጵያ ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።...more4minPlay
January 21, 2026ትራምፕ የገነኑበት የዳቮሱ የኤኮኖሚ ጉባኤባለፈው እሁድ ተጀምሮ የፊታችን አርብ የሚያበቃው የዓለም የኤኮኖሚ መድረክ ካተኮረባቸው ቁልፍ ርዕሰ ጉዳዮች መካከል የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ በአመዛኙ በሥራ ላይ በዋሉት ዓለም አቀፍ ሕጎች ላይ የሰነዘሩት ጥቃትና ይህም በዓለም አቀፍ ሰላም፣ፖለቲካና ኢኮኖሚ ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ ይገኝበታል።...more4minPlay
January 21, 2026የድህረ ምርት ብክነትና በምግብ ዋስትና ላይ ያለው ተፅዕኖየግብርና ሚኒስቴር በድህረ ምርት የአያያዝ ጉድለት ምክንያት ከሚመረተው ሰብል ከ20 እስከ 30 %፤ አበባን ጨምሮ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው አትክልትና ፍራፍሬዎች ከ30 እስከ 50 %፤ በእንስሳት ምርት እስከ 40 % ብክነት እንዳለ አመላክቷል።...more11minPlay
January 21, 2026በጉጂ ዞን ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የሰዎች ሕይወት አለፈበኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ሰባ-ቦሩ ወረዳ ታጣቂዎች በአንድ ምግብ ቤት ደርሰው በከፈቱት ጥቃት የሁለት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ አምስት ሰዎች ደግሞ ተጎድተዋል። ጉዳቱ የደረሰው ጥር 10 ቀን እሑድ ከምሽቱ 3 ሰዓት ግድም ታጣቂዎች በወረዳው ሳቢቹ ቂንጣቢ ቀበሌ ልዩ ስሙ ኤላ-ዲማ በአንድ ምግብ ቤት ውስጥ ገብተው በከፈቱት የእሩምታ ተኩስ ነው።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,881 episodes available.