Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,881 episodes available.
January 19, 2026ማሕደረ ዜና፤ ሶማሊያ፣ የአዲሱ የአፍሪቃ ቀንድ ቅርምት ማዕከልየመላመቺዎቹ ግምት እዉነትም ሆነ ሐሰት ለዓመታት ከሊቢያ ትርምስ እስከ ሱዳን ጦርነት ተቃራኒ ኃይላትን እየደገፉ ሲሻኮቱ የነበሩት የአቡዳቢና የሪያድ ገዢዎች ደቡብ የመኖችን ያጋደለ ግጭት የገጠሙት እስራኤል ለሶማሊላንድ እዉቅና በሰጠች ሰሞን ነዉ።...more14minPlay
January 19, 2026የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ ጃን ሜዳ ተከበረየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ "ለሀገር ዘላቂ መረጋጋት ለሕዝብ አንድነትና ለቤተክርስትያን ኅልውና መረጋገጥ ከመቼውም ጊዜ በላይ በትጋት ልንሠራ ይገባል" አሉ። ቅዱስ ፓትርያርኩ ዛሬ በአዲስ አበባ ጃን ሜዳ በተከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት ክብረ በዓል ላይ በኅመም ምክንያት አልተተኙም።...more5minPlay
January 19, 2026በኮዬ ፈጬ በኤሌክትሪክ አደጋ ያለፉ ወጣቶች ጉዳይበኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሸገር ሀገረ ስብከት በኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ በፋንታ መድሃኔዓለም ደብር የጥምቀት የከተራ ስነስርዓት አገልግሎት ላይ እያሉ ትናንት በኤሌክትሪክ አደጋ ይወታቸው ያለፈው ወጣቶች ዛሬ ስርዓተ ቀብራቸው ተፈጸመ፡፡ ወጣቶቹ ዛሬ ስርዓተ ቀብራቸው ስፈጸም በርካታ ምዕመናን ደስታችን ወደ ሀዘን ተቀየረ ብለዋል።...more5minPlay
January 19, 2026የጥምቀት በዓል በሀዋሳበሀዋሳ ከተማ የከተራ በዓል ትናንት ጥምቅት ደግሞ ዛሬ እየተከበረ ይገኛል፡፡ በከተማው የ28 ደብሮች ታቦታት ትናንት ከመንበራቸው ወደ ጥምቀተ ባህር ወርደው ዛሬ ወደ ደብራቸው ተመልሰዋል ፡፡ በተለይም በሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ ላይ የሚገኙ የመስቀለ ክርሰቶስና የአቡነ ገሪማ ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባህር የደርሶ መልስ ጉዞ ያደረጉት በሀይቅ ላይ ነው፡፡...more3minPlay
January 19, 2026የጥምቀት በዓል አከባበር በአማራ ክልልየጎንደር ከተማ የጥምቀት በዓልን ለመታደም ወደ ጎንደር ከተማ ያቀኑ እንግዶችን ተቀብሎ ቤት ለእንግዳ እያለ ነዉ። በጥምቀት ሰሞን ጎንደር ከተማ እጅግ ትደምቃለች። ከዉጭም ከዉስጥም የመጡ እንግዶችን ትቀበላለች። በደሴ ከተማ ከሌሊት ጀምሮ ታቦታቱ ወደ መንበረ ክብራቸዉ እስኪመለሱ ድረስ በድምቀት ተከብሯል።...more4minPlay
January 18, 2026ዉይይት፣ የትራምፕ አስተዳደር ርምጃ፣ የዓለም ሕግና ሥርዓት እንዴትነትየትራምፕ መስተዳድር የቬኑሱዌላን መሪ ማገት ብቻ ሳይሆን የነዳጅ ሐብቷንም ተቆጣጥሯል።የአሜሪካ ባለሥልጣናት ማዱሮን ከማሳገታቸዉ በፊት የየመን ሁቲዎችን፣ የሶማሊያ፣ የኢራቅ፣ የሶሪያና የናጄሪያ ሸማቂዎችን አጠፋለሁ በሚል ሐገራቱን በተደጋጋሚ ደብድበዋል።እስራኤልን አግዘዉ ኢራንን ደብድበዋልም።...more0minPlay
January 18, 2026የከተራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነውበኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የከተራ በዓልን በድምቀት እያከበሩ ነው። በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ታቦታት ከመንበራቸው ወጥተው ወደ ጥምቀተ ባህሩ እየተጓዙ መሆኑን ከተለያዩ ከተሞች ያገኘናቸው መረጃዎች ያመለክታሉ ።...more0minPlay
January 17, 2026የሱዳን ስደተኞች ብርቱ ሥጋት ተጋርጦባቸዋል፦ ተመድበርስ በርስ ጦርነት በምትታመሰው ሱዳን አፋጣኝ የምግብ ርዳታ ባፋጣኝ ካልቀረበ ክምችቱ የፊታችን መጋቢት ወር ማገባደጃ ላይ ሊሟጠጥ እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ይፋ አድርጓል የተመድ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ኮሚሽነር ፎልከር ቱይርክ ሱዳን ውስጥ ከ50 በላይ የሲቪል ማኅበረሰብ ተወካዮች እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን አወያይተዋል ።...more3minPlay
January 17, 2026የዩጋንዳ ምርጫ ወዴት?ከ40 ዓመታት በላይ ሐገሪቱን ያስተዳደሩት የ81 አመቱ የኡጋንዳ ፕረዚደንት ዩዌሪ ሙሰቨኒ ሐሙስ ዕለት በተካሄደም ምርጫ ማሸነፋቸውን የሐገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ዛሬ ይፋ አደረጓል። ዩጋንዳ ውስጥ ሐሙስ በተከናወነው አገር አቀፍ ምርጫ ከ81 ዓመቱ ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ሰባት እጩዎች ተፎካክረው ነበር ።...more7minPlay
January 17, 2026በምርጫ ቦርድ እውቅናው የተሰረዘው ሕወሓት፤ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ያወጡትን መግለጫ ነቀፈበኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ሑመራ ከተማን ከጎበኙ በኋላ ያወጡት መግለጫ፤ በፕሪቶሪያ ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት ፈራሚዎች መካከል አለ ያለውን "ሰፊ ክፍተት ከማጥበብ ይልቅ የሚጎዳ ሂደትን የበለጠ ሊያባብስ እንደሚችል" ሕወሓት ባወጣው መግለጫ ገለልጿል።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,881 episodes available.