Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,886 episodes available.
January 14, 2026የሶማሊያ ካቢኔ ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ጋር የተደረጉ ስምምነቶችን እና ትብብርን በሙሉ አግዷልሶማሊያ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጋር የነበራትን ስምምነትና ትብብር በሙሉ ማቋረጧን አስታውቃለች።የሶማሊያ መንግሥት እርምጃዉን የወሰደዉ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚደገፈው የደቡብ የመን ተገንጣይ ቡድን መሪ አይደሩስ አል ዙባይዲን ያለ ሶማሊያ መንግሥት ፈቃድ በሞቃዲሾ በኩል ወደ አቡዳቢ መውሰዷ ከተሰማ በኋላ ነዉ።...more5minPlay
January 14, 2026የኦንላይን ግብይት ስጋቶች እና የጥንቃቄ እርምጃዎችማሽን ሰዎችን ተክቶ እንዲሰራ የሚያደርገው የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በዲጅታል መንገድ ግብይቶችን ለመፈፀም አገልግሎት ላይ ይውላል። ቴክኖሎጂው የኦንላይን ግብይቶችን ምቹ እና በግለሰቦች ፍላጎት ላይ የተመሰረቱ አቅርቦቶችን ለማግኘት የሚያግዝ ቢሆንም፤ የግል መረጃ ደህንነት፣ ማጭበርበር ፣ የቁጥጥር ወይም የግልጽነት ችግር ስጋቶች ናቸው።...more13minPlay
January 14, 2026ከኤኮኖሚዉ ዓለም፣ የግዙፉ አዉሮፕላን ማረፊያ ግንባታና ፈተናዎቹየኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው እንደሚሉት በ3 ሺህ 900 ሄክታር ቦታ ላይ የሚያርፈው አዲሱ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ በሙሉ አቅሙ ሲጠናቀቅ 110 ሚሊየን ደንበኞችን በዓመት የማስተናገድ አቅም ይኖረዋል...more12minPlay
January 13, 2026የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ንግግርየኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከአገራቸው ብሔራዊ የቴሌቪዝን ጣቢያ ጋር ያደረጉት ቆይታ በሚል ትናንት ይፋ በተደረገው የምስልና ድምፅ ማብራሪያ ከዓለም አቀፍ ጉዳዮች አንስቶ ስለ ቀጠናዊ ብሎም ስለኢትዮጵያ ጉዳይም ተናግረዋል ። ፕሬዚደንቱ ማብራሪያ የሰጡት የዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ ጉዳዮችን በማስቀደም ነበር ።...more0minPlay
January 13, 2026የፖለቲካ ድርጅቶች ቁጥርና ሀገር የሚገባው የፖለቲካ ምኅዳር7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ ዕቅድ ተይዟል። ሀገራዊ እና ክልላዊ የፖለቲካ ድርጅቶች በአሁኑ ወቅትም ሆነ ቀደም ብሎ እየተቋቋሙ ነው። በሌላ በኩል ኢትዮጵያ የምትከተለው የአብላጫ ድምፅ የምርጫ ሥርዓት ለብዙ መራጮች ድምፅ መባከን ምክንያት ሆኗል በሚል ፓርቲዎች ቅንጅት እና ጥምረት ሲመሰርቱ እየተስተዋለ ነው...more0minPlay
January 13, 2026በኖሌ ካባ ወረዳ በግዲያና ዝርፍያ ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉበምዕራብ ወለጋ ዞን ኖሌ ካባ በተባለ ወረዳ በዝርፍያና ግዲያ የአካባቢውን ነዋሪ አማርረው ነበር የተባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የወረዳው አስተዳደር አመለከተ ። በስፋት ግለሰቦቹ መያዛቸውን የሚያሳይ ተንቀሰቃሽ ቪዲዩ ትናንት በማኅበራዊ መገናኛ ዜዴ ተሰራጭቷል ።...more0minPlay
January 13, 2026የመንግስት ገቢ መጨመር እና የታክስ ከፋዩ እሮሮኢትዮጵያ ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ መንግስት ከተለያዩ አይነቶች የገቢ ምንጮች የሚሰበስባቸው የገቢ መጠን እጅጉን ከፍተኛ መሆናቸውን እየገለጠ ነው፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ የሰበሰበው የገቢ መጠን ታይቶ የማይታወቅና አመርቂ መሆኑን ባለፈው ሳምንት መጨረሻ መንግስታዊ ምንጮች አመልክተዋል፡፡...more0minPlay
January 13, 2026ሁለት የቱርኪዬ ዜጎች እና አንድ ኢትዮጵያዊ በታጣቂዎች ተገደሉበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በጉብኝት ላይ የነበሩ ሁለት የቱርኪዬ ዜጎች እና አንድ ኢትዮጵያዊ አሽከርካሪ "ማንነታቸዉ ባልታወቁ" ታጣቂዎች ተገደሉ። ታጣቂዎቹ ትናንት ጥቃቱን የፈጸሙት በክልሉ ምዕራብ ኦሞ ዞን ሱሪ ወረዳ ኮካ ተብሎ በሚጠራ ቀበሌ ውስጥ ነው ፡፡...more0minPlay
January 12, 2026የጥር 4 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ግጥሚያ ወቅት በመገናኛ አውታር ባለሞያዎች በተጨዋቾች እና የጨዋታ ባለሥልጣናት መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ ካፍ በጥብቅ አወገዘ፥ ምርመራ እንደሚያደርግም ዐሳውቋል ። በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ሦስተኛ ዙር ግጥሚያ ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው ተሰናብቷል ። ዛሬ ማታ ሊቨርፑል ከባርንስሌይ ጋር ይጋጠማል ።...more0minPlay
January 12, 2026ተቃውሞ የበረታባት ኢራን ለድርድርም ይሁን ለጦርነት ዝግጁ መሆኗን ገለጸችኢራን ዳግም በተጣለባት ማዕቀብ መገበያያ ገንዘቧ ሲላሽቅ የተፈጠረ ኢኮኖሚያዊ ጫና የተቀሰቀሰ ተቃውሞ ሦስተኛ ሣምንቱን አስቆጥሯል። እስካሁን ከ530 በላይ ተዋሚዎችና የጸጥታ አስከባሪዎች መገደላቸው ተገልጿል። ኢራን ለተቃውሞዎች እንግዳ ባትሆንም ጂዖ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች ፣ የአሜሪካ እና የእስራኤል መሪዎች አስተያየቶች የአሁኑን አሳሳቢ አድርገውታል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,886 episodes available.