Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,886 episodes available.
January 09, 2026የትራምፕ አስተዳደር ርምጃና መርሕ፣የተቀረዉ ዓለም ሥጋትየዩናይትድ ስቴትስን ጥቅም ይጎዳል የሚሉትን ሐገር፣መሪ፣ይሁን ድርጅት በኃይል ጭምር እያስወገዱ የአሜሪካንን ጥቅም ያስከብራል የሚሉትን እየገነቡ ነዉ።የቬኑሱዌላን መሪ ባሳገቱ ማግሥት ግሪንላንድ የተባለችዉን የዴንማርክን ግዛት ለመጠቅለል ዳግም እየዛቱ ነዉ...more0minPlay
January 09, 2026በአማራ ክልል የርዳታ አሰጣጥ መርሕ እየተጣሰ ነዉ-አመልድድርጅቱ፣ በአንዳንድ አካላት አማካኝነት "የሰዎችን ሰብዓዊ ክብር"፣ "እምነት" እና "ሞራል" ባልጠበቀ መልኩ ሰብዓዊ ድጋፎችን "የእምነት ማራመጃ" እና "ማስፋፊያ" መሣሪያ አድርጎ የመጠቀምና ተረጂዎችን ለተጽዕኖ የመዳረግ አሰራሮች መስተዋላቸው እጅግ አሳሳቢ ብሏል...more4minPlay
January 09, 2026የቻይና እና ኢምሬቶች ሚኒስትሮች የኢትዮጵያ ጉብኝት አንድምታበኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረጉት የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዋንግ ዪ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ባለፉት ሁለት ቀናት ውይይት ካደረጉ በኋላ፤ በሁኔታዎች የማይለዋወጥ የተባለን የኢትዮ-ቻይና ስትራቴጂካዊ አጋርነትን ለአዲሱ የቻይና-አፍሪካ ማኅበረሰብ ግንባታ የሚውል ነው ተብሎለታል።...more0minPlay
January 09, 2026በኮሬ ዞን የምርጫ ጣቢያዎች መሠረዛቸዉን ኢዜማ ተቃወመበኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ዝርዝር ውስጥ ሳይካተቱ የቀሩት ሦስቱ የምርጫ ጣቢዎች በክልሉ ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ ጀሎ እና ዶርባዴ ተብለው በሚጠሩ ቀበሌያት ውስጥ መሆኑን ፓርቲው ገልጿል፡፡...more4minPlay
January 09, 2026የትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታትግራይ ክልል በአሁኑ ወቅት «በኤኮኖሚያዊ፤ ፖለቲካዊ፤ ማኅበራዊና የጸጥታ ስጋት ቀውስ» ውስጥ እንደሚገኝ በክልሉ የሚንቀሳቀስ የፖለቲካ ፓርቲ መሪ አመለከቱ። የሹም ተንቤን ፓርቲ የበላይ ጠባቂ በበኩላቸው በትግራይ ክልል አሁን የሚታዩ ማናቸውም ችግሮች በክልሉ «የተፈጠሩ የፖለቲካ ውድቀቶችና ዝቅጠቶች ውጤቶች ናቸው» ብለዋል።...more0minPlay
January 09, 2026"አይነ ስውርነት ተጨምሮበት አይደለም በራሱ ኢትዮጵያ ላይ መኖር ይከብዳል" መምህር አብረኃም ወሰንአብረኃም ወሰን በሙያው መምህር ነው። አይነ ስውር መሆኑና ገና በልጅነቱ እናቱን ከዚህ ዓለም በሞት ማጣቱ የወጣትነት ህይወቱን ፈታኝ አድርገውበት ነበር። በአሁን ሰዓት ደሴ ላይ ለኢትዮጵያ አይዶል ጉዞ ጥበብን ፍለጋ በሚል የተደረገውን ካስቲንግ ወይም ውድድር አልፎ አዲስ የህይወት ምዕራፍ ለመጀመር በተስፋ ላይ ይገኛል።...more11minPlay
January 08, 2026የኢትዮጵያ ባህል አልባሳት ገበያ ተስፋ እና ፈተናውከንቲባ ካሳዬ ይባላል፡፡ አዲስ አበባ ውስጥ የባህል አልባሳት ሽመና ጥበቡ እንደ አሸን በሚፈላበት ሽሮ ሜዳ አከባቢ ሽመናን የሙሉ ጊዜ ስራው አድርጎ በመሰማራት በማደወርያው ሲፈትል ስጠግን ይውላል። ከንቲባን ከሽመና ስራው ስፍራ ዘልቀን በምንናግርበት ወቅት በሐበሻ ቀሚስ ግርጌ በሽመና ጥበብ የሚገጠመውን ጥለት በመሸመን ስራ ተጠምዷል።...more0minPlay
January 08, 2026አሜሪካ ዉስጥ ፖሊስ የፈፀመዉ ግድያ ያስከተለዉ ተቃዉሞ እና ቁጣየአሜሪካ ፀጥታ አስከባሪ ኃይል ባልደረባ አንዲት የሚኒያፖሊስ ከተማ ነዋሪን በመግደሉ ዉጥረት ነግሶዋል። ተቃዉሞ እና ቁጣ ከሚኒያፖሊስ ዉጭ በተለያዩ የአሜሪካ ከተሞች መታየቱም ተሰምቷል። አሜሪካ የስደተኞችና የግብር ተቆጣጣሪ ፖሊስ ባልደረባ የ37 ዓመቷን ወይዘሮ ከገደላት በኋላ ነዋሪዎች የሻማ መብራት እና ለሃዘን መሰብሰባቸዉም ተሰምቷል ።...more0minPlay
January 08, 2026ታጣቂዎች በመስቃን እና ማረቆ የፈጠሩት ሥጋትከማረቆው የሚዶሬ ቀበሌ ጥቃት አንድ ቀን ቀደምብሎ እሁድ ዕለት በምሥራቅ ጉራጌ ዞን ምሥራቅ መሥቃን ወረዳ ኢንሴኖ ከተማ 02 ቀበሌ ቄራ ተብሎ በሚጠራው ሠፈር ተመሳሳይ ጥቃት መፈጸሙን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ገዳዮቹ በአካል አልታወቁም ያሉት ሁለት የቀበሌው ነዋሪዎች “ በጥቃቱ ሦስት የአንድ ቤተሰብ አባላት ሲገደሉ ሌሎች ሁለት ሰዎች ቆስለዋል ፡፡...more0minPlay
January 08, 2026ዝቅተኛ የወለድ ተመን በገበያ እንዲመራ መወሰኑ እና አንደምታብሔራዊ ባንክ የዝቅተኛ ወለድ ተመን ለገበያዉ እንዲተዉና በአስቀማጮች እና በባንኮች ወይም በሌሎች የገንዘብ ተቋማት መካከል በሚደረግ ድርድር እንዲሆን ወስኗል። ይህ ዉሳኔ በገንዘብ እንቅስቃሴ ላይ ምን እንደምታ አለዉ?...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,886 episodes available.