Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,886 episodes available.
January 08, 2026የኤርትራ ተቃዋሚ ድርጅቶች ስምምነትየኤርትራ ተቃዋሚ ድርጅቶቹ የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ጉባኤ (EANC) እና ቀይ ባህል አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (RSADO) አብሮ ለመታገል የሚያስችላቸውን የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ሁለቱ የኤርትራ ተቃዋሚ ድርጅቶቹ አዲስ አበባ ውስጥ በተፈራረሙት ስምምነት የጋራ ግብ ማስቀመጣቸውንም አስታውቀዋል፡፡...more0minPlay
January 07, 2026የኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አጋርነትኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች "አንዳቸው የሌላኛቸውን ሰላም እና ደኅንነት" "የግዛት አንድነት ለማስጠበቅ" ያላቸውን ስልታዊ አጋርነት በድጋሚ ማረጋገጣቸዉ ተሰማ። የሁለቱ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በጋራ ባወጡት መግለጫ "ቀጣናዊ መረጋጋትን አደጋ ላይ የሚጥሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታት" ያላቸውን ቁርጠኝነት መግለፃቸዉን አስታዉቀዋል።...more0minPlay
January 07, 2026በጋምቤላ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ስራ ጀምረበጋምቤላ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ ከህዳር ወር መጨረሻ ጀምሮ ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር በሰው ላይ ካደረሰው ጉዳት በተጨማሪም የመጓጓዣ አገልግሎት ለወር ያህል እንዲቋረጥ ምክንያት ሆኖአል...more0minPlay
January 07, 2026የቤዛ ኩሉ የልደት በአል ስነስርአት በላሊበላ ተከናወነየኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአልን በላሊበላ ማሳለፍ የተለየ ትርጉም አለዉ የሚሉት አስተያየት ሰጭዎችም በዚህ ታሪካዊና ሀይማኖታዊ ትርጉም ባለዉ ስፍራ በአሉን መታደም ያስደስታል ይላሉ።...more0minPlay
January 07, 2026እሥረኛ ወይም “ታራሚ” የመጠየቅ ልማድ አለዎት?ጥቂት በማይባሉ ማኅበረሰቦች ልማድ እስረኞችን መጎብኘት ወይም መጠየቅ የሰለጠነ እና ሰብአዊነትን ያዳበረ ማንነት ምልክት ተደርጎ ይቆጠራል። ምክንያቱም በቅጣት ላይ ለሚገኙ፣ ነፃነታቸውንም ጥፋታቸው ላሳጣቸው ሰዎች ርኅራሔን ማሳየት፣ ነገን በተስፋ አሻግረው እንዲመለከቱ ጉልበት እንደሚሆናቸው ስለሚያምኑ ነው።...more0minPlay
January 07, 2026የገና ጨዋታ ትዕይንት በሀዋሳየእየሱስ ክርስቶስ ልደት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዛሬ በተለያዩ ሃማኖታዊ ሥርዓቶች ተከብሮ ውሏል ፡፡ በሀዋሳ ከተማ የደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል ትምህርት ቤት መምህራን በዓሉን ያከበሩት ባህላዊ የገና ጨዋታን ለተማሪዎቻቸው በማሳየት ነው ፡፡...more0minPlay
January 07, 2026የሐይማኖት መሪዎች ጥረትና በጎ ዉጤቱ በድሬዳዋሼህ ኢብራሂም ኢማም የድሬደዋ ኃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ቦርድ ሰብሳቢ ናቸው። ባለፉት ዓመታት በከተማዋ ሰላምን በማስፈን ረገድ ጉባኤው ስለከወናቸው ተግባራት ለዶይቼ ቬለ አስረድተዋል።...more0minPlay
January 07, 2026የገና በዓል አከባበር ግጭት በሚደረግባቸዉ የኦሮሚያ አካባቢዎችየምስራቅ ወለጋዋ ኪረሙ ወረዳ ባለፉት ዐመታት በግጭት ከታመሱ አከባቢዎች ተጠቃሽ ነበረች፡፡ አከባቢው ላይ የተለያዩ ስያሜ ያላቸው አማጺያን በመንቀሳቀስ ብሄር ተኮር ጥቃት መፈጸም ከጀመሩበት ከ2012 ዓ.ም. በኋላ ኦሮሚያ እና አማራ ክልሎችን በሚያዋስኑት በዚህ አከባቢ የተወሳሰበው የሰላምና ጸጥታው ይዞታ ነዋሪዎችን----...more0minPlay
January 06, 2026የራስ ምታት ራሱን የቻለ ህመም ወይስ የሌላ በሽታ ምልክት?የራስ ምታት ህመም ለብዙዎች እንግዳ ካልሆኑ ህመሞች አንዱ ነው። ግን የራስ ምታት ህመም ምንድነው? እራሱን የቻለ ህመም ወይንስ የሌላ በሽታ ምልክት?...more0minPlay
January 06, 2026የመገናኛ ብዙኃን ዘርፍ መሪዎች መቀያየርና እንደምታውየኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ሴት የበላይ ኃላፊ ተሾመለት። ተቋሙን ለአንድ ዓመት ገደማ የመሩት ዶክተር ሳምሶን መኮንን በፈቃዳቸው ሥልጣን መልቀቃቸው ተነግሯል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,886 episodes available.