Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,886 episodes available.
January 06, 2026የበዓል ገበያ በሀዋሳ«በግብርና ምርት ውጤቶች ላይ የዋጋ ቅናሽ ቢስተዋልም እንደዘይት የመሳሰሉ የፋብሪካ ምርቶች ዋጋ ግን አይቀመስም»“ ይላሉ የሀዋሳ ከተማ የበዓል ሸማቾች።...more0minPlay
January 06, 2026የገና ዋዜማ የገበያ ሁኔታ በአዲስ አበባ የተወሰኑ አካባቢዎችዛሬ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ዋዜማ ነው። በዋዜማው በአዲስ አበባ ከተማም ይሁን በሌሎች የሀገራችን ክፍሎች ከፍተኛ የበዓል ግብይት ይከናወናል።...more0minPlay
January 06, 2026የገና በዓል ዋዜማ ድባብ በላሊበላበላሊበላ ከተማ በገና በዓል ዋዜማ ባህላዊ አልባሳትና ቁሳቁስ የእርድ እንስሳቶች በጎብኝዎች እየተሸመቱ ነው። በተለያም ባህላዊ ቁሳቁስ ከፍተኛ ሽያጭ አለው። የገናን በዓል ለማክበር የመጡ እንግዶችም በአካባቢዉ ማኅበረሰብ መስተንግዶ እየተደረገላቸው ነው።...more0minPlay
January 05, 2026ፕሬዚዳንቷን መታደግ ያልቻለችው ቬንዙዌላ እና የትራምፕ ጽኑ ፍላጎትቬንዙዌላዉያን ባለፈው ቅዳሜ ጠዋት ከእንቅልፋቸው እንደነቁ ፕሬዚዳንታቸው በአሜሪካ ወታደሮች ታግተው መወሰዳቸውን ሲሰሙ ምን ተሰምቷቸው ይኾን? ይህ ቬንዙዌላዉያንን ብቻ ሳይሆን ለተቀረው ዓለም ዓይን እና ጆሮን ለማመን የሚቸግር ዱብ ዕዳ ነው የሆነው። ቬንዙዌላን የምታክል ሀገርስ እንደምን መሪዋ እንደ አንድ ተራ ነገር ተንጠልጥሎ ሊወሰድባት ቻለ?...more0minPlay
January 05, 2026የታኅሣሥ 27 ቀን 2018 የስፖርት ጥንቅርበመላው ዓለም በተልየም በአፍሪካውያን ዘንድ በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና በሞሮኮ እየተካሄደ የሚገኘው የአፍሪካ ዋንጫ የስፖርቱን አፍቃሪ ቀልብ እንደገዛ ነው። የምድብ ማጣሪያ ውድድሩ ተጠናቆ እየተካሄደ ባለው የጥሎ ማለፍ ወድድር ዛሪ ሰኞ እና ነገ ማክሰኞ በሚካሄዱ አራት ጨዋታዎች ለዋንጫው ግብግብ የሚገጥሙት ቡድኖች የሚለዩበት ይሆናል።...more0minPlay
January 05, 2026የኮሬ ዞን ተፈናቃዮች አቤቱታበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ተፈናቅለው የሚገኙ ነዋሪዎች ወደ ቀደመ ቦታቸው ባለመመለሳቸው ለከፍተኛ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ተዳርገናል አሉ ፡፡ ነዋሪዎቹ እንዳሉት ወደ ቀደመ መኖሪያቸው ለመመለስ ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት መንግሥትን ቢጠይቁም እስከአሁን ተግባራዊ ሊያደርግ አልቻለም ፡፡...more0minPlay
January 05, 2026እየጠነከረ የመጣው የባሕር በር የማግኘት ጉዳይኢትዮጵያ የባሕር በር "መልሳ የምታገኝበት ጊዜው አሁን ነው" ሲሉ የመከላከያ ሠራዊት የውጭ ግንኙነት እና ወታደራዊ ትብብር ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ተሾመ ገመቹ ተናገሩ። ይህ የከፍተኛ የጦር መኮንኑ ንግግር በብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያው የተላለፈ ሲሆን "ይሄ ነገር" ያሉት የባሕር በር "እጃችን ላይ ይገባል" ብለዋል።...more5minPlay
January 05, 2026ከምሁራን የሚጠበቀው አገራዊ ግዴታና ገቢራዊነቱ?ከሰሞኑ 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ባከበረው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተገኝተው ከምሁራኑ ጋር የተወያዩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የለውጥ ሃሳብ አመንጪዎች ብለውአቸዋል፡፡ አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ ምሁራን ግን፤ ከምሁራን ሊገኝ የሚገባውን ውጤት ለማግኘት አሳታፊነት ላይ ሊተኮር ይገባል ይላሉ።...more0minPlay
January 04, 2026እንወያይ፦ ዓለም በጎርጎሪዮሱ 2025 ዓ.ምየጎርጎሪዮሱ 2025 ዓ.ም ተጠናቅቆ አዲስ ዓመት ከባተ እነሆ ዛሬ አራተኛ ቀኑ ተቆጥሯል ። የዛሬው እንወያይ የጎርጎሪዮሱ 2025 ዐበይት ክስተቶችን ወደ ኋላ መለስ ብሎ ይቃኛል ። በዛሬው እንወያይ መሰናዶ ሦስት ተሳታፊዎች ትንታኔ ሰጥተዋል ።...more0minPlay
January 04, 2026የቬንዙዌላው ፕሬዚደንት ኒኮላስ ማዱሮ የዕጽ ዝውውር የሽብር ወንጀል ክስ ሊመሰረትባቸው ነውለትናንት ቅዳሜ አጥቢያ በአሜሪካ ወታደሮች ተይዘው የተወሰዱት የቬንዙዌላው ፕሬዚደንት ኒኮላስ ማዱሮ የዕጽ ዝውውር የሽብር ወንጀል ክስ ሊመሰረትባቸው ነው። የፕሬዚዳንቱን መያዝ ተከትሎ አሜሪካ በጊዜያዊነት ቬንዙዌላን የማስተዳደር ፍላጎት እንዳላት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በይፋ ተናግረዋል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,886 episodes available.