Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,886 episodes available.
January 12, 2026በአዲሱ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ዕቅድ ፣የኦሮሞ ፓርቲዎች ተቃውሞና የመንግስት ምላሽየኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ የፕሮጀክስት ማስጀመር ስነስርዓት የተከናወነለትን የቢሾፍቱ ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን በማስመልከት ባወጡት መግለጫ፤ በፕሮጀክቱ ግንባታ የአከባቢው ማህበረሰብ ላይ ስጋት ተደቅኗል ብለዋል፡፡...more0minPlay
January 12, 2026የኢትዮ-ጂቡቲ የመሪዎች ውይይት እና ወቅታዊው ትኩሳትሁለቱ ጎረቤታሞች በአፍሪቃ ቀንድ ቀጣና ወሳኝ የሚባል የኢኮኖሚ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት ሲሆኑ፣ የመሪዎቹ ውይይት "ንግድን፣ ሎጂስቲክስን እና የልማት ሥራዎች ማጠናከር በሚቻልበት ኹኔታ ላይ ጭምር ያተኮረ" እንደነበር ተጠቅሷል።...more0minPlay
January 12, 2026በሲዳማ እና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ሁለት አዳዲስ ፓርቲዎች ተመሰረቱበሲዳማ እና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች የሁለት አዳዲስ ፓርቲዎች ምሥረታ ተካሄደ ፡፡ ምሥረታቸውን ያካሂዱት አዳዲሶቹ ፓርቲዎች የሲዳማ ራሽናል ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ እና የደንጣ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ናቸው ፡፡ ፓርቲዎቹ ህጋዊ ምዝገባቸውን ያካሄዱት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1133/2011 መሠረት ነው ፡፡...more0minPlay
January 12, 2026በአማራ ክልል ዋግህምራ ዞን ጳግብጂ ወረዳ የምግብ እጥረት በሺዎች የሚቆጠሩትን አፈናቀለበወረዳዉ በሀምሌ ወር በጣለዉ ከባድ ዝናብ የአርሶደሮች ሰብል የተጎዳ ሲሆን እስካሁን በሴፍቲኔትና አመልድ ኢትዮጱያ የምግብ ድጋፍ ሲያደርጉ ነበር ባለፉት አራት ወራት ግን አመልድ ኢትዮጵያ ድጋፉን በማቋረጡ እና ዩሴፍቲኔት ክፍያም ባለመክፈሉ ማህበረሰቡ እንዲሰደድ አስገድዶታል ነው የተባለው።...more0minPlay
January 11, 2026የትግራይ ተፈናቃዮች ሕይወት እስከ መቼ የፖለቲከኞች መያዣ ይሁን?በቅርቡ በክልሉ ከሚገኙ የተፈናቃይ መጠለያ ጣቢያዎች አንዱ በሆነው የህጻጽ የተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያ ተጠልለው የሚገኙ ዜጎች ለከፋ ረሃብ መጋለጣቸውን የሚያሳዩ ምስሎች በማህበራዊ መገናኛ ገጾች ላይ ሲንሸራሸሩ ታይተዋል።...more0minPlay
January 11, 2026ኢራን አሜሪካ ጥቃት ከሰነዘረች የአሜሪካ ወታደሮች እና እስራኤል ኢላማ እንደሚሆኑ አስጠነቀቀችአሜሪካ ተቃዋሚዎችን ወግና በኢራን ላይ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ በቀጥታ እስራኤል እና የአሜሪካ ወታደሮች ዒላማ እንደሚሆኑ የኢራን የፓርላማ አፈ ጉባኤ አስጠንቅቀዋል። አፈ ጉባኤው ይህን ያሉት የኢራን ፓርላማ ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዛቻ መልስ ለመስጠት በተሰበሰበት ወቅት ነው ተብሏል።...more0minPlay
January 10, 2026የመጀመሪያው ምዕራፍ ብቻ ከ12 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚፈጀው የቢሾፍቱ ዓለማቀፍ አየር ማረፊያየኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ አቡ-ሴራ ቀበሌ የሚገነባው የቢሾፍቱ ዓለማቀፍ የአየር ማረፊያ የግንባታ ስራ ዛሬ በይፋ ተጀምራል፡፡ አውሮፕላን ማረፊያው ሰርቶ ሲጠናቀቅ በዓመት እስከ110 ሚሊየን መንገደኞችን የማስተናገድ አቅም ያለው ይህ ፕሮጀክት የኢትዮጵያ አየርመንገድን ከአፍሪካ ቀዳሚ የሚደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልፀዋል።...more0minPlay
January 10, 2026የጥር 2 ቀን 2018 ዓ.ም፤ ትኩረት በአፍሪካቻይና ለአፍሪካ ሐገራት ያለፖሊሲ ጫናና በቀላል የቢሮክራሲ ውጣውረድ በገፍ የምታቀርበውን ብድር የሐገራቱን መጻኢ ዕድል በቻይና ስር እንዲወድቅ ያደርጋል የሚል መከራከሪያ የሚያቀርቡ የፖለቲካ ተንታኞችም ይደመጣሉ።...more13minPlay
January 10, 2026"ፌደራል ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ" የተባለ አዲስ የፖለቲካ ድርጅት በምስረታ ላይ መሆኑ ተገለፀጊዜያዊ መጠሪያውን"ፌደራል ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ" ብሎ የሰየመ አዲስ ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲ በምሥረታ ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤትን በሰብሳቢነት የመሩት እና የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ የቀድሞ ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ ደስታ ዲንቃ ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል።...more3minPlay
January 10, 2026የፈረንሳይ ግዙፍ የሸቀጥ መደብር ወደ ኢትዮጵያ መግባት ምን ጥቅምና ጉዳት አለው?ካርፉር የተባለው የፈረንሳይ ግዙፍ የሸቀጥ ግብይት መደብር ወደ ኢትዮጵያ እንደሚገባ ሰሞኑን ገልጿል። ድርጅቱ፤ንብረትነቱ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከሆነው ኩዊንስ የሸቀጥ ግብይት መደብር ጋር ባደረገው ስምምነት ሙያዊ ልምዶችን እና ምርቶችን በኢትዮጵያ ያስተዋውቃል።ለመሆኑ የሸቀጥ ግብይት መደብሩ ወደ ኢትዮጵያ መግባት ጥቅምና ጉዳቱ ምንድነው?...more3minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,886 episodes available.