Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,886 episodes available.
December 30, 2025የሱዳን ወታደራዊ ኃይል ማስጠንቀቂያና አንድምታውየሱዳን ወታደራዊ ኃይል ጎረቤት ሃገራት በሱዳን የውስጥ ጉዳይ ላይ እጃቸውን እንዳያስገቡ አስጠነቀቀ። ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጋር የለየለት ግጭት ውስጥ የሚገኘው የሱዳን ወታደራዊ ኃይል፤ በኢትዮጵያ አዋሳኝ ላይ የሚገኘውን ተፋላሚውን ለመከላከል ዝግጁነቱንም ገልጿል።...more4minPlay
December 30, 2025«አዎንታዊ»ነቱ የተነገረለት የትናንቱ የፑቲን ትራምፕ የስልክ ውይይትየዩክሬን ሩሲያን ጦርነት ለማስቆም ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ኅይትሀውስ የሥልጣን መንበር የመጡት ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን እየተናገሩ እያስነገሩ ነው።...more6minPlay
December 29, 2025የእስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠት የተፈጠረው ውዝግብ ወዴት?ከሦስት ዐሥርተ ዓመታት በላይ የዘለቀው ጥበቃ አሁን ባልተጠበቀ ሁኔታ ተስፋ የፈነጠቀላት መስሏል። እስራኤል ለሶማሌ ላንድ የሉአላዊ ሀገርነት እውቅና ስትሰጥ የመጀመሪያዋ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አባል ሀገር ሆናለች።...more16minPlay
December 29, 2025የታኅሣሥ 20 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበዛሬው ሳምንታዊ የስፖርት መሰናዶዋችን የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል፣ የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ፣ የፕሬሚየር ሊግ የእግር ኳስ ጨዋታ ውጤት እና ሌሎች ዘገባዎችን አካተናል ። ሙሉ ዘገባውን በድምፅ ማገናኛው ማድመጥ ይቻላል ።...more11minPlay
December 29, 2025አዲሱ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የጤና ስትራቴጂ‘’ቅድሚያ ለአሜሪካ’’ በሚል መርሕ ስር የሚካሄደው ስምምነቱ፣ ዓለም አቀፍ የጤና ስትራቴጂን በሁለትዮሽ ዓለም አቀፍ የጤና ስምምነቶች በኩል የሚያካሂድ ነው።ስምምነቱ በተለያዩ የዓለም አገራት የሚከሰቱ በሽታዎችን ባሉበት ቀድሞ በመለየት፣ በመከላከል እና በመቆጣጠር የአሜሪካውያንን ደኅንነት መጠበቅ ላይ ትኩረት ያደርጋል ።...more5minPlay
December 29, 2025በደቡብ ኦሞ ዳሰነች ወረዳ ተጥሎ የነበረው የእንቅስቃሴ ገደብ መነሳትበደቡብ ኦሞ ፣ በአሪ ዞኖችም ሆነ በዳሰነች ወረዳ እስከ ትናንት እሁድ ባለው የ14 ቀናት ቆይታ ወዲህ አዲስ የማርበርግ ቫይረስ ተጠቂ አለመመዝገቡን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የቀውስ ክስተት አስተዳደር ስርዓት ባወጣው ዕለታዊ ሪፖርቱ ዐሳውቋል።...more4minPlay
December 29, 2025የአፋር ህዝብ ኮንፈረንስ በሰመራበጉባኤው የአፋር ሱልጣን፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የፖለቲካ አደረጃጀቶች እና ምሁራን የተካፈሉበትና በኤርትራ አፋር ህዝብ ላይ ይፈጸማል ያሉትን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እና “በደሎችን” በወታደራዊውና የፖለቲካ ስልት አብሮ ለመታገል ያለመ ነው» ብለዋልም፡፡...more4minPlay
December 29, 2025የእስራኤል ዕውቅና ያስከተለው ተቃውሞና ውግዘትየእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታኒያሁ ከሶማሊላንድ ጋር በኢኮኖሚ በግብርናና ሌሎች ዘርፎች በጋራ ለመሥራት አገራቸውና መንግሥታቸው ዝግጁ መሆናቸውን ቢገልጹም ዋናው ምክንያት ግን ከዚህ ሊዘል እንደሚችል ነው ተንታኖች የሚናገሩት።...more3minPlay
December 28, 2025ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ስደተኞች በአሜሪካና በአውሮፓ የገጠማቸው ፈተናከ5ሺህ በላይ ይሆናሉ የተባሉ ኢትዮጵያውያን ድንገት ወደሀገራቸው እንዲሚመለሱ ተነግሯቸዋል። ኢትዮጵያውንንም ተጠቃሚ ያደርግ የነበረው ቋሚ የመኖሪያና የስራ ፈቃድ የሚያስገኘው የDV መርሃ-ግብር መቋረጡ ተነግሯል። እነዚህ ስደተኞችን የሚያዋክቡ አሰራሮች ወደ አውሮጳ ኅብረት አባል ሀገራትና ብሪታንያም ጭምር የመዛመታቸው አዝማሚያ ያሰጋል።...more43minPlay
December 27, 2025ትኩረት በአፍሪካ፤ የሶማሊያ ምርጫና የኡጋንዳ ወጣቶች የፖለቲካ ተሳትፎሶማሊያ «አንድ ሰው አንድ ድምጽ» በሚል መርህ ሐሙስ ታሕሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም የምክርቤት አባላት ምርጫ አካሂዳለች። ዩጋንዳ በየጊዜው ምርጫ የምታካሂድ ሕገ መንግሥታዊ ሪፐብሊክ ስትሆን ቀጣዩን ጠቅላላ ምርጫ ደግሞ እንደ ጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር በጥር 15 ቀን 2026 ለማካሄድ አቅዳለች።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,886 episodes available.