Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,886 episodes available.
December 25, 2025የጀርመኑ ፕሬዝዳንት ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር - 'በጨለማ ውስጥ ብርሃን እየበራ ነው'የጀርመኑ ፕሬዝዳንት ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር በጀርመናዉያን ዘንድ እየተከበረ በሚገኘዉ የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸዉ ዓለም ጨለማ በምትመስልበት ጊዜ የብርሃን ብልጭታዎች ናቸው ያሉትን የማህበረሰብ አንድነት አስፈላጊነት አጉልተዋል።...more21minPlay
December 25, 2025በጋምቤላ አዲስ የሰዓት እላፊ ገደብ እና የድንበር የለሽ ሀኪሞች ቡድን መግለጫበጋምቤላ ክልል ሰላም ለማስፈን ጋምቤላ ከተማን ጨምሮ ግጭት በተከሰቱባቸው ስፍራዎች ከምሽቱ ሁለት ሰዓት እስከ ንጋቱ 12 ሰዓት ከተፈቀደላቸው አካላት ውጭ የሰው እና ተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ላይ የሰዓት እላፊ ገደብ ተጥሏል። ይህም ከኅዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ወዲህ ለሁለተኛ ጊዜ የተቀመጠው የሰዓት እላፊ ገደብ ነው።...more4minPlay
December 25, 2025ለፓርቲዎቹ መሥራች ጉባኤዎች መስተጓጎል ምክንያቱ ምንድን ነው ?የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የዜጎችን የመደራጀትና የፖለቲካ ፓርቲ የመመሥረት ዴሞክራሲያዊ መብትን እያስተጓጎለ ነው አለ። የክልሉ የፀጥታ አካላት ጠቅላላ ጉባኤዎቻቸውን ለማካሄድ የተሰበሰቡ የፓርቲ አባላትን ከአዳራሽ በማስወጣት በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን ቦርዱ አመልክቷል።...more4minPlay
December 25, 2025«አገዛዙ በ60 ቀናት ምላሽ እንዲሰጥ ተጠይቋል» የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅትከሁለት አስርት ዓመታት በላይ የኤርትራ መንግሥት ከፍተኛ ማኅበረሰባዊ የህልውና አደጋ ደቅኖብኛል በማለት በተለይም ባለፉት አስር ዓመታት በትጥቅ ውጊያ ላይ መሆኑን የሚገልፀው የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ይህንኑን ይፈጸሙብኛል ያላቸውን የመብት ጥሰቶች ለተለያዩ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ሲያመለክት መቆየቱን ያስረዳ...more4minPlay
December 24, 2025በደቡብ ኦሞ የተከሰተው የእንስሳት በሽታበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በና ፀማይ ወረዳ ምንነቱ ባልታወቃ በሽታ የቁም እንስሳት እየሞቱ እንደሚገኙ የወረዳው መስተዳድር አስታውቋል ፡፡ በዚሁ በሽታ የቤት አንስሳት እየሞቱ እንደሚገኙና አሁን ላይ ወደ ሌሎች አካባቢዎች ሊዛመት ይችላል የሚል ሥጋት ማሳደሩን የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዮሐንስ ጋርሾ ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል ፡፡...more3minPlay
December 24, 2025በደቡብ ወሎ ዞን በጤና መድን ሽፋን የሚቀርበው መድኃኒት ፈተና ገጥሞታልለ1.2 ሚልየን ተጠቃሚዎች ሲቀርብ የነበረዉ የጤና መድን አገልግሎት የመድኃኒት አቅርቦት ችግር ፈተና ሆኖበታል ተባለ ። የደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ የማህበረሰብ መድኃኒት መሸጫዎችን በብዛት በመክፈትም የአቅርቦት ችግሩን ለመፍታት እየተሰራ ነዉ...more4minPlay
December 24, 2025የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኤጀንሲ ስጋት እና ስደተኞች ሁኔታ በጋምቤላመንግስታቱ ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) በማህበራዊ መገናኛ ዘዴ የተዛቡና የተሳሳተ መረጃዎች ስርጭት በጋምቤላ ስደተኞችን ዒላማ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ጉዳዩ በአስቸካይ ካልተፈታ ሁኔታው እየጨመረ ሊሄድ እንደሚችል አስጠንቅቋል፡፡...more4minPlay
December 24, 2025ጥር መጨረሻ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤን ለመጥራት ታቅዷል - ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን"እየተሻሻሉ የመጡ ውጤቶች መኖራቸው እንደተጠበቁ ሆነው" እስካሁን ባለው ጊዜ የምክክር ሂደቱን በትግራይ ክልል "በተሟላ ኹኔታ ማከናወን አልተቻለም" ያለው ኮሚሽኑ፤ በክልሉ በዚህ ወር ተሳታፊዎችን ለመለየት፣ አጀንዳዎችንም ለማሰባሰብ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል።...more4minPlay
December 23, 2025በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር እጨመረ መምጣሩኢትዮጵያ ውስጥ የዲጂታል ክፍያ አገልግሎት የዕለት ተዕለት ተጠቃሚዎች ቁጥር እየጭመረ መምጣቱ ተነገረ። መንግሥት ባለፉት አምስት ዓመታት በተዘረጋው የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት በየዓመቱ ከ18 ነጥብ 5 ትሪሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር መከናወኑን ይናገራል።...more3minPlay
December 23, 2025የፖለቲካ ፓርቲዎች ትናንት የተወያዩበት አንኳር ጉዳይ ምን ነበር ?የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀጣዩን ሀገር አቀፍ ምርጫ አስመልክቶ ሰላም፣ የምርጫ አስቻይ ኹኔታ እና መሠል ጉዳዮችን በሚመለከት ትናንት ሰኞ ገዢው ብልጽግናን ጨምሮ ከሌሎች የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ተወያይቷል።...more5minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,886 episodes available.