Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.
December 22, 2025የታኅሳስ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. የስፖርት ዝግጅትየሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 15ኛው የምስራቅ አፍሪካ ካራቴ ሻምፒዮና 12 የወርቅ ሚዳልያ በማግኘት በኢትዮጵያ የበላይነት ተጠናቆዋል። በዚህ የካራቴ ሻንፒዮና በሁለቱም ምድብ ከተግኘው 12 የወርቅ ሜዳልያ በተጨማሪ በሲኒየር ውድድሮች 9 የብር እና 3 የነሀስ ሜዳሊያ ተገኝቷል ።...more0minPlay
December 22, 2025የግብፅ አስገዳጅ የውኃ ክፍፍል ውል ጥያቄ "የአስተሳሰብ ለውጥ የሚያሻው ነው" - ባለሙያየግብፁ ፕሬዝዳንት አብደል ግብፅ በናይል ውኃ ላይ አለኝ የምትለው መብት በአስገዳጅ የውል ስምምነት እንዲታሰር ተሰምቷል። ኢትዮጵያ በአንፃሩ ይህ ጉዳይ በናይል ተፋሰስ ሀገራት ማዕቀፍ ውስጥ መታየት ያለበትና ከሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ያለፈ ሀሳብ መሆኑን በመጥቀስ ፍትሐዊ ክፍፍል መደረግ አለበት በሚል የግብፅን አቋም ውድቅ ስታደርግ ቆይታለች።...more0minPlay
December 22, 2025በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በአሜሪካ ኮንግረስ የተካሄደ ውይይትበኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያንና ሌሎች የሃይማኖት ተቋማት አማኞች፤ ዜጎች ላይ ይደርሳል የተባለን መጠነ ሰፊ እስር በማጋለጥ፣የኢትዮጵያ መንግሥት በሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዲጠየቅ የሚያደርግ ነው ተባለ። በአሜሪካ ኮንግረስ ውስጥ የተካሄደው ስብሰባ፣ በዚሁ የውሳኔ ሰነድ ላይ ትኩረት አድርጎ መምከሩ ታዉቋል።...more0minPlay
December 22, 2025በጸጥታ ስጋት ውስጥ በቆየው የጋምቤላ ክልል እና የሰላም ጥረትበጋምቤላ ክልል ያለው ግጭት ለመፍታትና ከወንጅል ለመከላከል የማህበረሰብ ውይይቶችን በማካሄድ ሰላም እና ዕርቅ ማውረድ እንደሚያስፈልግ የኢትየጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ አመልክተዋል፡፡ ኮሚሽኑ በጋምቤላ ክልል እየተስተዋለ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ ላይ ባወጣው መግለጫ በክክልሉ በተከሰተው ግጭት የሰው ህይወት ማለፉንም ገልጸዋል፡፡...more4minPlay
December 22, 2025ወደ ሰላም ተመለሱ የተባሉት የኦነግ-ኦነሰ ታጣቂዎች ጉዳይበኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች ስንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉ ከ200 በላይ ታጣቂዎች ወደ ሰላም መመለሳቸውን መንግስት አስታውቋል፡፡ ከቀናት በፊትም በተመሳሳይ በጉጂ ዞን ታጣቂዎቹ በገፍ ትጥቅ አስረክበው ወደ ሰላም መመለሳቸው ተነግሮ ነበር፡፡ በመንግስት ምህረት የተመለሱት ታጣቂዎችን ጉዳይ በአሉታዊ የሚመለከቱ ጥቂቶች አይጠፉም፡፡...more4minPlay
December 22, 2025የፕሬዚዳንቱ ጉዞ መቀሌ እና አዲስ አበባን ያቀራርብ ይኾን?በመቀሌና በአዲስ አበባ መካከል ያለው ፖለቲካዊ ቁርቁስ ሊረግብ ወደሚችልበት አዲስ ምዕራፍ የተሸጋገረ መስሏል። የጄነራል ታደሰ ወረደ የአዲስ አበባ ጉዞ ፣ የሕወሓት ኤርትራ "ጽምዶ" ስልታዊ ጥምረት ክስ እና የትግራይ ፖለቲከኞች ስጋት ፤ የሰላም ስምምነቱን አደጋ ላይ የጣለው አዲሱ የጂኦ-ፖለቲካ ጨዋታ እና አንድምታው እየተነገረ ነው ።...more14minPlay
December 21, 2025የመገናኛ ብዙኀን ሁኔታና መጪው ምርጫ በኢትዮጵያከጥቂት ዓመታት በፊት የዓለም የፕረስ ነጻነትን ቀን የማስተናገድ እጋጣሚ ሰምሮላት በነበረው ኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኀን የነጻነት ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየከፋ መምጣቱ መነገር ከጀመረ ውሎ አደረ።...more46minPlay
December 20, 2025ዓለም አቀፍ ትኩረት የተነፈገው የሱዳን ጦርነትበሱዳን የሚፈጸሙ ወንጀሎችን በሳተላይት የሚከታተለው የየል ዩኒቨርስቲ የሰብዓዊ ጉዳዮች ጥናት ላቦራቶሪ የፈጥኖ ደራሹ ኃይል ሚሊሻያዎች የፈጸሟቸውን የጅምላ ግድያዎች ማስረጃዎች እያወደሙና እየደበቁ መሆናቸውን የሚያስረዳ ማስጠንቀቂያ የካተተ ዘገባ አቅርቧል።ሂዩመን ራይትስ ዋች በሱዳን ጦር እስር ቤቶች ሰዎች እየሞቱ ነው የሚሉ ዘገባዎች ደርሰውታል።...more0minPlay
December 20, 2025“ወደ ሰላም አማራጭ ተመልሰዋል” የተባሉ ታጣቂዎችና የዘላቂ ሰላም ተስፋበኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ እና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች በተያዘው ወር ብቻ ከ280 በላይ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ፈተው ወደ ሰላም አማራጭ መመለሳቸውን መንግስታዊ ምንጮች አመለክቱ፡፡ ከትጥቅ ትግል ተመለሱ የተባሉ የታጣቂ ቡድኑ አባላት ወደ ሰላማዊ መንገድ የተመለሱት አባገዳዎች እና የአገር ሽማግሌዎች ባቀረቡላቸው የሰላም ጥሪ መሰረት ነው ተብሏል።...more0minPlay
December 20, 2025ኢትዮጵያ ውስጥ ለስደተኞች የሚሰጠው ድጋፍ ብርቱ አደጋ አጋጥሞታል መባሉየኢትዮጵያ የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት እና ሦስት የተባበሩት መንግሥታት ተቋማት ትናንት ምሽት በጋራ ባወጡት መግለጫ "አፋጣኝ የገንዘብ ድጋፍ ካልተደረገ ከ1.1 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ስደተኞች የሚቀርበው የምግብ፣ የውኃ፣ የጤና አጠባበቅን ጨምሮ አስፈላጊ የሕይወት አድን አገልግሎት በሳምንታት ውስጥ ይቆማል።"...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.