Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.
December 24, 2025በደቡብ ኦሞ የተከሰተው የእንስሳት በሽታበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በና ፀማይ ወረዳ ምንነቱ ባልታወቃ በሽታ የቁም እንስሳት እየሞቱ እንደሚገኙ የወረዳው መስተዳድር አስታውቋል ፡፡ በዚሁ በሽታ የቤት አንስሳት እየሞቱ እንደሚገኙና አሁን ላይ ወደ ሌሎች አካባቢዎች ሊዛመት ይችላል የሚል ሥጋት ማሳደሩን የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዮሐንስ ጋርሾ ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል ፡፡...more3minPlay
December 24, 2025በደቡብ ወሎ ዞን በጤና መድን ሽፋን የሚቀርበው መድኃኒት ፈተና ገጥሞታልለ1.2 ሚልየን ተጠቃሚዎች ሲቀርብ የነበረዉ የጤና መድን አገልግሎት የመድኃኒት አቅርቦት ችግር ፈተና ሆኖበታል ተባለ ። የደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ የማህበረሰብ መድኃኒት መሸጫዎችን በብዛት በመክፈትም የአቅርቦት ችግሩን ለመፍታት እየተሰራ ነዉ...more4minPlay
December 24, 2025የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኤጀንሲ ስጋት እና ስደተኞች ሁኔታ በጋምቤላመንግስታቱ ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) በማህበራዊ መገናኛ ዘዴ የተዛቡና የተሳሳተ መረጃዎች ስርጭት በጋምቤላ ስደተኞችን ዒላማ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ጉዳዩ በአስቸካይ ካልተፈታ ሁኔታው እየጨመረ ሊሄድ እንደሚችል አስጠንቅቋል፡፡...more4minPlay
December 24, 2025ጥር መጨረሻ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤን ለመጥራት ታቅዷል - ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን"እየተሻሻሉ የመጡ ውጤቶች መኖራቸው እንደተጠበቁ ሆነው" እስካሁን ባለው ጊዜ የምክክር ሂደቱን በትግራይ ክልል "በተሟላ ኹኔታ ማከናወን አልተቻለም" ያለው ኮሚሽኑ፤ በክልሉ በዚህ ወር ተሳታፊዎችን ለመለየት፣ አጀንዳዎችንም ለማሰባሰብ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል።...more4minPlay
December 23, 2025በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር እጨመረ መምጣሩኢትዮጵያ ውስጥ የዲጂታል ክፍያ አገልግሎት የዕለት ተዕለት ተጠቃሚዎች ቁጥር እየጭመረ መምጣቱ ተነገረ። መንግሥት ባለፉት አምስት ዓመታት በተዘረጋው የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት በየዓመቱ ከ18 ነጥብ 5 ትሪሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር መከናወኑን ይናገራል።...more3minPlay
December 23, 2025የፖለቲካ ፓርቲዎች ትናንት የተወያዩበት አንኳር ጉዳይ ምን ነበር ?የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀጣዩን ሀገር አቀፍ ምርጫ አስመልክቶ ሰላም፣ የምርጫ አስቻይ ኹኔታ እና መሠል ጉዳዮችን በሚመለከት ትናንት ሰኞ ገዢው ብልጽግናን ጨምሮ ከሌሎች የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ተወያይቷል።...more5minPlay
December 23, 2025በኢትዮጵያ ጫትን የተመለከተ አዋጅ አለመኖሩ ለአዳጊ ወጣቶች በሱስ መያዝ ምክንያት ነው መባሉበኢትዮጵያ ከጫት ጋር በተያያዘ ልክ እንደ አልክሆል መጠጥና ሲጋራ አዋጅ የተዘጋጀለት ባለመሆኑ አዳጊ ወጣቶች ዕድሜያቸዉ በአስራዎቹ ውስጥ ሆኖ ለዚህ ሱስ ይጋለጣሉ። ለዚህ ችግር ዋናው ምክንያትም በትምህርት ቤት ቅርብ ርቀት ላይ ጫት በግላጭ መሸጡ የሚሉ አሉ።...more4minPlay
December 23, 2025ዩክሬን የአውሮጳ ዋና አጀንዳ ሁና የመቀጠሏ ስጋት እና የሕብረቱ የተከፋፈለ አቋምስብሰባው የአመቱ የመጨረሻ ጉባኤ እንደመሆኑ ሁሉ በውጭ ግንኙነት፤ በስደተኖች ጉዳይ፣ የንግድና ኢኮኖሚ አጀንዳዎችና ወደ ህብረቱ ለመግባት በሚጠባባበቁ ሀገራት ማመልከቻዎችና ሌሎች ሲገፉ በቆዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔዎችን እንዲሚያሳልፍ ሲጠበቅ ነበር። ዋናውና ወሳኙ ጉዳይ ግን ለዩክሬን የፋይናንስ ችግር ባፋጣኝ መፍትሄ የማፈላለጉ አጀንዳ ነበር።...more11minPlay
December 23, 2025የፕላስቲክ ከረጢት (ፌስታል) አጠቃቀም ሕግ እና ሥጋቶቹኢትዮጵያ ውስጥ ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ብቻ የሚውል የፕላስቲክ ከረጢት ወይም "ፌስታል" መጠቀምን፣ ማምረትን እና ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባትን የሚከለክለው ሕግ የሰጠው የዝግጅት ጊዜ ሊያበቃ አንድ ወር ቀርቶታል። ሕጉ ምርቶቹ የሚያደርሱትን የጤና፣ የአካባቢ ብክለት፣ የንጽሕና እና ተያያዥ ችግሮች ለማስቀረት በሚል ምክንያት የተደነገገ ነው።...more10minPlay
December 23, 2025የዲቪ ሎተሪ መታገድ እና አንድምታውፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የአሜሪካ ግሪን ካርድ ሎተሪ( ዲቪ)ን ባለፈው ሳምንት ያገዱት፣ በብራውን ዩኒቨርስቲ በተፈጸመ ጅምላ ጥቃት፣ ሁለት ሰዎች መገደላቸውና ዘጠኙ መቁሰላቸውን ትከትሎ ነው።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.