Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.
December 18, 2025ኢትዮጵያ ውስጥ ተጠናክሮ የቀጠለው የቲክቶከሮች እስራትየሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤት መምህር በፍቃዱ ድሪባ ጉዳዩን በተለያዩ አቅጣጫዎች ማየት ተገቢ መሆኑን አስረድተዋል፡፡“አንደኛው ነገር አንድ ሰው ሃሳቡን በነጻነት የመግለጽ ሙሉ መብት አለውበማለትም «ነገር ግን ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት በራሱ ወሰን የለሽና ከልክ በላይ የሚለጠጥ እንዳልሆነ ማዋቅ ተገቢ ነው» ብለዋል፡፡ “...more0minPlay
December 17, 2025ለአገራቸውና ለማኅበረሰባቸው በጎ የሠሩ ግለሰቦች ሽልማትለአገራቸው እና ማኅበረሰባቸው በጎ ያደረጉ ናቸው የተባሉ ግለሰቦች፣ አትላንታ ጆርጂያ ውስጥ ዕውቅና እና ሽልማት ተሰጣቸው። አትላንታ ውስጥ የሚገኘው ምሳሌ የግብረ ሰናይ ድርጅት፣ ዘንድሮ ለሦስተኛ ጊዜ ባካሄደው የምስጋና እና ሽልማት ሥነ ሥርዓት፣11 ግለሰቦችን ሸልሟል።...more0minPlay
December 17, 2025ጀርመን ለኢትዮጵያ በምትሰጠው ድጋፍ ለጸጥታ ጉዳዮች ትኩረት እየሰጠች ነው?ኢትዮጵያ እና ጀርመን ባለፈው ሣምንት 100 ሚሊዮን ዩሮ ቀጥተኛ የበጀት ድጋፍን ጨምሮ ለሦስት ዓመታት የሚዘልቅ “የትብብር ማዕቀፍ ሥምምነት” ተፈራርመዋል። በሥምምነቱ ጀርመን ለኢትዮጵያ 206 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብታለች።...more0minPlay
December 17, 2025የሕንድ ጠቅላይ ሚንስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት እንደምታየሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ ለኢትዮጵያ የሕዝብ እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች ንግግር አድረገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ አስቀድሞ ከኢትዮጵያ አቻቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ሰፊ ውይይት ማድረጋቸው ተገልጿል።...more0minPlay
December 17, 2025በማንጎ ተክል በሽታ ላይ የተደረገው ምርምርበአሶሳ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በስፋት እየተስተዋለ የሚገኘውን የማንጎ ተክል በሽታን ለማከም የተደረገው ጥናት ለውጥ ማስገኘቱን የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል። ጥናቱ አብዛኛውን የገቢ ምንጫቸው በማንጎ ምርት ላይ ያደረጉት አርሶ አደሮችን ችግር እንደሚፈታ ተገልጿል፡፡...more0minPlay
December 17, 2025ኢትዮጵያ ቀውስን በሚከታተለው ዓለም አቀፍ ተቋም 4ኛ ደረጃ ላይ ሰፈረችኢትዮጵያ በሚቀጥለው የጎርጎሪዮሱ ዓመት የተባባሰ የሰብአዊ ቀውስ ይደርስባቸዋል ተብለው ከተዘረዘሩ 20 ሃገራት መካከል አራተኛ ደረጃ ላይ መስፈሯ ተገለጠ ። ህን ይፋ ያደረገው፦ ዓለም አቀፍ ለችግር ደራሽ ኮሚቴ (IRC) የተባለ ድርጅት ነው ። ከበላዩዋ ሱዳን፣ በከበባ ያለው የፍልስጥኤም ግዛትና ደቡብ ሱዳን ብቻ ይገኛሉ ።...more0minPlay
December 17, 2025በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት አያያዝ ላይ የኢሰመጉ ጥያቄበኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ከፍተኛ መሻሻልን የሚጠይቅ ነው ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ገለጠ ። ሰብአዊ ድርጅቱ ግጭት ውስጥ ያሉ አካላት ሰላማዊ አማራጮች እንዲከተሉም አሳስቧል፡፡...more0minPlay
December 16, 2025የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሹም ሽርኃላፊነታቸውን ትላንት ሰኞ ከዶክተር እመቤት መለሰ የተረከቡት ዶክተር ኢሳያስ ካሳ በአስር ዓመታት ገደማ ውስጥ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አምስተኛ ፕሬዝደንት ሆነዋል። የባንኩ ፕሬዝደንት፣ የቦርድ ሰብሳቢ እና አባላት የተቀየሩበት የአመራር ለውጥ “ተቋማዊ ውጤታማነትን ለማሻሻል” ያለመ እንደሆነ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ለዶይቼ ቬለ ገልጿል።...more0minPlay
December 16, 2025በአማራ ክልል ለአመታት ተቋርጦ የነበረዉ የመምህራን ዝዉዉር ሊጀመር ነዉባለፉት 3 ዓመታት በክልሉ ተፈጥሮ በቆየው የፀጥታ ችግርምክንያት የመምህራን ዝውውር ለማካሄድ አስቸጋሪ መሆኑንየሚገልፁት የደቡብ ወሎ ዞን ትምህርት መመሪያ ኃላፊ አቶአለምነው መኮነን በሰላም ቀጠናም ሆነ የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ያሉ መምህራን ዝውውሩን አጥብቀው ሲሹት ነበር ይላሉ...more0minPlay
December 16, 2025የፕላስቲክ ብክለት ተጋላጭነት የመቀነስ ጥረትበአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ150 በላይ የታሸገ ውኃ የሚያመርቱ ፋብሪካዎች በሥራ ላይ እንደሚገኙ ከኢትዮጵያ የመጠጦች አምራች ኢንዱስትሪ ማሕበር የተገኘው መረጃ ያመለክታል። በተለይም የታሸጉ ውኃ የሚያመርቱ ፋብሪካዎች መበራከትን ተከትሎ የፕላስቲክ ብክለት አደጋ ተጋላጭነት እየጨመረ መጥቷል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.