Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.
December 14, 2025ቲክ ቶክ ለኢትዮጵያ ምን ይዞላት ፣ ምንስ ይዞባት መጣ ?የማህበራዊ መገናኛ መድረኩ በእርግጥ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የፈጠራ አቅማቸውንና ተሰጥኦዋቸውን እንዲያሳዩ፣ ከእኩዮቻቸው ጋር ትስስር እንዲፈጥሩና አዳዲስ የገቢ ማግኛ ሥልቶችን እንዲቀይሱ የዕድል በር መክፈቱ አይታበልም፡፡ ጥቂት የማይባሉ እዚህ ግባ ከማይባል ቦታ ተነስተው በአጭር ጊዜ ውስጥ ዝና አትርፎላቸዋል።...more0minPlay
December 14, 2025በአውስትራሊያ በተፈጸመ ጥቃት 12 ሰዎች ተገደሉበአውስትራሊያ ሲድኒ ከተማ ቦንዲ በተባለው የባሕር ዳርቻ የይሁዲዎች ሐኑካ ሲከበር ሁለት ግለሰቦች በከፈቱት ተኩስ 12 ሰዎች ሲገደሉ 29 ሰዎች ቆሰሉ። ከጥቃት ፈጻሚዎቹ አንዱ በፖሊስ ሲገል ሌላው ቆስሎ በቁጥጥር ሥር ውሏል።...more0minPlay
December 13, 2025የከሸፈው የቤኒን መፈንቅለ መንግሥትቤኒን ውስጥ የመጨረሻው መፈንቅለ መንግሥት የተካሄደው በጎርጎሪዮሳዊው 1972 ነበር። በዚህም ምክንያት ላለፉት ጥቂት የማይባሉ አስርት ዓመታት ምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ዴሞክራሲያዊ አስተዳደሯ እያደገ በመሄድ ላይ ነው የምትባል ሞዴል ሆና ቆይታለች።...more0minPlay
December 13, 2025አዲሱ የትራምፕ የአፍሪቃ መርህየዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አፍሪቃን የተመለከተው አዲሱ መርህ ምን ይዞ ነው የመጣው የሚለው ማነጋገር ጀምሯል። አዲሱ የትራምፕ የአፍሪቃ መርህ ከእርዳታ ይልቅ ንግድ በተለይም ጥሬ ሀብቶች ላይ ያተኮረ ነው።...more0minPlay
December 13, 2025ኤርትራ ከኢጋድ አባልነት ራሷን ዳግም ማግለሏ ያለው እንደምታ ምን ይኾን?ኢጋድ ኤርትራ ለቀጣናው ሰላም፣ መረጋጋት እና ልማት የጋራ ግቦችን ለማራመድ አቋሟን እንደገና እንድታጤን እና ሙሉ በሙሉ ወደ ድርጅቱ አባልነት እንድትመለስ እንደሚያበረታታ አስታውቋል።...more0minPlay
December 13, 2025ኤርትራ ከኢጋድ ጥላ መውጣቷ እንዳሳዘናት የወቅቱ የኢጋድ ሊቀ-መንበር ጅቡቲ ገለጸችኤርትራ ከኢጋድ አባልነት ራሷን ለማግለል መወሰኗ እንዳሳዘናት የወቅቱ ሊቀ-መንበር ጅቡቲ ገለጸች። ኤርትራ ለሁለተኛ ጊዜ ጥላ ስትወጣ ኢጋድ “ለቀጠናው መረጋጋት ጉልህ አስተዋጽዖ ማበርከት” እንደተሳነው ተችታለች። ኤርትራ ክፍለ አኅጉራዊውን ድርጅት ከተቀላቀለችም በኋላ “በስብሰባዎች፣ ፕሮግራሞች ወይም እንቅስቃሴዎች” አለመሳተፏን ኢጋድ አስታውቋል።...more0minPlay
December 13, 2025ኢትዮጵያ እና ኤርትራ “ማንኛውንም ውጥረት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲፈቱ” የአውሮፓ ኅብረት እና ብሪታኒያን ጨምሮ ሀገራት ጥሪ አቀረቡኢትዮጵያ እና ኤርትራ “ማንኛውንም ውጥረት ወይም አለመግባባት በሰላማዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲፈቱ” የአውሮፓ ኅብረት እና ብሪታኒያን ጨምሮ ሀገራት ጥሪ አቀረቡ። ሀገራቱ የአልጀርስ ሥምምነትን 25ኛ ዓመት እያስታከኩ ያወጧቸው መግለጫዎች በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ያለው ውጥረት እንዳሳሰባቸው የሚጠቁሙ ናቸው።...more0minPlay
December 12, 2025ኢትዮጵያ፤ ሁለት የዶይቸ ቬለ ዘጋቢዎች ለዘለቄታው ታግደዋልዶይቸ ቬለ (DW) ሁለት ዘጋቢዎቹ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን በቋሚነት መታገዳቸውን አጥብቆ ይቃወማል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን (EMA) ለዶይቸ ቬለ በጻፈው ደብዳቤ ከጋዜጠኞቹ ዘገባ ጋር በተያያዘ ተጨባጭ ምክንያት አልሰጠም።...more0minPlay
December 12, 2025የአልጀርስ ሥምምነት በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ለበረታው ውጥረት መፍትሔ ያመጣል?ኢትዮጵያ እና ኤርትራ “ለዘላቂ ሰላም” እና አንዳቸው የሌላውን “ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት” ለማክበር ለተፈራረሙት የአልጀርስ ሥምምነት ቁርጠኝነታቸውን እንዲያረጋግጡ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጥሪ አቅርበዋል። የጉቴሬዝ ጥሪ በሁለቱ ሀገራት መካከል ለነገሰው “አዲስ ውጥረት” ለመጀመሪያ ጊዜ እውቅና የሰጡበት ነው።...more0minPlay
December 12, 2025ሱሰኝነት ልጅነቱን ቢወስድበትም እጅ አልሰጠም፤ ታሪክ ቀያሪው ናቲ ባርበርእድሜው በሀያዎቹ መጀመሪያ ላይ ሆኖ እሱ ግንየቀረውን የሱስ አይነት እና ከኢትዮጵያ እስከ ሱዳን ከዚያምየግብፅና ሊቢያ በርሃን ስቃይ አስመልክቶታል፡፡ ዛሬ ላይበኢትዮጵያ በወንዶች የፀጉር ውበት ቤት ሥራ ላይ ቀዳሚለመሆን የበቃው ወጣት ናትናኤል ተስፋዬ ናቲ ባርበር ሾፕየትናንት ህይወቱን እንዲህ ያስታውሰዋል፡፡...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.