Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.
December 10, 2025ጋዜጠኛ ቦጋለ መኩርያ፤ የመጀመርያዉ የዶቼ ቬለ ጋዜጠኛ - ሲታወስከአገሩ ከኢትዮጵያ፤ ለከፍተኛ ትምህርት ወደ ምዕራብ ጀርመንዋ ኮለኝ የመጣዉ በጎርጎረሳዉያኑ 1962 ነዉ። በኢኮኖሚ ትምህርት በኮለኝ ከሚገኘዉ ዩንቨርስቲ የተመረቀዉ ደግሞ በጎርጎረሳዉያኑ 1970 ዓ.ም ነዉ። የአማርኛ ፕሮግራሙን የጀመርነዉ በጎርጎረሳዉያኑ ጥር 15 ቀን 1965 ነዉ።...more0minPlay
December 10, 2025በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ላይ ፓርቲዎች የሰጡት አስተያየትየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ትናንት ማክሰኞ ይፋ ባደረገው የምርጫ የጊዜ ሠሌዳ መሠረት 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ዐሳውቋል ። ይህንን የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ በሚመለከት ጥቂት የፖለቲካ ድርጅቶች አስተያየታቸውን ለዶቼ ቬለ ሰጥተዋል ።...more0minPlay
December 10, 2025«ለሕጉ ብለን ላለመሰረዝ በምርጫው እንወዳደራለን» ኦነግበኦሮሚያ ክልል ውስጥ ባለው የፀጥታ ችግር እና አስቻይ የምርጫ አውድ አለመኖሩን በመጥቀስ ከአምስት ዓመታት በፊት ከተካሄደው ስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ እራሳቸውን ካገለሉ የተቃዋሚ ፖለቲካ ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) በዘንድሮ ብሔራዊ ምርጫ ግን ተሳትፎውን እንደሚያደርግ ማረጋገጫ ሰጥቷል፡፡...more0minPlay
December 10, 2025የዩክሬን እና አውሮጳ ዕቅድን ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ይቀበሉት ይሆን?የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬን ጦርነትን ለማስቆም በሚል ያቀረቡት ባለ 28 ነጥብ የሰላም ምክረ-ሐሳብ ዕቅድ ውጤት ያስገኘ አይመስልም ። ዩክሬን እና የአውሮጳ አገራት መሪዎች ዩናይትድ ስቴትስ ያቀረበችው የሰላም እቅድን ከልሰው በቅርቡ «የተጣራ» ያሉትን ሠነድ ለማቅረብ ዝግጁ መሆናቸውን ትናንት ይፋ አድርገዋል ።...more0minPlay
December 09, 2025አውሮጶችን ያስቆጣው አዲሱ የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የደኅንነት ስልትአውሮጳን በእጅጉ የሚተቸው በቅርቡ ይፋ የተደረገው የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የደኅንነት ስልት በእንግሊዘኛው ምህጻር NSS ሰነድ እያነጋገረ ነው። ሩስያን ደግፎ አውሮጳን የሚያጣጥለውን ይህን ሰንድ አውሮፓውያን እየኮነኑት ነው።...more0minPlay
December 09, 2025ኢትዮጵያ የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ም/ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ሆና መመረጥዋኢትዮጵያ ለመጭዉ 2026 ዓመት የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ም/ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ሆና ተመረጠች። ጄኔቫ የሚገኘዉ የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ም/ቤት ሰኞ ባወጣዉ መግለጫ ኢትዮያን መመረጥዋን አሳዉቋል። ምርጫዉ የሃገራትን የሰብዓዊ ሁኔታ መሻሻል፤ አልያም ማቆልቆልን አያገናዝብም፤ የተለመደ አሰራር ነዉ ያሉት አንድ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ናቸዉ።...more0minPlay
December 09, 2025ለሰባተኛው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ ግንቦት 24 ድምጽ ይሰጣል“ይደረጋል” ወይስ “አይደረግም” ሲባል ለቆየው ሰባተኛው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ድምጽ እንደሚሰጥ ቀን ተቆርጧል። ተቃዋሚዎች ግጭቶች እና የጸጥታ ሁኔታ ለምርጫ እንቅፋት እንደሚሆኑ ቢሰጉም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ እስከ ድምጽ መስጫው ዕለት እንደሚገመገም አስረድተዋል።...more0minPlay
December 09, 2025ድርጅታቸው ከመንግሥት ጋር የመደራደር ፍላጎት እንደሌለው አቶ እስክንድር ነጋ ተናገሩየአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ጋር “ዘላቂ የሰላም ሥምምነት” ተፈራረሙ መባሉን የድርጅቱ መሪ አቶ እስክንድር ነጋ ውድቅ አደረጉ። አቶ እስክንድር ነጋ ዛሬ ለዶቼ ቬለ እንዳሉት ድርጅታቸው ከመንግስት ጋር «አልተደራደረም» ፤ «የመደራደር ፍላጎትም የለውም»።...more0minPlay
December 09, 2025አቅም የሚፈትነው የጤና አገልግሎትየፊታችን ሐሙስ በጎርጎሪዮሳዊው የዘመን ቀመር ዲሴምበር 12 ቀን ዓለም አቀፍ የጤና ሽፋን ቀን ይታሰባል። የተመድ የዘንድሮው ዓመታዊ ቀን ሲታሰብ በተለይ ከአቅም ጋር የተመጣጠነ ህክምናን ለማዳረስ የሚደረገው ጥረት ትኩረት እንዲሰጠው ከወዲሁ አሳስቧል።...more0minPlay
December 08, 2025በታጣቂዎች እገታ ስር የነበሩ 3 የኦሮምያ ክልል አቃቤያነ ሕግ መለቀቃቸውበኦሮምያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን ውስጥ እገታ ስር ከነበሩ 3 የኦሮምያ ክልል አቃቢያነ ሕግ ባለፈው ቅዳሜ መለቀቃቸውን የኦሮምያ ክልል የአቃቤያነ ሕግ ማኅበር ዛሬ አስታወቀ ። እገታው በተፈጸመበት ወቅት ከተያዙት መካከል አንዱ መገደላቸውን ዶቼቬለ ከዚህ ቀደም ዘግቧል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.