Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.
December 08, 2025በአሜሪካ ለሚወለዱ ህጻናት የገንዘብ ቁጠባበአሜሪካ የሚወለዱ ህጻናት፣እንደ ጎርጎሮሳዊው ጊዜ አቆጣጠር ከሚቀጥለው ዓመት ሐምሌ ወር 2026 ጀምሮ ፣አንድ ሺህ ዶላር እንደሚሰጣቸው ተገለጸ።ህጻናቱ ገንዘቡን የሚያገኙት በትራምፕ ስም በሚከፈትላቸው የባንክ ደብተር ሲሆን፣የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን፣ ወላጆች መመዝገብ አለባቸው ተብሏል።...more0minPlay
December 08, 2025ሶሪያ፤ አንድ ዓመት ክበሺር አላሳድ በኋላአልሻራ የአውሮፓውያንን ብቻ ሳይሆን በአሸባሪነት ፈርጃቸው የነበረችው አሜሪካ መሪ ፕሬዝዳንት ትራምፕም ባለፈው ወር መጨረሻ ወደ ኋይትሀውስ በመጋበዝ አድናቆታቸውንና ድጋፋቸውን ችርዋቸዋል። ተጥሎባት የነበረው ማዕቀብም በጊዚያዊነት እንዲነሳ አዘዋል። አሜሪካ በምትመራው አለማቀፍ የጸረ ሽብር ግብረ ሀይል አባል እንድትሆን እደሚፈልጉም አስታውቀዋል።...more0minPlay
December 08, 2025የኅዳር 29 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበቫሌንሺያ ማራቶን ትውልደ ኤርትራውያን የአውሮጳ ሯጮች ትናንት ድል ቀንቷቾዋል ። አርናል በሽርፍራፊ ሰከንዶች ሽንፈት ገጥሞታል፥ ማንቸስተር ሲቲ ድል አድርጎ በነጥብ ተጠግቶታል ። ሊቨርፑል ግራ ተጋብቷል ። ሞሐመድ ሣላህ በሊቨርፑል እጅግ ሐዘን ገብቶታል፥ ምናልባትም ከሚወደው ሊቨርፑል ሊሰናበት ይችል ይሆናል ።...more0minPlay
December 08, 2025"ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት'' 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ተከበረ20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት'' በሚል መሪ ሀሳብ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ ተከብሯል። እንደምታውቂው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በቅርብ ዓመታት ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተለይተው ከተዋቀu ሁለቱ ክልሎች አንዱ ነው።...more0minPlay
December 08, 2025ለንደን፤ ዜሌንስኪ፤ ከሜርስ፤ ማክሮን እና ስታርመር ጋር ለንደን ላይ ተገናኙበፍሎሪዳ የዩክሬን እና የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ስብሰባ በኋላ፤ የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ዛሬ ሰኞ ከአውሮጳ አጋሮቻቸው ጋር ለንደን ላይ እየመከሩ ነዉ። ዛሬ ለንድን ላይ እየተካሄደ ባለዉ ዉይይት የዩክሬይኑፕሬዚዳንት ከጀርመኑ መራሔ መንግስት፤ከፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት፤እና ከብሪታኒያዉ ጠ/ሚ ጋር በዩክሬን ጦርነት ጉዳይ እየተወያዩ ነዉ።...more0minPlay
December 07, 2025እንወያይ፤ ጦርነት ያባባሰው ወሲባዊ ጥቃት በአማራ ክልልጾታን መሰረት ያደረገ ጥቃት በኢትዮጵያ ስር የሰደደ ችግር ቢሆንም፣ በአገሪቱ እየተከሰቱ ባሉ የትጥቅ ግጭቶች ሳቢያ ጥቃቱ እየተባባሰ መምጣቱ ይነገራል። በአማራ ክልል ላለፉት ሁለት አመታት በፌደራል መንግስትና በፋኖ ሃይሎች መካከል እየተካሄደ ያለው ግጭትም በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ወሲባዊ ጥቃት ማባባሱን የቅርብ ጊዜ ዘገባዎች ያመለክታሉ።...more48minPlay
December 07, 2025የአፍሪካ ኅብረት እና ኢኮዋስ በቤኒን የተሞከረውን መፈንቅለ-መንግሥት አወገዙየአፍሪካ ኅብረት እና የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ በቤኒን የተሞከረውን መፈንቅለ-መንግሥት “በጥብቅ እና በማያሻማ ሁኔታ” አወገዙ። ራሳቸውን “የመልሶ ማቋቋም ወታደራዊ ኮሚቴ” ብለው የሚጠሩ የተወሰኑ ወታደሮች በቤኒን ብሔራዊ ቴሌቭዥን ጣቢያ ፕሬዝደንት ፓትሪስ ታሎን ከሥልጣን መባረራቸውን ገልጸው ነበር።...more0minPlay
December 06, 2025አፍሪቃ በዓለም አቀፍ ፖለቲካዊ መድረክ ድምጿን እንዴት እያሰማች ነውትራምፕ እግራቸዉ የዋሽንግተኑን ቤተ-መንግሥት ሲረግጥ፣ የዓለም ፖለቲካ አቅጣጫ መለወጥ ጀመረ። ዓለምአቀፉ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USAID) መፍረስ፣ አሜሪካ እንደ ፓሪስ የአየር ንብረት ለዉጥ ስምምነት እና የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ካሉ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ራስዋን ማግለልዋ፤ የኃያላን ተፅዕኖ በዓለም ላይ ምን ያህል እንደሆነ ያሳየ ነዉ።...more9minPlay
December 06, 2025ጥርጣሬ የበዛበት የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ-ሩዋንዳ የሰላም ስምምነትዩናይትድ ስቴትስ በመካከለኛው አፍሪቃ "ታሪካዊ" የሰላም ስምምነትን ስታካሂድ፣ በምስራቅ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ከባድ ውጊያዉ እንደቀጠለ ነዉ። የዳግም ግጭቶች መቀስቀስ፣ በመሪዎች መካከል ያለ አለመተማመን እና የአሜሪካ የማዕድን ፍላጎት ማስጠንቀቂያዎች መሬት ላይ ያለውን ደካማ እውነታ ፍንትዉ የሚያሳዩ ናቸዉ።...more7minPlay
December 06, 2025የአውሮፓ ሕብረት ውሳኔና በልጅየም ተቃውሞ«ይህ የመቋቋሚያ ብድር ወይም ሪፓሬሽን ሎን ፕሮግራም የህግ ክፍተት ያለበት፤ የኢኮኖሚና ፋይናንስ ቀውስ ሊያስክተል የሚችል ነው።» የቤልጅየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክሲመ ፕሬቮት...more5minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.