Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.
December 12, 2025ጀርመን በሰሜን ኢትዮጵያ ለሰላም ግንባታ፣ ለማረጋጋት እና ለግጭት መከላከል ጥረቶች የሚያግዝ የገንዘብ ድጋፍ አደረገጀርመን ጦርነት ጉዳት ባደረሰባቸው የሰሜን ኢትዮጵያ ክልሎች ለሰላም ግንባታ፣ ለማረጋጋት እና ለግጭት መከላከል ጥረቶች የሚውል ተጨማሪ የ5 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አደረገ።...more4minPlay
December 12, 2025ዶናልድ ትራምፕ ባለ 1 ሚሊዮን «የትራምፕ ወርቃማ ካርድ» ቪዛን ይፋ አደረጉየዩናይትድስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣አንድ ሚሊዮን ዶላር የሚከፈልበት፣'ጎልደን ካርድ የተሰኘ የጉዞ ማለፊያ ፈቃድ /ቪዛ/ ይፋ አደረጉ። በሌላ በኩል፣የበርካታ የአውሮፓ አገራት ጎብኚዎች፣ወደ አሜሪካ ለመግባት፣የአምስት ዓመታት የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ታሪካቸውን እንዲያቀርቡ የሚጠየቁበት የፖሊሲ ዐሳብ ቀርቧል።...more4minPlay
December 12, 2025ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ የሕግ ከለላ መስቷን አቋረጠችየትራምፕ አስተዳደር በዩናይትድ ስቴትስ፣ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ዜጎች ህጋዊ መኖርያ ፈቃድን በግዚያዊነት ማገዱን አስታወቀ። " ሁኔታዎችን ከገመገሙ በኋላ እና አግባብነት ካላቸው የአሜሪካ መንግስት ተቋሞች ምክክር ካደረጉ በኋላ፤ የደኅንነት ዘርፍ ቢሮ ኢትዮጵያ ከዚህ በኋላ ለጊዜያዊ ጥበቃ ሁኔታ ስያሜ ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት እንደማትቀጥል።...more0minPlay
December 12, 2025የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴ አጠቃቀሞች ከማኅበረሰቡ እሴት ጋር ሲነጻጸርየኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በማኅበራዊ መገናኛ አውታሮች ላይ ከማኅበረሰቡ ባህልና ወግ ያፈነገጡ ተግበራትን ፈጽመዋል ብሎ የጠረጠራቸውን በስፋት በቁጥጥር ስር እያዋለ እንደሚገኝ እያሳወቀ ነው።...more4minPlay
December 11, 2025ቡንደስታግ፤ የጀርመን አዲሱ የአፍሪቃ ግንኙነት መርህ እና የጀርመን እሴቶችበጀርመን ፌዴራል ፓርላማ - ቡንዴስታግ የጀርመን አዲስ የአፍሪቃ ስትራቴጂን በሚመለከት ስብሰባ ተካሂዷል። በፍላጎት ላይ የተመሰረተ የውጭ ፖሊሲ ግልጽነት አስተማማኝነት ያለው መሆኑ ተገልጿል። ፖሊሲዉ ኢኮኖሚያዊ ጂኦፖለቲካዊና ማህበራዊ እሴቶችን የዘረዘረ ነበር። ጀርመን ኢትዮጵያን ጨምሮ ከአፍሪቃ ጋር ያላትን የጋራ ግንኙነት ማጠናከር ትፈልጋለች።...more0minPlay
December 11, 2025በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ገበያ “ውድድርን ለማሳደግ ቀጣይነት ያለው እርምጃ እንደሚያስፈልግ” አይኤምኤፍ አሳሰበበኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ገበያ “ውድድርን ለማሳደግ ቀጣይነት ያለው እርምጃ እንደሚያስፈልግ” የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ባለሙያዎች አሳስበዋል። ባለሙያዎቹና የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት የተስማሙበት አራተኛ ግምገማ ሲጸድቅ 261 ሚሊዮን ዶላር ይለቀቃል። ይህ ከተፈቀደው 3.6 ቢሊዮን ዶላር ብድር መንግሥት የወሰደውን 2.1 ቢሊዮን ዶላር ያደርሰዋል...more7minPlay
December 11, 2025በኢትዮጵያ በነዳጅ ማደያዎች የሚስተዋለው የአቅርቦት መቆራረጥ መንስኤው ምንድነው?ሰሞኑን አዲስ አበባን ጨምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ከተሞች በነዳጅ እጥረት ምክንያት በትራንስፖርት ዘርፉ ከፍተኛ መስተጓጎሎች ተስተውለዋል።...more0minPlay
December 11, 2025በዓለም ቅርስነት የተመዘገበው «ጊፋታ»የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ)የወላይታ ብሄር የዘመን መለወጫ በዓል «ጊፋታ»ን በማይዳሰሱ የዓለም ቅርስነት መዘገበ። ባህሉ በዩኔስኮ መመዘገቡን ተከትሎ በወላይታ ዞን የተለያዩ ከተሞች ህዝቡ ደስታውን በሠልፍ ሲገልጽ ውሏል።...more0minPlay
December 11, 2025ከመሬት የገነፈለው የደቡብ ወሎ ዞን የነዳጅ ሀብትበአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳና ወረኢሉ ወረዳዎችን በሚያዋስነው መቸላ ወንዝ አለት ስንጥቅ ወጥቶ የሚታየው ነዳጅ በተደጋጋሚ ጥናት ቢካሄድበትም ጥቅም ላይ አለመዋሉን የአካባቢዉ ነዋሪዎች ገለፁ።...more0minPlay
December 10, 2025በኢትዮጵያ ምርጫ ሲቃረብ ገዥው ብልጽግና ፓርቲ ወደ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች እያደላ ነውየኢትዮጵያ ሰባተኛ አጠቃላይ ምርጫ በመካሔድ ላይ የሚገኙ ግጭቶች፣ የፖለቲካ ምኅዳር መጥበብ እና የተቃዋሚዎች መዳከም አጥሎቶበታል። ገዥው ብልጽግና ፓርቲ እንደ ስኬት የሚቆጥራቸውን ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች አጉልቶ ለማቅረብ ሲጥር ይታያል። የኑሮ ውድነት፣ ሥራ አጥነት እና የድሕነት መጨመርን የመሳሰሉ አንገብጋቢ ጉዳዮች ክርክር ሊደረግባቸው የሚገባ ናቸው።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.