Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.
December 04, 2025ተደራራቢ ችግሮች የበረቱበት የትግራይ ኢኮኖሚ በድጎማ በጀት እና በጥሬ ገንዘብ እጥረት ፈተና ተጋርጦበታልሉቴናንት ጄኔራል ታደሰ ወረደ “የትግራይ ሕገ-መንግሥታዊ ወሰኖችን የማክበር፣ የማስከበር” እና “ተፈናቃዮች ወደቀያቸው የመመለስ ጉዳይ” “ለሌላ ዙር ጦርነት ማገርሸት ዋና ምክንያት መሆን” እንደሚችሉ ገልጸዋል። የድጎማ በጀት ሳይላክ መቅረትና የጥሬ ገንዘብ እጥረት የትግራይ ክልልን ሕዝብ እና ኢኮኖሚ ለከፋ ችግር እንደሚዳርጉ ባለሙያዎች ይናገራሉ።...more0minPlay
December 03, 2025የካፒታል ገበያ አገልግሎት አቅራቢዎች “እባካችሁ በተሰጣችሁ ፈቃዶች ላይ አትተኙባቸው”አራት የኢንቨስትመንት ባንኮችን ጨምሮ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ፈቃድ የሰጣቸው የካፒታል ገበያ አገልግሎት አቅራቢዎች ቁጥር 13 ደርሷል። በአዲስ በባ በመካሔድ ላይ በሚገኘው የካፒታል ገበያ ጉባኤ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ “እባካችሁ በተሰጣችሁ ፈቃዶች ላይ አትተኙባቸው” ሲሉ መክረዋል።...more0minPlay
December 03, 2025የጀርመን ፕረዚዳንት የለንደን ጉብኝትሽታይንማየር ከብሪታኒያው ጠቅላይ ሚንስትር ጋር የነበራቸውን ውይት ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ዊንዝር ቤተመንግስት በማቅናት በንጉስ ቻርልስና ንግስት ካሜላ ልኡል ዊሊያምና ልእልት ካትሪን በታሪካዊው የንጉሣዊ መኖሪያ ቤት በቅዱስ ጊዮርጊስ አዳራሽ ውስጥ በተዘጋጀላቸው የራት ግብዣ ላይ ለመገኘት ወደ ዊንዘር ቤተመንግስት እቅንተዋል።...more0minPlay
December 03, 2025የአሜሪካ የሰላም ልኡክ በሞስኮከውይይቱ በኋላ ከክሬምሊን የወጣው መግለጫ ፕሬዝዳንት ፑቲን የሰላም እቅዱን እንዳለ ባይቀበሉትም ግን ደግሞ በሙሉ እንዳልተቃወሙትና ቀጣይ ውይይቶች የሚያስፈልጉት መሆኑን የሚገልጽ ነው።...more0minPlay
December 03, 2025የሱዳን ቀውስ፦ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጫና ማሳደር ይችል ይሆን?ምንም እንኳን በዩናይትድ ስቴትስ የቀረበው የተኩስ አቁም ጥሪ በሱዳን ተቀባይነት ባያገኝም፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ግን ደም አፋሳሹን ግጭት አስቁሞ የሰብአዊ ርዳታ እንዲቀላጠፍ ጫና ሊፈጥር ይችል ይሆናል ። ግን ደግሞ ተፋላሚ ኃይላቱ ነፍጣቸውን ለማውረድ ዝግጁ ናቸው?...more0minPlay
December 03, 2025ኢትዮጵያ ከ22 ዓመት በኋላ በአዳጊዎቿ ለአፍሪቃ ዋንጫ አለፈችየኢትዮጵያ ዕድሜያቸው ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ የእግር ኳስ ተጨዋቾች ከ22 ዓመታት በኋላ ለአፍሪቃ ዋንጫ ማለፍ ችለዋል ። ቡድኑ ማለፉን ያረጋገጠው ማክሰኞ ኅዳር 23 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የኬንያ አቻውን አዲስ አበባ ውስጥ 3 ለ0 ድል ካደረገ በኋላ ነው ። ፌዴሬሽኑ ይህ አጋጣሚ ከእጁ እንዳይወጣ ብዙ ሊሠራ እንደሚገባ ተገልጧል ።...more0minPlay
December 02, 2025በዓለማችን እያደገ የሄደው የጦር መሣሪያ ምርት ፣ ንግድና ስጋቱየጀርመን ኩባንያዎች በጦር መሣሪያ ሽያጩ ስኬታማዎቹ ናቸው። በ2024 የጀርመን የጦር መሣሪያ ሽያጭ ገቢ በ36 በመቶ ጨምሯል። SIPRI እንደሚለው የጀርመን የጦር መሣሪያ ሽያጭ ገቢ ያደገው ሀገሪቱ ለዩክሬን በወታደራዊ እርዳታ የሰጠቻቸውን የጦር መሣሪያዎች ለመተካትና የጦር መሣሪያ ክምችቷንም ለማሳደግ ጦር ኃይሉ ባቀረበው ጥያቄ መሠረት ነው።...more0minPlay
December 02, 2025ሞስኮ፤ የዩክሬን ጦርነት ፍጻሜ ያገኝ ዘንድ አሜሪካ፤ ከሩስያ ጋር ፊት ለፊት ልትነጋገር ነውአሜሪካ ዩክሬን ውስጥ እየተካሄደ ያለው ጦርነት ፍጻሜ ያገኝ ዘንድ ከሩስያ ጋር ፊት ለፊት ልትነጋገር ነው። የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አማች ጃሬድ ኩሸር እና ልዩ መልዕክተኛው ስቲቭ ዊትኮፍ ሞስኮ ውስጥ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተገናኝተው ይነጋገራሉ ተብሎ ይጠበቃል።...more0minPlay
December 02, 2025አሜሪካ ሰሞኑን በተገን ጠያቂዎች ላይ ያሳለፈቻቸው ውሳኔዎች አንድምታየአሜሪካ የዜግነት እና የስደተኞች አገልግሎት ለሁሉም የተገን ጥያቄ ውሳኔ መስጠት ማቆሙን ሰሞኑን አስታውቋል።ርምጃው አንድ አፍጋናዊ በዋሽንግተን ዲሲ በብሔራዊ ዘብ አባላት ላይ ተኩስ መክፈቱን ተለትሎ ነው።ከዚህ ውሳኔ ቀደም ብሎ ትራምፕ ከሦስተኛው ዓለም ሀገራት ወደ አሜሪካን የሚሰደዱ ሰዎች በሙሉ በሙሉ እንደሚያስቆሙ ገልፀው ነበር።...more7minPlay
December 02, 2025ተቃዋሚዎች ሥጋት ቢጫናቸውም በኢትዮጵያ ሰባተኛ ጠቅላላ ምርጫ ለመሳተፍ እየወሰኑ ነውየኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ በምርጫ ቦርድ ላለመሰረዝ በሰባተኛው አጠቃላይ ምርጫ ለመሳተፍ ቢወስንም የሚወዳደረው በአዲስ አበባ እና “ጥቂት አካባቢዎች ብቻ” ይሆናል። ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትሕ ፓርቲ ቢሳተፍም “አጃቢ” መሆን አይፈልግም። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያዘጋጀው የጊዜ ሰሌዳ ከጸደቀ ከስድስት ወራት በኋላ ድምጽ ይሰጣል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.