Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.
November 22, 2025የዲጂታል ግንዛቤ “የጤና አልጎሪዝም” ድራማይህ “የጤና አልጎሪዝም” የተሰኘው አዲስ እና ባለ 10 ክፍል የዶቸ ቬለ በማድመጥ መማር ድራማ ነው። በዲጂታል ቴክኖሎጂ ግንዛቤ ላይ የሚያተኩረው ድራማ ደራሲ ጄምስ ሙሐንዶ ይባላል። በፍጥነት እያደገ ወደ ሚገኘው የአርቴፊሺያል ኢንተለጀንስ ዓለም በመዝለቅ በዕለት ተለት ሕይወታችን ላይ ምን አይነት ተጽዕኖ እያሳደረ እንደሚገኝ ይመለከታል።...more0minPlay
November 22, 2025የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ የምግብ እርዳታ ለተረጂዎች በትክክል አይደርስም ተባለየአውሮፓ ህብረት የመርማሪዎች ቡድን (ECA) በአውሮፓ ኮሚሽን የአፍርካ የምግብ እርዳታ ክንውን ላይ ባወጣው የምርመራ ዘገባ፤ ህብረቱ ባለፉት አመታት በአፍርካ ለረሀብ ለተጋለጡና የምግብ እጥረት ላለባቸው አካባቢዎች የሰጠው እርዳታ፤ የጠና እረሀብ ላላባቸውና አስቸኳይ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ህዝቦች በትክክል እንደማይደርስ አጋልጧል።...more0minPlay
November 22, 2025በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ እና ዉጫሌ ከተሞች አቅራቢያ የተጠለሉ ተፈናቃዮች ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ተጋልጠናል አሉበደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ እና ዉጫሌ ከተሞች አቅራቢያ የተጠለሉ ተፈናቃዮች ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ተጋልጠናል አሉ ። ተፈናቃዮቹ እንዳሉት እስከ ሰባት ወራት ልዩነት ይቀርብ የነበረው አነስተኛ መጠን ያለው ምግብ አሁን እስከ መቋረጥ ደርሷል ።...more0minPlay
November 22, 2025ትኩረት በአፍሪቃ፣ የCOP30 ትዩዩ-ጉባኤ፣ የኤል ፋሻር እልቂት ያስከተለዉ ዉግዘትና ማዕቀብየናጄሪያ፣ የደቡብ አፍሪቃ፣ የሴኔጋል፣ የጊኒ ቢሳዉ፣ የቶጎና የሌሎቹም የአፍሪቃ ሐገራት የተፈጥሮ ጥበቃ ተሟጋቾች፣ ባለሙያዎችና ምሑራን ባንድ ነገር አንድ ናቸዉ።ከዚሕ ቀደም ከተደረጉ ጉባኤዎች ሁሉ በዘንድሮዉ ጉባኤ የአፍሪቃን ችግር ለተቀረዉ ዓለም ለማሳወቅ የተሻለ እድል አግኝተዉበታል-በሕዝብ ጉባኤ።...more0minPlay
November 22, 2025የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ዓለም አቀፍ ችግሮችን ለመፍታት በጋራ መተባበር እንደሚያስፈልግ አሳስሰቡየደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ዓለም አቀፍ ችግሮችን ለመፍታት በጋራ መተባበር እንደሚያስፈልግ አሳስሰቡ። ራማፎሳ ይህንን ያሉት ዛሬ በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት መካሄድ የጀመረውን የቡድን 20 ጉባኤ መክፈቻ ንግግር ሲያደርጉ ነው።...more0minPlay
November 22, 2025በትግራይ ተጨማሪ ጥቃቶችን ለመከላከል መንግስታት እርምጃ እንዲወዱ ሂውማን ራይትስ ወች አሳሰበበሰሜን ኢትዮጵያ ፤ትግራይ ክልል ተጨማሪ ጥቃቶችን ለመከላከል ጉዳዩ ያሳሰባቸው መንግስታት እርምጃ መውሰድ አለባቸው ሲል ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት ሂውማን ራይትስ ወች አሳሰበ...more0minPlay
November 21, 2025የዓለም ባንክ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸዉ ሐገራት ለጤና የሚመድቡት ገንዘብ እጅግ አነስተኛ ነዉ አለእንደ ኢትዮጵያ፣ ማሊና ዩጋንዳን የመሳሰሉ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸዉ ሐገራት መንግሥታት ለጤና ጥበቃ የሚመድቡት ገንዘብ እጅግ በጣም ትንሽ መሆኑን የዓለም ባንክ አስታዉቋል። ድሆቹ ሐገራት መንግስታት ለጤና የሚመድቡት ገንዘብ የዓለም ባንክ መሰረታዊ የጤና አገልግሎት ለማዳረስ ያስፈልጋል ከሚለዉ ዝቅተኛ ተመን እንኳ በእጅጉ ያነሰ ሲል የዓለም ባንክ ገለፀ።...more5minPlay
November 21, 2025ፓሪስ ላይ የተካሄደዉ የጀርመን ፈረንሳይ ትብብር ጉባኤባለፉት ዓመታት በቀጠለዉ የሩሲያ ዩክሬይን ጦርነት፤ የኃይልና ቴክኖሎጂ ጥገኝነት በትራንስ አትላንቲክ ትስስር ጥንካሬ እየላላ መምጣትና አስተማማኝ አለመሆን፤ ብሎም የፖለቲካ አለመረጋጋት፤ የአዉሮጳ ዋንኛ አንቀሳቃሽ ሞተር ለሆኑት ለፈረንሳይ ጀርመን ትብብር፤ ጫና ዉስጥ ሊከተዉ መቻሉ ተነግሯል።...more4minPlay
November 21, 2025ደቡብ አፍሪቃ የምታስተናግደው በአፍሪቃ የመጀመሪያው የቡድን ሀያ ጉባኤየዋሽንግተንና የደቡብ አፍሪቃ ግንኙነት ተበላሽቷል። ዋሽንግተን ፕሪቶሪያ ላይ ከፍተኛ ታሪፍ ጥላባታለች። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ያለአንዳች ተጨባጭ መረጃ በደቡብ አፍሪቃ በነጭ ደቡብ አፍሪቃውያን ላይ ያነጣጠረ የዘር ማጥፋት ይካሄዳል ብለው ደምድመዋል። የደቡብ አፍሪቃ መንግሥት በበኩሉ የትራምፕን ውንጀላ ሐሰት ሲል አስተባብሏል።...more6minPlay
November 21, 2025የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የ520 ሚሊዮን ዶላር ስምንት ጨረታዎች ይፋ ሲያደርግ ምን እያለ ነው?የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እስከ መጋቢት በስምንት ጨረታዎች 520 ሚሊዮን ዶላር ለባንኮች እንደሚያከፋፍል አሳውቋል። ባንኩ ከዚህ ቀደም ከሚከተለው አሠራር ለየት ባለ መንገድ ጨረታዎቹን ይፋ ያደረገው በውጭ ምንዛሪ ገበያው ብር እየተዳከመ ሲሔድ ነው። ባለፈው አንድ ወር ብር በብሔራዊ ባንክ አመልካች ዕለታዊ የምንዛሪ ተመን መሠረት 2.9% ተዳክሟል።...more7minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.