Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.
November 15, 2025በደቡብ ኢትዮጵያ ጅንካ ከተማ ተከሰተ የተባለው አዲሱ በሽታ ማርበርግ ቫይረስ መሆኑ ተገለፀትናንት አርብ ኅዳር 5 ቀን 2018 ዓ.ም.የኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በደቡብ ኢትዮጵያ በጂንካ ከተማ ተከስቶ የነበረው ምንነቱ ያልታወቀ ሲባል የነበረው በሽታ ማርበርግ ቫይረስ መሆኑን አስታውቋል።...more0minPlay
November 15, 2025ትራምፕ በቢቢሲ ላይ እስከ 5 ቢሊየን ዶላር የሚያስቀጣ ክስ ሊመሰርቱ ነውየአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከ1 ቢሊዮን እስከ 5 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ የጉዳት ካሳ የሚጠይቅ ክስ ቢቢሲ ላይ እንሚመሰርቱ ገለፁ።ትራምፕ ክሱን በሚቀጥለው ሳምንት ሊመሰርቱ እንደሚችሉ ተናግረዋል። ቢቢሲ ፕሬዚዳንት ትራምፕን በ2024 እሳቸውን በተመለከተ በሰራው ዘገባ ባለፈው ሳምንት ይቅርታ ጠይቆ ነበር።...more0minPlay
November 14, 2025በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተከሰተ በተባለው በሽታ ላይ ከኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት ገለፀበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ ውስጥ ተከሰተ በተባለው «ቫይራል ሄመሬጂክ ፊቨር» የተባለ በሽታ ላይ ከኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት ገለፀ።የበሽታው ምልክት ያለባቸው ሰዎች በአፋጣኝ ወደ ጤና ጣቢያ እንዲሄዱም ድርጅቱ አሳስቧል።አንድ የአካባቢው ነዋሪ ግን ስለበሽታው ግንዛቤ የለም ይላሉ።...more0minPlay
November 14, 2025ጀርመን ብሄራዊ ውትድርና አገልግሎት ምልመላ ልትጀምር ነውከወራት የዘለቀ ክርክር በኋላ የጀርመን መንግስት የወታደሮችን ቁጥር ለመጨመር አዲስ ዘዴ ለመንደፍ ተስማምቷል።ቡንድስዌህር እየተባለ የሚጠራው የጀርመን ጦር ተጨማሪ ሀይል እንደሚያስፈልገው ገልጿል። ለዚህምብሄራዊ ውትድርና አገልግሎት ምልመላ ለመጀመር a።ቅዷል። ርምጃው ሀገሪቱን አሁን ካለው የጅኦ ፖለቲካ እውነታ ጋር ራሷን ለማስማማት ነው ተብሏል።...more0minPlay
November 14, 2025ከታንዛኒያ ምርጫ ግጭት በኋላ ፖሊስ የወሰዳቸው ርምጃዎች እየወጡ ነውየታንዛንያን ምርጫ ተከትሎ በሐገሪቱ በተነሳው ብጥብጥ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መገደላቸውን ዋናው የተቃዋሚ ፓርቲና የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ይናገራሉ። የታንዛንያ መንግስት የተጠቀሰው ቁጥር የተጋነነ ነው ቢልም ስለሞቱ ሰዎች ትክክለኛ ቁጥር ከመግለፅ ተቆጥቧል። የታንዛኒያ ፖሊስ ርምጃን በተመለከተ ዶይቸ ቬለ የቪዲዮ ዘገባ ሰርቷል።...more4minPlay
November 14, 2025የአፍሪቃ ቀንድ ዉስብስብ ዉጥረት፣ የዉጪ ኃይላት ጣልቃ ገብነትና ሥጋቱአፋር ክልል ዉስጥ ተሰነዘረ የተባለዉ ጥቃትና ትግራይ ክልል ደረሰ የተባለዉ የሰዉ አልባ አዉሮፕላን ድብደባ ደግሞ የተፈራዉ ጦርነት ሊጀመር «የኃይል መፈታተሺያ» ይሆናል የሚል ጥርጣሬ አጭሯል።ደራሲና የፖለቲካ ተንታኝ የሱፍ ያሲን እንደሚሉት ተቀናቃኝ ሐይላት የጀመሩት መፈታተሽና የገጠሙት የቃላት ጦርነት ዳግም ጦርነት የማይቀር አስመስሎታል...more24minPlay
November 13, 2025ፈረንሳይ ውስጥ የበርካቶችን ሕይወት የቀጠፈው የሽብር ጥቃት 10ኛ ዓመትፈረንሳይ የዛሬ አስር ዓመት ከ130 በላይ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፉ በርካታ የሽብር ጥቃቶች የተፈጸሙበትን ዕለት እያሰበች ነው። የጥቃቱ ሰለባዎች ቤተሰቦች የመታሰቢያ ቤተመዘክር እየተዘጋጀ ሲሆን በጎርጎሪዮሳዊው 2029 ዓ,ም ተጠናቆ ይከፈታል ተብሎ ይጠበቃል።...more6minPlay
November 13, 2025የኢራንና የዓለም የአቶሚክ ተቆጣጣሪ ድርጅት ዉዝግብየዓለም የአዉቶሚክ ተቆጣጣሪ ድርጅት (IAEA) ከሶስት ወር በኋላ ባለፈዉ መስከረም ባወጣዉ መግለጫ ግን ኢራን 440.9 ኪሎ ግራም የሚመዝን የተብላላ የዩራኒየም ክምች እንዳላት አስታወቀ።ድርጅቱ እንደሚለዉ የኢራን የዩራኒየም ክምችት 60 በመቶ የነጠረ ወይም የተብላላ ነዉ።ኑክሌር ቦምብ ለማምረት ዩራኒየሙ 90 በመቶ መንጠር ወይም መብላላት አለበት።...more5minPlay
November 13, 2025በጅንካ ከተማ የተከሰተው በሽታ ምንድን ነው?የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጅንካ ከተማ «ምንነቱ በመረጋገጥ ላይ ነው» ያለው የሄሞራጂክ ፊቨር መከሰቱን ገልጿል። በበሽታው የተጠረጠሩ ስምንት ሰዎችም እንዳሉ ሚኒስቴሩ አስታውቋል። የጅንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ሜዲካል ዳሬክተር ለዶይቸ ቬለ እንዳስረዱት እስካሁን ተመሳሳይ ምልዕክቶች ያሳዩ የስድስት ሰዎች ህይወት አልፏል።...more6minPlay
November 12, 2025በሰኔ ይጠናቀቃል የተባለው የመገጭ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ወጪ ስንት ነው?በ2.5 ቢሊዮን ብር የመነሻ ዋጋ ተጀመረው የመገጭ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት በጀት 20.7 ቢሊዮን ብር መድረሱን የፌድራል ሥነ-ምግባር እና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን ሰነድ አሳይቷል። ለግንባታው በ2018 በጀት ውስጥ ከ4.9 ቢሊዮን ብር በላይ ተመድቧል። መንግሥት 13 ዓመታት የተጓተተው ግንባታ በስምንት ወራት እንደሚጠናቀቅ ገልጿል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,893 episodes available.