Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,899 episodes available.
November 14, 2025የአፍሪቃ ቀንድ ዉስብስብ ዉጥረት፣ የዉጪ ኃይላት ጣልቃ ገብነትና ሥጋቱአፋር ክልል ዉስጥ ተሰነዘረ የተባለዉ ጥቃትና ትግራይ ክልል ደረሰ የተባለዉ የሰዉ አልባ አዉሮፕላን ድብደባ ደግሞ የተፈራዉ ጦርነት ሊጀመር «የኃይል መፈታተሺያ» ይሆናል የሚል ጥርጣሬ አጭሯል።ደራሲና የፖለቲካ ተንታኝ የሱፍ ያሲን እንደሚሉት ተቀናቃኝ ሐይላት የጀመሩት መፈታተሽና የገጠሙት የቃላት ጦርነት ዳግም ጦርነት የማይቀር አስመስሎታል...more24minPlay
November 13, 2025ፈረንሳይ ውስጥ የበርካቶችን ሕይወት የቀጠፈው የሽብር ጥቃት 10ኛ ዓመትፈረንሳይ የዛሬ አስር ዓመት ከ130 በላይ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፉ በርካታ የሽብር ጥቃቶች የተፈጸሙበትን ዕለት እያሰበች ነው። የጥቃቱ ሰለባዎች ቤተሰቦች የመታሰቢያ ቤተመዘክር እየተዘጋጀ ሲሆን በጎርጎሪዮሳዊው 2029 ዓ,ም ተጠናቆ ይከፈታል ተብሎ ይጠበቃል።...more6minPlay
November 13, 2025የኢራንና የዓለም የአቶሚክ ተቆጣጣሪ ድርጅት ዉዝግብየዓለም የአዉቶሚክ ተቆጣጣሪ ድርጅት (IAEA) ከሶስት ወር በኋላ ባለፈዉ መስከረም ባወጣዉ መግለጫ ግን ኢራን 440.9 ኪሎ ግራም የሚመዝን የተብላላ የዩራኒየም ክምች እንዳላት አስታወቀ።ድርጅቱ እንደሚለዉ የኢራን የዩራኒየም ክምችት 60 በመቶ የነጠረ ወይም የተብላላ ነዉ።ኑክሌር ቦምብ ለማምረት ዩራኒየሙ 90 በመቶ መንጠር ወይም መብላላት አለበት።...more5minPlay
November 13, 2025በጅንካ ከተማ የተከሰተው በሽታ ምንድን ነው?የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጅንካ ከተማ «ምንነቱ በመረጋገጥ ላይ ነው» ያለው የሄሞራጂክ ፊቨር መከሰቱን ገልጿል። በበሽታው የተጠረጠሩ ስምንት ሰዎችም እንዳሉ ሚኒስቴሩ አስታውቋል። የጅንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ሜዲካል ዳሬክተር ለዶይቸ ቬለ እንዳስረዱት እስካሁን ተመሳሳይ ምልዕክቶች ያሳዩ የስድስት ሰዎች ህይወት አልፏል።...more6minPlay
November 12, 2025በሰኔ ይጠናቀቃል የተባለው የመገጭ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ወጪ ስንት ነው?በ2.5 ቢሊዮን ብር የመነሻ ዋጋ ተጀመረው የመገጭ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት በጀት 20.7 ቢሊዮን ብር መድረሱን የፌድራል ሥነ-ምግባር እና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን ሰነድ አሳይቷል። ለግንባታው በ2018 በጀት ውስጥ ከ4.9 ቢሊዮን ብር በላይ ተመድቧል። መንግሥት 13 ዓመታት የተጓተተው ግንባታ በስምንት ወራት እንደሚጠናቀቅ ገልጿል።...more0minPlay
November 12, 2025የዓይን ብርሃንን ይመልሳል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት አዲሱ ቴክኖሎጂየአሜሪካ እና የአውሮፓ ተመራማሪዎች፤ የእስፒል ራስ መጠን ያላት በጣም ትንሽ ቁስ (ቺፕ) ሬቲና በሚባለው የዓይን ክፍል ውስጥ በመቅበር የዓይን ብርሃንን ለመመለስ ያስችላል የተባለ ህክምና ላይ ሙከራ አድርገዋል። በአሜሪካ፣ ጀርመን፣ ብሪታኒያ፣ ኔዘርላንድ እና ጣሊያን በተደረገ ሙከራ ተስፋ ሰጪ ውጤት መገኘቱንም ተመራማሪዎቹ ገልፀዋል።...more0minPlay
November 12, 2025የትራምፕ አስተዳደር አዳዲስ የስደተኞች ፖሊሲዎችና አንደምታቸውአሜሪካ ስደተኞችን መቀበል ከጀመረች ከ45 ዓመታት ወዲህ አነስተኛ ቁጥር በተባለው የትራምፕ አስተዳደርሩ ዕቅድ መስረት፣በሚቀጥለው ዓመት ወደ አሜሪካ የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር ሰባት ሺ 500 ብቻ ይሆናል። ከዚህ ውስጥም፣አብዛኛው ድርሻ ለነጭ ደቡብ አፍሪቃውያን ቅድሚያ እንደሚሰጥ አስተዳደሩ አስታውቋል።...more0minPlay
November 12, 2025የአየር ለውጥ ጉባኤኢትዮጵያ እንዲህ አይነት በአየር ጸባይ ለውጥ የሚመክር ጉባኤ ለማዘጋጀት ዕድል ማግኘቷ በሐገሪቱ ለሚደረጉ የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎችን ለማጎልበት የሚረዱ ልምዶችን ለማግነት እንደሚረዳ ባለሙያው ይናገራሉ።...more0minPlay
November 12, 2025የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ተፅዕናና መርሕ በአፍሪቃከ2 ሺሕ አስራዎቹ ወዲሕ ከካይሮ መፍንቅለ መንግሥት እስከ ሶማሊያ ብጥብጥ፣ ከሶሪያ ጦርነት እስከ ሊቢያ መወረር፣ ከየመን ጣልቃ ገብነት እስከ እስራኤል-ፍልስጤሞች ዉዝግብ ፣ከሱዳን ጦርነት እስከ ኢትዮጵያ-ኤርትራ እርቅና ፍጥጫ፣ የጁቡቲ ወደብ፣ የበርበራ ወደብ፣ የሱዳን ወርቅ፣ የታንዛኒያ ማዕድን ሌላም ብቻ ሁሌም-ሁሉምጋ አቡዳቢዎች አሉበት።...more0minPlay
November 12, 2025የ10 ተቃዋሚ ፓርቲዎች መግለጫ«ተግባራዊ ባይሆኑ ተወያይተን የምወስዳቸው ጠንካራ እርምጃዎች ይኖራሉ። ዝርዝር ሄኔታውን በቅርቡ ይፋ የምናደርግ ይሆናል።»...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,899 episodes available.