Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,899 episodes available.
November 10, 2025የኅዳር 1 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባአርሰናልን ነጥብ ጥሏል ። ሊቨርፑል በማንቸስተር ሲቲ ጉድ ሁኗል ። ሦስተኛ ደረጃ ላይ በሚገኘው ቸልሲ እና 12ኛ ደረጃ ላይ በሰፈረው ብሬንትፎርድ መካከል የነጥብ ልዩነቱ አራት ብቻ ነው ። በቤርሊኑ ግጥሚያ ባዬርን ሙይንሽን የማታ ማታ በቁርጥ ቀን ልጁ ሔሪ ኬን ከሽንፈት ተርፏል ።...more0minPlay
November 09, 2025የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ገበያ እና ብር ወዴት እያመሩ ነው?የውጭ ምንዛሪ ግብይት በአቅርቦት እና ፍላጎት እንዲወሰን ከተደረገ ወዲህ ኢትዮጵያ ከሸቀጦች የወጪ ንግድ የምታገኘው ገቢ ዕድገት ቢያሳይም ብር እየተዳከመ ነው። የወርቅ ኤክስፖርት መሻሻል ብር እንዲረጋጋ ሊያደርግ እንደሚችል ብሔራዊ ባንክ ተስፋ አድርጓል። ሦስት ባለሙያዎች የተሳተፉበት ውይይት የምንዛሪ ገበያው ብር ላይ ያሳደረውን ተጽዕኖ ይፈትሻል።...more0minPlay
November 08, 2025ያልተረጋጋችው ታንዛንያ አካባቢውን የማተራመስ አቅም አላት«በማላዊ የሸቀጦች ዋጋ እየጨመረ ነው። በታንዛንያ ወደቦች ከሚገቡ አንዱ የአፈር ማዳበሪያ ነው። አሁን በታንዛንያ ባለው አለመረጋጋት ምክንያት የአፈር ማዳበሪያ እጥረት ሊያጋጥም ይችላል። ገበሬዎች ማዳበሪያ ማግኘት ያለባቸው አሁን ባለንበት በዚህ ቁልፍ ወቅት ነው።»...more0minPlay
November 08, 2025በሱዳን፡ ጦርነቱን ያቀጣጠሉት የውጭ ኃይሎች ጦርነቱን ማስቆም ይችሉ ይሆን?የሱዳን ተፋላሚ ሀይሎች ድጋፍ በውጭ ሀገራት ላይ የተመሰረተ ነው።በጄኔራል አብዱል ፋታህ አልቡርሃን የሚመራው የሱዳን ጦር ሀይል የሚደግፈው በግብፅ፣ ቱርክ፣ ሩሲያ እና ኢራን መሆኑን ታዛቢዎች ይገልጻሉ።የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይሉ ደግሞ በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ይደገፋል። ለመሆኑ ሀገራቱ ከሱዳን ምን ይፈልጋሉ? ጦርነቱን ማስቆም ይችሉ ይሆን?...more0minPlay
November 08, 2025ናይጄሪያ፤ “የክርስቲያን ዘር ማጥፋት” ወይስ የትርርክት ቀውስ?በናይጄሪያ ክርስቲያኖች ላይ «የዘር ማጥፋት» ዘመቻ እየተካሄደ ነው መባሉ ሞቅ ያለ ክርክር አስነስቷል፣ ተንታኞች እንዲህ ያሉት ትርክቶች የሀገሪቱን የሰላም ግንባታ ጥረቶችን ሊያዳክሙ እና መለያየትንና አለመተማመንን ሊያባብስ ይችላሉ ሲሉ ያስጠነቅቃሉ። ትራምፕ ግን አሜሪካ ወታደራዊ እርምጃ ትወስዳለች ብለው እያስፈራሩ ነው።...more0minPlay
November 08, 2025ትራምፕ በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው በG20 ጉባኤ ላይ የአሜሪካ ባለስልጣናት እንደማይገኙ ገለፁ።ትራምፕ በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው በG20 ጉባኤ ላይ የአሜሪካ ባለስልጣናት እንደማይገኙ ገለፁ።ትራምፕ ባለስልጣኖቻቸው በስብሰባው የማይገኙት ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ ስርዓታዊ በሆነ መንገድ ነጭ የሀገሪቱ ዜጎች “ተገደለዋል እና ተጨፍጭፈዋል” በሚል ነው።...more0minPlay
November 07, 2025የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት በትግራይ ኃይሎች ላይ በድሮን ጥቃት እንደፈጸመ ህወሓት ገለጸየኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት ኃይላት፣ በትግራይ እና አፋር ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በትግራይ ኃይሎች ላይ “በድሮን ጥቃት ፈጽመዋል” በማለት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ወነጀል። ፓርቲው በጥቃቱ በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ገልጿል።...more0minPlay
November 07, 2025በትግራይ ክልልና በአካባቢዉ ያንዣበበዉ የጦርነት ሥጋትየአፋር ክልል መስተዳድር ባለፈዉ ሮብ ባወጣዉ መግለጫ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጭምር አደረሱት ያለዉን ጥቃት አጥብቆ አዉግዟል።የትግራይ ክልል ተቃዋሚ ፓርቲ ዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ዛሬ ባወጣዉ መግለጫ ደግሞ «አጥፎ ጠፊ» ያለዉ የትግራይ ክልል ገዢ ፓርቲ ህወሓት፣ ከኤርትራዉ ሻዕቢያ ጋር በመሆን ጦርነት አዉጀዋል ብሏል...more0minPlay
November 07, 2025«የትግራይ ሕዝብ ዋናው ፍላጎት ሰላምና ሰላም ብቻ ነው»«ከጫፍ እስከጫፍ ያለው የትግራይ ህዝብ ጦርነትና የጦርነት ወሬ መስማት አይፈልግም ያለው መግለጫው «ህወሓትና አንዳን የጦር ጀነራሎች የፕሪቶሪያ የተኩስ አቁም ስምምነትን መሰረት በማድረግ ነገሮችን በሰላማዊ መንገድ ከመፍታት ይልቅ ትግራይን ወደ ሌላ ዙር ጦርነት ለማስገባት እየፎከሩና የጦርነት ዝግጅት እያደረጉ ነው»...more0minPlay
November 06, 2025የአፋር ክልላዊ መስተዳድር «የህወሓት ቡድን» ድንበር ተሻግሮ ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀየአፋር ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር «የህወሓት ቡድን» የክልሉን ድንበር ተሻግሮ ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ ። የክልሉ የኮሙኒኬሽን ቢሮ በማኅበራዊ መገናኛ ገጹ ባወጣው መግለጫ የህወሓት ታጣቂዎች የክልሉን ድንበር ተሻግረው በመግባት ስድስት ያህል ቀበሌዎች በቁጥጥራቸው ስር ማድረጋቸውን ገልጿል።...more5minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,899 episodes available.