Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,899 episodes available.
November 06, 2025የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአውሮጳ ኢትዮጵያ የኢንቬስትመንት መድረክሰሞኑ ፓሪስ በተካሄደው የአውሮፓ ኢትዮጵያ የኢንቬስትመንት መድረክ ላይ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስራ ግንባታን ለመደገፍ ና በስራውም ለመሳተፍ ኤርባስና ሌሎችም የአውሮጳ ኩባንያዎች ከፍተኛ ፍላጎት ማሳየታቸው ታውቋል። ከቦይንግ ጋር የዘለቀው የኢትዮያ አየር መንገድ የንግድ ትስስር አሁን ከኤርባስ ጋር እየተጠናከረ እንደሚሄድ ይጠበቃል።...more5minPlay
November 06, 2025«የምርጫ ሕጉ ይሻሻል»ምክርቤቱ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድና ለጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት በጻፈው ደብዳቤ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት የሕግ ማሻሻያ እንዲደረግ ጠይቋል።...more5minPlay
November 06, 2025የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሸሪያ በሚመሩ ባንኮች ላይ የጣለውን ገደብ ማንሳቱየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በእስላማዊ ባንኮች ላይ ጥሎ የነበረውን ገደብ ማንሳቱ ባንኮቹን ሊያነቃቃ እንደሚችል የባንክ ባለሞያ ተናገሩ ። ብሔራዊ ባንክ ከሁለት ዓመት በፊት በ14 በመቶ ገደብ ተግባራዊ ያደረገው እና በዚህ ጣሪያውን አሻሽሎ 24 በመቶ ያደረሰው የብድር ጣሪያ ግሽበትን ለመቆጣጠር ያለመ ነበር።...more5minPlay
November 05, 2025መፍትሄ ያጣው ግጭትና የልማት እንቅስቃሴ በኢትዮጵያመንግሥት የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን እያከናወነ መሆኑን ይገልጻል። በቅርቡም የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ምረቃ እና አዳዲስ እንቅስቃሴዎችም ታይተዋል። የሀገሪቱ ኤኮኖሚዊ እድገትን ከማፋጠን በተጨማሪ የኅብረተሰቡን ኑሮውን ሊያሻሽሉ እንደሚችሉም ተስፋ ይሰጣል።...more0minPlay
November 05, 2025የኤሎን ማስክ ግሮክፒዲያ ምን የተለዬ ነገር ይዞ መጣ?ቱጃሩ ኤሎን ማስክ፤ በቅርቡ ግሮክፔዲያ ተብሎ የሚጠራ በሰውሰራሽ አስተውሎት ላይ የተመሰረተ አዲስ የበይነመረብ ኢንሳይክሎፔዲያ ይፋ አድርጓል። ግሮክፔዲያ በጎርጎሪያኑ ባለፈው ጥቅምት 27 ቀን 2025 ይፋ የተደገ ሲሆን፤በአሁኑ ጊዜ 900,000 የሚጠጉ መጣጥፎችን በውስጡ ይዟል።ለመሆኑ አዲሱ ዲጅታል መድረክ ከዊኪፒዲያ በምን ይለያል?...more0minPlay
November 05, 2025በኒውዮርክ የግራ ክንፍ ፖለቲከኛ በከንቲባነት ማሸነፍ አነጋጋሪ ሁኗልበዩናይትድ ስቴትስ የኒውዮርክ ምርጫ የግራ ክንፉ ፖለቲከኛ ዞኽራን ማምዳኒስ የከተማዪቱ ከንቲባነትን ማሸነፋቸው አነጋጋሪ ሁኗል ። የአሜሪካ ዴሞክራቶች የግራ ክንፍ ዴሞክራቱ ስለማሸነፋቸው ብዙም አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል ። የአውሮጳ የግራ ክንፍ ፖለቲከኞች ግን ከወዲሁ ደስታቸውን እየገለጡ ነው ።...more0minPlay
November 05, 2025በምሥራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት አራት ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉበምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ በደረሰ የታጣቂዎች ጥቃት 4 ሰላማዊ ሰዎች ተገድለው ሌሎች አራት መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ ። ነዋሪዎቹ እንዳሉት ከጥቃቱ በተጨማሪ ታጣቂዎቹ በርካታ የቁም እንስሳት ዘርፈዋል። ስለ ኹኔታው ለዶቼ ቬለ አስተያየየታቸውን ለዶቼ ቬለ የሰጡ ነዋሪዎች የመንስግ የጸጥታ ኃይሎች ሊከላከሉልን አልቻሉም ሲሉ ወቅሰዋል።...more0minPlay
November 05, 2025የጀርመን መራሄ መንግሥት ለምን የሶርያ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ አሳሰቡ?የጀርመኑ መራሄ መንግሥት ፍሪድሪሽ ሜርስ ሰኞ ዕለት እንደተናገሩት በሶሪያ ጦርነት አብቅቷል ። ስለሆነም በጀርመን ጥገኝነት የጠየቁ ሶሪያውያን ወደ አገራቸው ሄደው አገራቸውን መልሰው እንዲገነቡ አሳስበዋል። ሜርስ «በጀርመን ጥገኝነት የሚያስጠይቅ ምንም ምክንያት የለም» ቢሉም የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዮሃን ቫደፑል ግን ቁጥብነት አሳይተዋል።...more0minPlay
November 05, 2025የኢትዮጵያ ክልሎች እና ከተሞች የማዘጋጃ ቤት ቦንድ ቢያወጡ ማን ያበድራቸዋል?የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን በቅርቡ ይፋ ባደረገው ሰነድ የክልል መንግሥታት እና የከተማ መስተዳድሮች ቦንድ በማውጣት ከገበያው የሚበደሩበት ሥርዓት የመዘርጋት ፍላጎት እንዳለው ፍንጭ ሰጥቷል። የማዘጋጃ ቤት ወይም የከተማ አስተዳደር ቦንዶች ለመሠረተ-ልማት ግንባታ የሚያስፈልግ ገንዘብ ለመበደር የሚያገለግሉ ናቸው።...more0minPlay
November 04, 2025ለፍልሰተኞችና ልጆቻቸው ሕይወት በጀርመን አርኪ ይሆን?የማኅበራዊ ሳይንስ እና የውኅደት ተመራማሪው አላዲን ኤል ማፋላኒ እንደሚሉት ስኬታማ ውኅደት የግጭትን አቅም ይጨምራል። በርሳቸው ትንታኔ በጀርመን የፍልሰተኞች ልጆች ከኅብረተሰቡ ጋር መሳተፍ ብቻ ሳይሆን ለመቀይርም ማገዝ ይፈልጋሉ ፤ ይህ ግን ለውጥን ከሚቃወሙ ጋር ግጭት ሲያስከትል፣ መዋኅድ የሚፈልገውን ወደ ተስፋ መቁረጥ ይወስዳል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,899 episodes available.