Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
November 03, 2025የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ለምርጫው አስቻይ ኹኔታ እንዲኖር ጠየቀየኦሮሞ ነጻነት ግንባር የኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር መጥበብ በድርጅቱ ሥራ ላይ ብርቱ ተግዳሮት እንደደቀነ አስታወቀ። ግንባሩ ይህን ያለው በድርጅቱ ወቅታዊ እና መጻኢ ጊዜ ላይ ከአባላቱ ጋር ተወያይቶ ባወጣው የአቋም መግለጫ ነው።...more0minPlay
November 02, 2025ጂቡቲ ፤ የጅቡቲ ፓርላማ የፕሬዚዳንቶችን የእድሜ ገደብ አነሳየጂቡቲ ፓርላማ ለፕሬዚዳንቶች ያስቀመጠውን የዕድሜ ገደብ አነሳ ። ፓርላማው ትናንት ቅዳሜ ለፕሬዚዳንታዊ ውድድር የሚቀርብ ዕጩ የዕድሜ ገደብ ማንሳቱ በስልጣን ላይ ላሉት የ77 ዓመቱ ኢስማኤል ዑመር ጊሌህ ለዘጠነኛ ጊዜ እንዲወዳደሩ ዕድል ይፈጥርላቸዋል።...more0minPlay
November 01, 2025ትኩረት በአፍሪቃ፣ የሱዳኖች እልቂት፣ ወሳኝ ማዕድን በአፍሪቃሴቶች ተደፍረዋል።ቁስለኞች በረሐ ላይ ወድቀዋል።ከርዕሠ ከተማ ካርቱም እስከ ሰሜን ኮርዶፋን የሚገኙ ከተሞች፣ መንደሮች፣የጤና፣ የኃይማኖት፣ የማሕበራዊ አገልግሎት መስጪያ ተቋሟት፣ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ጋይተዋል፣ተመዝብረዋል።መንገዶች፣ ድልድዮች፣ አዉሮፕላን ማረፊያዎች ወድመዋል...more16minPlay
November 01, 2025በታንዛኒያ ከምርጫ በኋላ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሳይሞቱ አልቀረም ተባለበታንዛኒያ ከተካሔደው ፕሬዝደንታዊ እና የምክር ቤት ምርጫ በኋላ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሳይገደሉ እንዳልቀረ ተቃዋሚው ቻዴማ ፓርቲ አስታውቋል። የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በበኩላቸው መንግሥታቸው በተቃዋሚዎች ላይ ያልተመጣጠነ ኃይል እንዳልተጠቀመ ተናግረዋል።...more5minPlay
November 01, 2025«ሐይማኖትን መሰረት ያደረገ ጥቃት ይቁም»«ይህ አስነዋሪ ድርጊት የፈጸመትን ወንጀለኞችን ለሕግ በማቅረብ የሕግ የበላይነትን ከማረጋገጥ በተጨማሪም፤ በቀጣይ እንዲህ አይነቱ ህገወጥ ተግባር እንዳይደገም አስፈላጊውን የሕግ ከለላ በመስጠት ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ቋሚ ሲኖዶስ መንፈሳዊ ጥሪውን ያስተላልፋል።»...more6minPlay
October 31, 2025አፍሪቃውያን ተማሪዎች ለምን ወደ ሩሲያ ዩኒቨርሲቲውች ይሄዳሉ?ሩሲያ በአሁኑ ወቅት ከምዕራቡ ዓለም ተጽእኖ ለመራቅ ከሚፈልጉ የአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች ነው። በሞስኮ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ውስጥ የአካዳሚክ ዲፕሎማሲ ቁልፍ መሳሪያ እየሆነ ነው። ከዚህ አንፃር ወደ ሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎች ለከፍተኛ ትምህርት የሚሄዱ አፍሪካውያን ተማሪዎች ቁጥር እየጨመረ ነው።...more0minPlay
October 31, 2025የኤርትራው ፕሬዝደንት የግብጽ ጉብኝት አንድምታየፕሬዝደንቱ ጉብኝት የሱዳን ጦር በዳራፉር ያጋጠመው ሽንፈት፤ እንዲሁም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዚህ ሳምንት ለሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በሰጡት ማብራሪያ «የቀይ ባሕር ጉዳይ ለኢትዮጵያ ሕጋዊ፣ ታሪካዊ፣ መልከዓ ምድራዊና ኤኮኖሚያዊ ጥያቄ ነው» ማለታቸውን ተከትሎ በመሆኑ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው።...more0minPlay
October 31, 2025ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በየመን ስደተኞች የተገደሉበት የአሜሪካ ጥቃት “እንደ የጦር ወንጀል” እንዲመረመር አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀአሜሪካ በየመን ሳዓዳ እስር ቤት ላይ የፈጸመችው ጥቃት “የሰብአዊ ሕግን የጣሰ” በመሆኑ “እንደ የጦር ወንጀል እንዲመረመር” አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጥሪ አቀረበ። ከ100 እስከ 120 ኢትዮጵያውያን በነበሩበት እስር ቤት ላይ በተፈጸመው ጥቃት በርካታ ስደተኞች ተገድለዋል። በሕይወት ከተረፉት ውስጥ ዐይን፣ እጅ እና እግራቸውን ያጡ ይገኙበታል።...more0minPlay
October 30, 2025ጠ/ሚ ዐብይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ 7ተኛው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለሥልጣን በዶቼቬለ ዘጋቢያዎች ላይ የጣለው ጊዜያዊ እገዳሳላድሂን አዩብ «መንግስት የ DW አማርኛ ቋንቋ ጋዜጠኞች ኢትዮጵያ ውሰጥ ተዘዋውረው ዜናዎችን እና ሪፖርቶችን እንዳይሰሩ ማገዱ የስርአቱን አፋኝነት ያጋለጠ ማሳያ ነው።» ሲሉ ስዩም ገብረ መስቀል ደግሞ «በአግባቡና በሕጉ መሠረት የማትሰሩ ከሆነ መባረራቸው የግድ ፤ ምክንያቱም ሁሉም ነገር ሚኖረው ሀገር ስኖር ብቻ ነዉ።» ብለዋል።...more0minPlay
October 30, 2025የዩናይትድ ስቴትስና ቻይና ስምምነት «እመርታ»የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይና አቻቸው ሺ ጂፒንግ ጋር በቀረጥ እና ምድር ላይ እጅግ ውስን በሆኑ ማለትም (ሬር ኧርዝ) ማዕድናት ላይ አመርቂ ስምምነት ማድረጋቸውን ገለጡ። ደቡብ ኮሪያ ቡሳን ውስጥ የተደረገውን ስምምነት ፕሬዚደንቱ «ጥሩ እመርታ የታየበት» ሲሉ አወድሰዋል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.