Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
November 04, 2025ለፍልሰተኞችና ልጆቻቸው ሕይወት በጀርመን አርኪ ይሆን?የማኅበራዊ ሳይንስ እና የውኅደት ተመራማሪው አላዲን ኤል ማፋላኒ እንደሚሉት ስኬታማ ውኅደት የግጭትን አቅም ይጨምራል። በርሳቸው ትንታኔ በጀርመን የፍልሰተኞች ልጆች ከኅብረተሰቡ ጋር መሳተፍ ብቻ ሳይሆን ለመቀይርም ማገዝ ይፈልጋሉ ፤ ይህ ግን ለውጥን ከሚቃወሙ ጋር ግጭት ሲያስከትል፣ መዋኅድ የሚፈልገውን ወደ ተስፋ መቁረጥ ይወስዳል።...more0minPlay
November 04, 2025የትግራይ ጦርነት የተቀሰቀሰበት ዕለት ሲዘከርጦርነቱ በትግራይ ክልል ውስጥ ካስከተለው ሰብአዊ እና ማህባራዊ ቀውስ ባሻገር በአማራ እና አፋር ክልሎችም ተመሳሳይ ውድመት አስከትሏል። በአማራ ክልል በሌላ የግጭት ምዕራፍ የቀጠለው ሰብአዊ ቀውስ ብርቱ ጉዳት እያደረሰ ቢቀጥልም በትግራዩ ጦርነት የደረሰው ጥፋት ግን ለተጎጂዎች ዘላለማዊ ጠባሳ ጥሎ አልፏል።...more5minPlay
November 04, 2025ኢትዮጵያ ውስጥ የሕግ የበላይነት ለምን አሽቆለቆለ?የዓለም አቀፍ የፍትህ ፕሮጀክት (WJP) ሰሞኑን ባወጣው መረጃ መሠረት በኢትዮጵያ ውስጥ የህግ የበላይነት ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር አሽቆልቁሏል። ተቋሙ ባከናወነው ምዘና ከተካተቱ 143 የዓለም ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ 132ኛ ላይ ትገኛለች። ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት 128ኛ ደረጃ ላይ ነበረች።...more5minPlay
November 04, 2025የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ያስተዋወቀ መድረክ በፓሪስ«ከታክስ አስተዳደር፤ ከካስተምስ አስተዳደር ሪፎርሞች እየተደረጉ መሆኑንና ውጤቶች እየመጡ እንደሆነ ያውቃሉ ግን የበለጠ እንዲሻሻሉ የሚፈልጓቸው ጉዳዮች አሉ። በዚህ ላይም ተወያይተናል።» የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴ...more5minPlay
November 04, 2025የጀርመን ፕሬዝዳንት ፍራንክ ዋልተር ሽታየይንሜየር የአፍሪቃ ጉብኝትየጀርመን ፕሬዝዳንት ፍራንክ ዋልተር ሽታየይንሜየር ባለፈው ቅዳሜና እሁድ በግብፅ የተጀመረው የአፍሪካ ጉብኝታቸውን ቀጥለዋል።ትናንት እና ዛሬ በጋና ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ሽታየይንሜየር በልማት፣ በፍልሰት እና ሽብርተኝነት ላይ ከሀገሪቱ መሪ ጋር መክረዋል።ፕሬዚዳንቱ ነገ ወደ አንጎላ ተጉዘው በልማት እና ታዳሽ ኃይል ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል።...more4minPlay
November 04, 2025የጀርመን ገበሬዎችን ያሰጋው የአእዋፍ ጉንፋን ወረርሽኝበሰሜኑ ንፍቀ ክበብ የክረምቱ ወቅት መቃረቡን ተከትሎ የአእዋፍ ጉንፋን ወረርሽኝ መከሰቱ የአውሮጳ ገበሬዎችን አስግቷል። ወረርሽኙ እንዳይሰራጭ በሚል ጀርመን ውስጥ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ዶሮዎችን የአእዋፍ ዝርያዎች ተወግደዋል።...more11minPlay
November 03, 2025የጥቅምት 24 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባአርሰናልን የሚያስቆመው አልተገኘም ። ሊቨርፑል ከተደጋጋሚ የሽንፈት አባዜው የተላቀቀ ይመስላል ። በጀርመን ቡንደስሊጋ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ነውጠኛ ደጋፊዎች በሺህዎች የሚቆጠሩ ፖሊሶች እንዲሰማሩ አስገድዷል ። በኒው ዮርክ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አልቀናቸውም ።...more10minPlay
November 03, 2025ማሕደረ ዜና፣ ኤል ፋሸር-የሱዳን እልቂት አዲስ ምዕራፍአል በሽር በለብለብ ሥልጠና በአዲስ መለያ (ዩኒፎርም)ና በጦር መሳሪያ ላጠናከሩት አዲስ ኃይል አዛዦች የጄኔራልነት ማዕረግ ሲለጥፉ፣ ቁጥራቸዉ ጥቂት ቢሆኑም የሱዳን የስለላና የወታደራዊ ባለሙያዎች የኋላ መዘዙን ገምተዉ አለቃቸዉን ሐሳባቸዉን እንዲቀይሩ ጠቁመዉ ነበር...more18minPlay
November 03, 2025የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት እና ህወሓት ከምርጫ በፊት ፖለቲካዊ ውይይት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀረበበኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት እና በህወሓት መካከል ከምርጫ በፊት ፖለቲካዊ ውይይት እንዲጀመር የአውሮፓ ኅብረት እና የኅብረቱ አባል ሀገራት ጥሪ አቀረቡ። በአዲስ አበባ የሚገኘው የአውሮፓ የዲፕሎማሲ ማኅበረሰብ ጥሪውን ያቀረበው ግጭት የማቆም ሥምምነት የተፈረመበትን ሦስተኛ ዓመት በማስመልከት በጋራ ባወጡት መግለጫ ነው።...more5minPlay
November 03, 2025የትራምፕ «ክርስቲያኖችን የመታደግ» ወታደራዊ እርምጃ እና የናይጄሪያ ምላሽየአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ የናይጄሪያ መንግስት ክርስቲያኖችን ከጥቃት ለመጠበቅ ባለመቻሉ ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ መዘጋጄታቸውን ገልፀዋል። የናይጄሪያ መንግስት ግን የሽብር ጥቃት ሁሉንም እምነቶች እንደሚጎዳ ይገልፃል። ሽብርተንነትን ለመዋጋት አሜሪካ የምትሰጠው ድጋፍም የናይጄሪane ሉአላዊነት እንዲያከብር ጠይቋል።...more5minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.