Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.
August 13, 2026የመጻሕፍት ሕትመት ዋጋ ማሻቀብ እና ንባብየመጻሕፍት ሕትመት ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናረ በመሔዱ ደራሲያን በኃይል እየተፈተኑ ይገኛል። አንጋፋው ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል "የመጽሐፍ ሕትመት ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናረ በመሄዱ ምክንያት የተነሳ ዛሬ ሃያ ሺህ [ሕትመት] በሕልምህም ማየት የለብህም" በማለት ለዶቸ ቬለ ፈተናውን አስረድተዋል።...more0minPlay
August 12, 2026የተከሰሱበትን ወንጀል እንደፈፀሙ አምነው ከእሥር እንዲለቀቁ ተጠየቁ የተባሉ 30 ሰዎች 'አንፈርምም' አሉይህንን ጥያቄ ውድቅ አድርገው 'አንፈርምም' ካሉት ሰዎች መካከል አቶ ዮሐንስ ቧያለው፣ ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ፣ ዶ/ር ሲሳይ አውቸው እና ሁሉም ጋዜጠኞች ይገኙበታል ተብሏል።ጆቼ ቬለ በዐቃቤ ሕግ መዝገብ ተመሳሳይ ክስ ከቀረበባቸው ሰዎች መካከል የወንጀል ድርጊቱን መፈፀማቸውን አምነው የፈረሙ ተከሳሾች እንዳሉ ለመገንዘብ ችሏል...more0minPlay
August 12, 2026በ25ኛው የዶላር ጨረታ የባንኮች ፍላጎት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ካቀረበው በ276% በለጠየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ረቡዕ ባካሔደው 25ኛ ዙር ጨረታ 28 ባንኮች ቢሳተፉም የተሳካላቸው ዘጠኝ ብቻ ናቸው። ማዕከላዊው ባንክ 125 ሚሊዮን ዶላር ለጨረታ ቢያቀርብም የባንኮች ፍላጎት 470.17 ሚሊዮን ዶላር ሆኗል።...more0minPlay
August 12, 2026ኢትዮጵያ በአሜሪካ ዓመታዊ የበጀት ግልጽነት ምዘና ዝቅተኛውን መሥፈርት ባታሟላም መሻሻል አሳየችየአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባለሥልጣናት ባደረጉት የበጀት ግልጽነት ምዘና ኢትዮጵያ ዝቅተኛውን መሥፈርት ሳታሟላ መቅረቷን ትላንት ማክሰኞ ይፋ የተደረገ ዓመታዊ ሪፖርት አሳይቷል። ይሁንና ምዘናውን ለማሟላት ጉልህ መሻሻል ካሳዩ 14 አገሮች አንዷ ኢትዮጵያ ሆናለች።...more9minPlay
August 12, 2026ምሥራቅ ወለጋ አንገር ጉቲን ከተማን ለመቆጣጠር ተኩስ የከፈቱ አማፂያን ፀጥታ አስከባሪዎችን ገደሉ፤ ነዋሪዎች ተፈናቀሉየአከባቢው ነዋሪ፤ በታጣቂዎቹ ጥቃት ህይወታቸው ያለፈው የጸጥታ አካላት መቀበራቸውን ተናግረዋል፡፡ ዛሬ እረቡዕ አከባቢው ወደ አንጻራዊ ሰላም መመለሱን ተናግረዋል፡፡ ሆኖም በቀጣይም ስጋቶች ያሉበት መሆኑን ተከትሎ በርካታ ነዋሪዎች ወደ ወረዳዋ ሌላኛው ከተማ አያና እና የዞኑ ከተማ ወደሆነችው ነቀምት እየሸሹ መሆኑን ነው የገለጹት...more4minPlay
August 12, 2026ሰቆጣ ከተማ የሠፈሩ ተፈናቃዮች የምግብና መጠለያ ችግር እንደጠናባቸዉ አስታወቁበአሁኑ ጊዜ በሰቆጣ ከተማ ከ56 ሺህ በላይ የሀገሩ ውስጥ ተፈናቃዮች ከመኖራቸው ጋር ተያይዞ ከፍተኛ የቤት ኪራይ ጭማሪ መኖሩን ነው ተፈናቃዮቹ የሚናገሩት።"መጠለያ ምናምን የነገር የለም 1 ሺህ የነበረው 4 ሺህ እያለን ነው ያሉት የኪራይ ቤት 4 ሺህ 5 ሺህ ገብቶ እንግዲህ ይቀመጣል...more0minPlay
August 12, 2026ወባ በኢትዮጵያ መድኃኒት የመቋቋም አሳሳቢ ምልክቶች እሳየ እንደሆነ አንድ ጥናት አስጠነቀቀየወባ ተሕዋሲ በኢትዮጵያ ለሕሙማን በጥምረት ከሚሰጡ ሁለት መድኃኒቶች አንዱን የመላመድ አሳሳቢ ምልክት እንዳሳየ በሥመ-ጥሩው ኔቸር መጽሔት የታተመ ምርምር አስጠነቀቀ። ወባ የተለማመደው በቀይ የደም ሴሎች ውስጥ የሚገኙ ተሕዋሲያንን የሚያጠፋውን መድሐኒት እንደሆነ የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት ሳይንቲስት ዶ/ር ፍጹም ግርማ ተናግረዋል...more11minPlay
August 11, 2026በስፔንዋ ራስ ገዝ ከተማ ሴኡታ የተፈጠረው ቀውስየማላዊ ስደተኛና ድንበር አቋርጠው ሴኡታ የገቡት ሌሎች መሰሎቹ ከተማዋ በሚገኝ በሴኡታ የባህር ዳርቻ ነው የሚገኙት። ስደተኛ ሴኡታ የመጣው በሀገሩ ያለውን ችግር በመሸሽ መሆኑን ፣ በጉዞ ላይም የውሀ ሲሳይ የሆኑ ስደተኞችን ማየቱን ተናግሯል። ሴኡታ ደርሶም ሜዳ ላይ ነው የወደቀው።...more11minPlay
August 11, 2026በኢትዮጵያ ለዓይን ህክምና ዐይን የነበሩት ዶክተር ጳውሎስ ቀንዓ ሲታወሱሰሞኑን በኢትዮጵያ ታሪክ ለዘመናዊ የዓይን ህክምና ዓይን የነበሩት አንጋፋዊ የዘርፉ ከፍተኛ ባለሙያ ዶክተር ጳውሎስ ቀነዓ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸው ተሰምቷል። ስለዶክተር ጳውሎስ ያሰባብነው መረጃ በዚህች ምድር ተፈጥሮ በሞት ካለፉ ላይቀር እንደ እሳቸው የሚያሰኙ ድንቅ ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን ያመለክታል።...more0minPlay
August 11, 2026የሕወሓት ታጣቂዎች ላይ የተሰነዘረው የድሮን ጥቃት በአላማጣበራያ አላማጣ ወረዳ መርዋ በተሰኘች አካባቢ በሚገኝ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና ሌሎች ቦታዎች ላይ ተሰብስበው በነበሩ የህወሓት ታጣቂዎች ላይ ትናንት ነሐሴ 4 ቀን፣ ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ ። በጥቃቱ በርካታ ሰዎች ሳይጎዱ እንዳልቀረና ጉዳተኞች ወደ አላማጣ ሆስፒታል መወሰዳቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል ።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,862 episodes available.