Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
October 24, 2025የፓሪሱ ሉቯር ቤተ መዘክር መዘረፍ ያስከተለዉ ሥጋትና ዉዝግብመረጃዎች እንጠቆሙት ሌቦቹ ከዓለም ትልቁን የሥነ-ጥበብ ቤተ-መዘክርን በርካታ ቅርሶች በተለይም የወርቅና የብር መሐለቆችን ለመዝረፍ የፈጀባቸዉ ጊዜ 8 ደቂቃ አይሞላም።ሌቦቹ ከ2000 የሚበልጡ የወርቅና የብር መሐለቆችን ሰርቀዋል...more0minPlay
October 24, 2025ዩናይትድ ስቴትስና የአዉሮጳ ሕብረት ተጨማሪ ማዕቀብና የዩክሬን ጦርነትዛሬ የአዉሮጳ ሐገራት መሪዎች ከዩክሬን ፕሬዝደንት ቮልዶሚር ዜለንስኪ ጋር ለንደን ዉስጥ እየተነጋገሩ ነዉ።የአዉሮጳና የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥታት በሩሲያ ላይ ተጨማሪ እርምጃ የወሰዱት የዩናይትድ ስቴትስና የሩሲያ መሪዎች የዩክሬኑ ጦርነት ሥለሚቆምበት ብልሐት በቅርቡ ፑዳፔሽት-ሐጋሪ ዉስጥ ይነጋገራሉ ተብሎ በሚጠበቅበት ወቅት መሆኑ ነዉ...more0minPlay
October 24, 2025የዶቼ ቬለ አጭር ሞገድ ስርጭት ስንብትልዩ ዝግጅት የዶቼ ቬለ አጭር ሞገድ ስርጭት ስንብት ዶቼ ቬለ በአጭር ሞገድ በአማርኛ ቋንቋ ሥርጭት ከጀመረ 60 ዓመት አለፈው። ከ30 በላይ በሆኑ የዓለም ቋንቋዎች የሚያሰራጨው ዶቼ ቬለ ከኢንተርኔት እና ሳተላይት ቴክኒዎሎጂ ጋር በተገናኘ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የአጭር ሞገድ ስርጭቶችን አቋርጧል።...more0minPlay
October 24, 2025መግለጫ፤ ዶቸ ቬለ ኢትዮጵያ የሚገኙ ዘጋቢዎቹ ከሥራ መታገዳቸዉን ይቃወማልዶቸ ቬለ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን (EMA) ሀገር ውስጥ የሚገኙ ዘጠኝ ዘጋቢዎቹ ከሥራ መታገዳቸዉን ይቃወማል። የመገናኛ ብዙኀን ተቆጣጣሪዉ ባለሥልጣን ሐሙስ ዕለት DW -ለዶቼ ቬለ የአማርኛ ዝግጅት ክፍል በደብዳቤ እንዳሳወቀዉ፤ በኢትዮጵያ የዶቼ ቬለ ዘጋቢዎች የጋዜጠኝነት ሥራ «ለጊዜው» አግዷል።...more0minPlay
October 23, 2025አዲስ አበባ፤ የዶቼ ቬለ የሀገር ውስጥ ዘጋቢዎች መታገድየኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የዶቼ ቬለ ዘጋቢዎችን ለጊዜው ማገዱን በደብዳቤ ዐሳወቀ። ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ለዶቼ ቬለ በላከው ይፋዊ ደብዳቤ «በኢትዮጵያ የጀርመን ድምጽ አገልግሎት (DW) ቋሚ የዜና ወኪሎችን» ለጊዜው ማገዱን አመልክቷል።...more0minPlay
October 23, 2025የጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝትየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሠሌዳ አስመልክቶ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ምክክር ማድረጉን፤ በደሴ መምህራን ኮሌጅ የሚሰለጥኑ ተማሪዎች የሚሰጣቸው ወርሐዊ የቀለብ ገንዘብ በቂ ባለመሆኑ ለችግር መጋለጣቸውን እና የዶላር ጭማሪና የኑሮ ውድነት የሚሉ ተካተዋል።...more0minPlay
October 23, 2025የትግራይ ወቅታዊ ሁኔታየክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ በዚሁ የትግራይ ኃይሎች ጥያቄዎች ጉዳይ አስቸኳይ ስብሰባ አድርጎ እንደነበር ይታወቃል ። ሲዘጋጅ መቆየቱ የተነገረለት «የትግራይ የፀጥታ ኃይሎች ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ» የሚል ረቂቅ ደንብም ወደሚመለከታቸው አካላት መምራቱ በወቅቱ ተገልጧል ።...more0minPlay
October 23, 2025የመንግሥት ባለሥልጣናት ጉብኝት በአፋር ክልልየኢትዮጵያ ፌደራዊ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ የጦር አዛዦችና የአፋር ክልል ባለሥልጣናት ኤርትራ ድንበር አጠገብ የምትገኘዉን ሥልታዊቷን የቡሬ ከተማን መጎብኘታቸው ዛሬ ተዘግቧል ።...more0minPlay
October 22, 2025የዶላር ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአንድ ሣምንት ብቻ ከአምስት ብር በላይ ጨመረባለፈው አንድ ሣምንት ንግድ ባንክ ዶላር የሚገዛበት እና የሚሸጥበት ተመን አምስት ብር ከ50 ሳንቲም ገደማ ከፍ ብሏል። የብሔራዊ ባንክ አመልካች ዕለታዊ የምንዛሪ ተመን በአንጻሩ 150 ብር ከ90 ሳንቲም ደርሷል። ብር በውጭ ምንዛሪ ገበያው መዳከሙን ሲቀጥል ብሔራዊ ባንክ እርምጃ ለመውሰድ በድጋሚ ዝቷል።...more0minPlay
October 22, 2025የምጣኔ ሀብት ምሁር ተመራማሪና ካህን ዶክተር ያብባል ሙሉዓለም ዋሴዶክተር ያብባል የምጣኔ ሀብት ተመራማሪ ብቻ አይደሉም፤ካህንም ጭምር እንጂ። በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ደብረ ታቦር ከተማ ተወልደው ያደጉትና የ1ኛና የ2ተኛ ደረጃ ትምሕርታቸውን የተከታተሉት ያብባል 2ተኛ ደረጃን እስኪጨርሱ ድረስ ትኩረታቸው በቀለም ትምሕርት ላይ ብቻ ነበር። ዩኒቨርስቲ ከገቡ በኋላ ግን የቤተ ክህነት ትምሕርትም ቀልባቸውን ሳበ።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.