Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
October 20, 2025ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ሲታወሱ“ሰው ሁኑ፤ከሃይማኖትም ከዘርም ሰው መሆን ይቀድማል” “የሰው ልጅ እኩል ነው አባቱም አደም ነው እናቱም ሀዋ ነች የተፍጠሩትም ከአፈር ነው“ እነዚህ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ከሚታወሱባቸው በርካታ የሰላም መልዕክቶቻቸው ጥቂቶቹ ናቸው።...more0minPlay
October 20, 2025የገዳ-ሥርዓት ለኦሮሞ ነፃነት ፓርቲ (ገዳ ቢሊሱማ) አቤቱታየገዳ-ሥርዓት ለኦሮሞ ነጸናት ፓርቲ ገዳ ቢሊሱማ ፕሬዝዳንት አቶ ሮቤሌ ታደሰ አገር አቀፍ ምርጫ ስኖር ከፍተኛ እንቅስቃሴ ማድረግ የሚጠበቅ ነበር ግን አሁን ያን የሚመስል ምንም አይነት እንቅስቃሴ የለም ሲሉ መንግስት ምርጫ ለማድረግ የሚወስንም ከሆነ በአገሪቱ እየተስተዋለ ያለውን ግጭትና አስቻይ ሆኑታ በማገናዘብ መሆኑ እንደሚገባው ጠይቀዋል፡፡...more0minPlay
October 20, 2025ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ፣ ሶማሊያና ሶማሊላንድ ጥልፍልፍአምና ይኼኔ የአዲስ አበባና የሐ,ርጌሳዎች ወዳጅነት ጠንክሮ፣ የአዲስ አበባና የሞቃዲሾ መሪዎች ጠብ ከርሮ፣ የሞቃዲሾ-ካይሮ-አሥመራ ወደጅነት ንሮ፣ የቱርክ ሸምግልና ሒደት ዉጤት በጉጉት ይጠበቅ ነበር።ዓመት አጭር ነዉ ረጅም።አጠረም የዓመቱ ዑደት ለአፍሪቃ ቀንድ ፖለቲካ «ያቀርቶ ሌላ---መጥቶ» ያሰኝ ይዟል...more14minPlay
October 20, 2025የጥቅምት 10 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባአጀማመሩ ላይ ዘንድሮም የሚደርስበት የለም የተባለለት ሊቨርፑል ለቡድኑ ደጋፊዎች እጅግ አስደንጋጭ በሆነ ሁኔታ ተደጋጋሚ ሽንፈቶችን አስተናግዷል ። አርሰናል፤ ማንቸስተር ሲቲ፤ ቸልሲ እና ማንቸስተር ዩናይትድ በድል ግስጋሴ ላይ ይገኛሉ ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች እንደተለመደው በተለያዩ ውድድሮች ድል ቀንቷቸዋል ።...more0minPlay
October 20, 2025የትግራይ ክልል ኃይሎች «ተቃውሞው ስህተት ነው በማለት ይቅርታ ጠየቁ ሲሉ የክልሉ መንግሥት እና የሕወሓት ሚዲያዎች ዘገቡሰሞኑን የተቃውሞ ሰልፎቹ ሲደረጉ ያልዘገቡት የትግራይ ክልል መንግስት ሚድያዎች እና የህወሓት ልሳናት ሰልፉን የሚኮንን እና የሠራዊት አባላቱ ይቅርታ ስለመጠየቃቸው የሚያመለክቱ መረጃዎች ትናንት ዘግበዋል። ከትግራይ ሐይሎች ከፍተኛ አዛዦች መካከል ጀነራል ዮሐንስ ወልደጊዮርጊስ የተቃውሞ ሰልፎቹን እና መንገድ የመዝጋት እርምጃዎችን አውግዘዋል።...more0minPlay
October 19, 2025«ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዝግጅት እና የኢትዮጵያ ተስፋ» እንወያይየኢትዮጵያ ሀገራዊ ምርጫ ከምርጫ ውድድር ባሻገር ፤ በሀገሪቱ ግጭቶች ቆመው ዘላቂ ሰላም ሊያሰፍን የሚያስችል ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት የሚጠይቅ እንደመሆኑ መጠን የተለያዩ ፖለቲካዊ ፍላጎቶችን እና የማህበረሰብ ክፍሎችን የሚወክሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳትፎ ማረጋገጥ እንደሚያስፈልግም ሲነገር ቆይቷል።...more0minPlay
October 19, 2025እስራኤል በደቡባዊ ጋዛ የአየር ጥቃት መፈጸሟን አስታውቀች።የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫም ሐማስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን በመጣስ በእስራኤል ወታደሮች ላይ ትንኮሳ ከፈጸመ «ከባድ ዋጋ ይከፍላል» ሲል አስጠንቅቋል።...more0minPlay
October 18, 2025ሐማስን ትጥቅ የማስፈታቱ ጉዳይ ምን ያህል ተጨባጭ ነው?እንደ በርካታ አገራት ፍላጎት ከሆነ ሐማስ ትጥቅ መፍታት ይኖርበታል ። ሆኖም እስካሁን ድረስ ግን በጋዛ ሠርጥ የሚገኘው ሐማስ ከተቀናቃኝ ጎሳዎች እና ቡድኖች ጋር ደም አፋሳሽ የኃይል ሽኩቻ ውስጥ ነው ።...more0minPlay
October 18, 2025ከማዳጋስካር የወጣቶች ተቃውሞ በኋላ የመፈንቅለ-መንግሥት መሪ ኮሎኔል ፕሬዝዳንት ሆኑበማዳጋስካር ጦር ሠራዊት ውስጥ ካፕሳት ተብሎ የሚጠራው ልዩ ኃይል አዛዥ ኮሎኔል ሚካኤል ራንጄሬሪና ፕሬዝደንት ሆነው ቃለ-መሐላ ፈጽመዋል። የ51 ዓመቱ የጦር መኮንን ሥልጣን የጨበጡት ለሦስት ሣምንታት ከተካሔደ የወጣቶች ተቃውሞ በኋላ ፕሬዝደንት አንድሬ ራጄሊና ከሥልጣን ተባረው ነው።...more0minPlay
October 18, 2025ኬንያ ፕሬዝደንትነት አምስት ጊዜ የሸሻቸው ራይላ ኦዲንጋን ተሰናበተችአምስት ጊዜ ለፕሬዝደንትነት ተወዳድረው ባይሳካላቸውም ራይላ ኦዲንጋ የኬንያን ዴሞክራሲ እና ምርጫ የይስሙላ እንዳሆን ከፍ ያለ ሚና ተጫውተዋል። በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ኦዲንጋ በተቃዋሚነታቸው ታስረዋል፤ ተገርፈዋል፤ ተሰደዋል። ግን እስከ መጨረሻው አላፈገፈጉም።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.