Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
October 16, 2025የፓርቲዎች የመንቀሳቀሻ ሜዳ ጠበበ ወይስ ሠፋ?በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በታችኛው የአስተዳደር መዋቅሮች በሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎች ላይ አማራጭ የፖለቲካ ሐሳባቸውን ለማቅረብ መቸገራቸውን የዐሥራ አንድ ፖለቲካ ፓርቲዎች ስብስብ የሆነው ሰላም ጥምረት አመለከተ፡፡...more4minPlay
October 16, 2025የወሎ ላሊበላ የባህል ሙዚቃ ቡድን ከትናንት ዛሬየባህል ሙዚቃን ከነሙሉ ክዋኔ እና ባህላዊ አልባሳትን ቱባውን ባህል ለህዝብ በማስተዋወቅ ረገድ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ የጎላ ሚና የተጫወተው የወሎ ላሊበላ የባህል ሙዚቃ ቡድን በ1960ዎቹ አጋማሽ ነበር፡፡...more12minPlay
October 16, 2025የትግራይ ኃይሎች ተቃውሞን ማኅበረሰቡም እንዲቀላቀል ተቃዋሚዎች ጥሪ አስተላለፉበትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የትግራይ ኃይሎች አባላት ሰሞኑን የጀመሩትን የተቃውሞ እንቅስቃሴ ሁሉም የማኅበረሰብ ክፍል እንዲቀላቀል ጥሪ ጠየቁ ። ዓረና ትግራይ ለሉአላዊነት ዴሞክራሲ የቆየ የትግራይ ሕዝብ የለውጥ ፍላጎት ወደ ጎዳናዎች መፍሰስ ጀምሯል ብሏል ። የትግራይ ኃይሎች ባለፈው ሰኞ የጀመሩት ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል ።...more4minPlay
October 16, 2025IOM የኢትዮጵያን የ5 ዓመታት የሥራ ፍኖተ ካርታ ይፋ አደረገበተባበሩት መንግሥታት የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ኢትዮጵያ ውስጥ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ሁሉን አቀፍ ልማትና መረጋጋትን በማስፈን «የስደትና መፈናቀል ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል» ያለውን ፍኖተ ካርታ ዛሬ ይፋ አደረገ ።...more0minPlay
October 16, 2025ቃለ መጠይቅ፣ የወደብ ጥያቄ፣ የዉጪ ጣልቃ ገብነት፤ የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የህወሓት መሪዎች ባሕሪ---ግብፅና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶችም የአሥመራና የአዲስ አበባን መሪዎች በመደገፍ ጠቡን እያባባሱት መሆናቸዉ እየተነገረ ነዉ።የአፍሪቃና የመካከለኛዉ ምሥራቅ ጉዳይ የፖለቲካ ተንታኝ አብዱረሕማን ሰይድ እንደሚሉት የአዲስ አበባና የአሥመራ መሪዎች ባሕሪም ልዩነቶችን በድርድር ለማስወገድ የሚመች አይመስልም...more0minPlay
October 15, 2025የ2025 የኬሚስትሪ እና የፊዚክስ የኖቬል አሸናፊ ግኝቶችየዘንድሮው የኖቬል ሽልማት በኬሚስትሪ ዘርፍ ተፈጥሯዊ የብረት ማዕቀፎችን በማዘጋጀት ምርምር ላደረጉት ሶስት ሳይንቲስቶች ተሰጥቷል።ይህ ግኝት ብክለትን ለመቀነስ፤በረሃማ በሆኑ አካባቢዎች እርጥበታማ አየርን በመጭመቅ ዝናብ እንዲኖር ለማድረግ፣ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል።በፊዚክስ ዘርፍ ደግሞ የኳንተም ሜካኒካል መተላፊያ አሸናፊ ግኝት ሆኗል።...more11minPlay
October 15, 2025የትግራይ ኃይሎች አባላት ዛሬ ለ3ኛ ቀን መንገዶች ዘጉዛሬ ጠዋት ጀምሮ በትግራይ ደቡባዊ ዞን የሚገኙ የትግራይ ሐይሎች አባላት በሞኾኒ መንገድ በመዝጋት ወደ አላማጣና ወደ መቐለ የሚደረግ የተሽከርካሪዎች ጉዞ አስተጓጉለው የዋሉ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ትላንት ሙሉቀን ተዘግተው የዋሉ ከትግራይ ምስራቃዊ ዞን ዓዲግራት፣ ውቅሮ እና አጉላዕ ከተሞች ወደ መቐለ የሚወስዱ መንገዶች ዛሬም ተዘግተው አርፍደዋል...more3minPlay
October 15, 2025የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ለጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋልኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ታህሳስ 22 ቀን 2016 በአንድ ወር ውስጥ ይፈፀማል የተባለና ለኢትዮጵያ የባህር በር ያስገኛል የተባለለት በ"ሰበር ዜናነት" የተገለፀ የመግባቢያ ስምምነት ቢፈራረሙም ጉዳዩ ከሶማሊያ፣ ግብጽ የአረብ ሊግ እና ሌሎችም ብርቱ ተቃውሞ ገጥሞት ተግባራዊ ሳይሆን ሁለት ዓመት ሊሞላው ሁለት ወራት ቀርተውታል።...more5minPlay
October 15, 2025የታጣቂዎች ጥቃት በመተከል ዞን በርበር እና ጎንጎ ቀበሌበመተከል ዞን የድባጢ ወረዳ ገጠራማ ቦታዎች እና ቡሌን ወረዳ ጎንጎ አካባቢዎች የታጣቂዎች እንቅስቃሴ እክል እየፈጠረባቸው እንደሚገኝ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ባለፈዉ ቅዳሜ ጠዋት በድባጢ ወረዳ በርበር በተባለ ቀበሌ የቀበሌው አስተዳደር ቢሮ ተቃጥሎ ማየታቸውን ያነጋገርናቸው አንድ የአካባቢው ነዋሪ አመልክተዋል...more4minPlay
October 15, 2025የተጽዕኖ ፈጣሪ ኢትዮጵያውያን ሽልማት በዩናይትድ ስቴትስእውቅና የተሰጣቸው እነዚህ ተሸላሚዎች፣ በየተሰማሩበት ሙያ ተጽዕኖ መፍጠር የቻሉ መሆናቸውን፣የኖቫ ኮኔክሽን ዳይረክተር ዶክተር ጋሻው አብዛ ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.