Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.
October 18, 2025የማገዶ ጭራሮ እየለቀሙ የሚማሩ የኮሌጅ ተማሪዎች‹‹እንግሊዝኛ ትምህርት ክፍል የዲግሪ ተማሪ ነበረ ሳሙኤል ይባላል። ለመማር በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ በጦሳ ተራራ እንደዚሁም በመሳሰሉት በአዘዋ ተራራ ካለቀምን በስተቀር እንጨት አይገኝም እሱም በጦሳ ተራራ ሊለቅም ሄዶ ነበር በህዳር 28 ቀን ህይወቱ አልፏል፡፡»...more0minPlay
October 18, 2025«እምቦጭ አሁንም ለጣና ሥጋት ነው»በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደንቢያ ወረዳ የአካባቢ ጥበቃና ሥነ ምህዳር ተፋሰስ አያያዝ ቡድን መሪ አቶ መሰለ ተባባል በክልሉ ካለው ወቅታዊ የፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ አረሙን የማስወገድ ሥራ በመቆሙ በወረዳው፣ ጃርጃር፣ ጣና ወይና፣ አድሰጌ፣ አቻራና ሰራባ በተባሉ ቀበሌዎች የአረሙ ስርጭት በእጅጉ መስፋፋቱን ተናግረዋል...more0minPlay
October 18, 2025በጦርነቱ ወቅት በትግራይ ሴቶች ላይ ደረሰ ስለተባለጾታዊ ጥቃት«የትግራይ ጀኖሳይድ አጣሪ ኮምሽን» ጥናት እንደሚያሳየው በሁለት ዓመቱ ጦርነት ወቅት በ152 ሺህ 108 የትግራይ ሴቶች መደፈራቸው የሚያመለክት ሲሆን ሌሎች በርካቶች ደግሞ በተለያየ መልኩ የሚገለፁ ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች እንደደረሰባቸው አስታውቋል።...more0minPlay
October 17, 2025አንድ ለአንድ፤ ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋርከ30 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ጉልህ ተሳትፎ ሲያደርጉ ቆይተዋል። ዛሬም አልታከቱም። እሳቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደር ለማምጣት የተሻለ መንገድ ነው ያሉትን የትግል ስልት ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ለማስረዳት ይጥራሉ። መርኀቸው በሌሎች በርካታ ሃገራት ውጤት አስገኝቷል የሚሉት ሰላማዊ ትግል ነው።...more20minPlay
October 17, 2025የሶማሊያ እና የሶማሊላንድ መሪዎች ሰሞነኛ የአዲስ አበባ ጉብኝት ዓላማው ምን ይሆን?ሰሞኑን በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረጉት የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት እና ልዑካቸው ትናንት ወደ ሐርጌሳ ተመልሷል። ይህን ጉብኝት በሚመለከት ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ምንም የተባለ ነገር የለም።...more4minPlay
October 17, 2025በኑዌር ዞን ላረ ወረዳ 7ሺህ የሚደርሰ የተፈናቀሉ ዜጎች ወደቀያቸው መመለሳቸውበጋምቤላ ክልል ኑዌር ብሔረሰብ ዞን ላረ ወረዳ በጎርፍ ምክንያት ተፈናቅለው ከነበሩ መካከል ሰባት ሺህ የሚደርሱ ነዋሪዎች ወደ ቀያቸው መመለሳቸው የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ።...more4minPlay
October 17, 2025አማራ ክልል በፋኖ ኃይሎችና በመንግሥት ወታደሮች ውጊያው ቀጥሏል ተባለሰሞኑን በፋኖ ኃይሎች እና በመንግሥት ወታደሮች መካከል በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ውጊያ መኖሩ ተገለጠ ። በውጊያው የፋኖ ኃይሎች ተጨማሪ ቦታዎችን መቆጣጠራቸውም ተገልጧል ። የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ደሲሳ «ጽንፈኛ» ሲሉ የገለጡት ኃይል ትንኮሳ ከመፈጸም ውጪ በየቦታው የመዋጋት አቅም የለውም ብለዋል ።...more0minPlay
October 17, 2025ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: በተማሪዎች የሚከበሩ "ቀናቶች" ጠቃሚ ወይንስ ጎጂ?ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ወጣቶች የተለያዩ ቀናቶችን ሲያከብሩ ይስተዋላል ፡፡ ለዚህም ገንዘብ ያሰባስባሉ።በተማሪዎች ዘንድ ስለሚከበሩት እነዚሁ ቀናት ጠቀሜታ እና ጉዳቶች ላይ የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች አቅራቢ ትንቢት ሰውነት ከሁለት ሴት ታዳጊዎች ጋር ተወያይታለች።...more10minPlay
October 16, 2025ዶይቸ ቬለ ከአጭር ሞገድ ወደ ሳተላይት ፤የኢሠመኮ መግለጫ፤ የኒዩክሌር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሹመት የማኅብራዊ መገናኛ አውታሮች ቅኝት ዝግጅትየኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን፤ኢሰመኮ የመዘዋወር ነጻነት አደጋ ላይ ወድቋል ሲል ያወጣው መግለጫ እና የመንግሥት ምላሽ፣ ዶይቸ ቬለ ከአጭር ሞገድ ወደ ሳተላይት ሽግግርን እንዲሁም የኢትዮጵያ የኒዩክሌር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሹመት፦ የማኅብራዊ መገናኛ አውታሮች ቅኝት ዝግጅት ።...more0minPlay
October 16, 2025የኦሮሚያ እና ሶማሊ ክልሎች አዋሳኞች ግጭትበኦሮሚያ እና ሶማሊ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች በድጋፍ እጥረት ችግር ላይ መሆናቸው እየተነገረ ነው ። ደ ቀዬያቸውና ነባሩ ኑሯቸው እንዳልተመለሱም ተገልጧል ።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,900 episodes available.