Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,856 episodes available.
September 08, 2026አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ እንዴት ትታወሳለች?በውስጧ ያደገው ጥበብ በኋላም የወለጋ ኪነት ቡድን እንድትቀላቀል አድርጎአታል፡፡ በክህነት ቡድኑ ውስጥ ፖለቲካ ነክ ሙዚቃዎችን በማቀንቀኗ በወቅቱ በነበረው የደርግ መንግስታዊ አስተዳደር መፈለጓ ደግሞ ገና በታዳጊ እድሜዋ ጠፍታ ወደ አዲስ አበባ እንድትገባ አድርጓታል፡፡...more0minPlay
September 08, 2026ኦባሳንጆ መቀሌ አስታራቂ ሚና እንጂ የመንግሥትን መመሪያ ይዘው እንዳልሄዱ ገለፁበአፍሪካ ቀንድ የአፍሪካ ሕብረት ልዩ መልእክተኛ ሆነው የሚሠሩት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ወደ መቀሌ አስታራቂ ሚና ለመወጣት እንጂ የመንግሥትን መመሪያ ይዘው እንዳልሄዱ ገለፁ...more0minPlay
September 08, 2026ማሕደረ ዜና፣ የአሜሪካና የእስራኤል መሪዎች የጫሩት ጦርነት 6ኛ ወርበጣም ከረዘመ በሥድት ሳምንት የቴሕራን ሥርዓትን መነቃቅሮ ለመጣል፣ የኑክሌር መርሐ-ግብሯን ለመረከብና የአሜሪካ ታማኝ ሥርዓት ቴሕራን ላይ ለመትከል የዋሽግተን-ቴል አቪቭ መሪዎች ለየሕዝባቸዉ የገቡት ቃል ግን በርግጥ በንኗል...more15minPlay
September 07, 2026የጀርመንዋ የዛክሰን አንሀልት ግዛት ምርጫ ዉጤት በአዉሮጳ ፖለቲካ ላይ ያለዉ አንድምታበጀርመኑ ዛክሰን አንሀልት ግዛት ምርጫ የጀርመን የሕገ መንግሥት ደኅንነት አስከባሪ መስሪያ ቤት ቀኝ ጽንፈኛ ብሎ የፈረጀው AfD 43.8 በመቶ ድምጽን በማግኘት ማሸነፉን ተረጋግጧል። ፓርቲው ከምክር ቤቱ 83 መቀመጫዎች 39ኙን በማሸነፍ የዛክሰን አንሀልት ጠ/ሚኒስትር የመሆን እድሉ የሰፋ መስሎ ነበር።...more0minPlay
September 07, 2026የጳጉሜ 02 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባሦስተኛ ተከታታይ ጨዋታውን በድል ያጠናቀቀው አርሰናል ትናንት በድንቅ ኹኔታ የተፋለመው ቸልሲን ድል አድርጓል ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ደረጃ አስደናቂ ድል ስላስመዘገቡበት የቤልጂየሙ ዋንዳ ዳያመንድ ሊግ የአትሌቲክስ ፉክክር እና ሌሎች ስፖርታዊ መረጃዎችን አካትተናል ። ሙሉ ዘገባው በድምፅና በጽሑፍ በማገናኛው ይገኛል።...more0minPlay
September 07, 2026ፖሊስ የዋስትና መብት በተፈቀደላቸው የኢሕአፓ አመራሮች ላይ ይግባኝ ጠየቀየፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አርብ ዕለት በ50 ሺህ ብር የዋስትና መብት በፈቀደላቸው የኢሕአፓ አመራሮች ላይ ፖሊስ ይግባኝ ጠየቀ። የፌደራል ፖሊስ በእሥር ላይ ያሉት የኢሕአፓ አመራሮች ላይ ዛሬ ሰኞ የይግባኝ የጠየቀው፣ የተጠርጣሪ ቤተሰቦች የዋስትናውን ክፍያ ካጠናቀቁ በኋላ መሆኑን ጠበቃቸው ተናገሩ።...more0minPlay
September 07, 2026የኤልኒኞ ክስተት ተፅዕኖ በሶማሌ ክልል ያሳደረዉ ስጋትበሶማሌ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች በኤልኒኞ ሳቢያ ሊከሰቱ የሚችሉ አደጋ ምልክቶች መታየት መጀመራቸው ተገለፀ። በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ዞኖች ውስጥ የሚገኙ ሃያ ስድስት ወረዳዎች ለአደጋው ተጋላጭ መሆናቸዉ ተነግሯል። በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች የኤልኒኞ ክስተት ያስከተለው አደጋ አሉታዊ ተፅዕኖ መታየት ጀምሯል ተብሏል።...more0minPlay
September 07, 2026ቻይና በአባይ እና ቀይባህር ላይ የግብጽን አቋም መያዟ ለኢትዮጵያ ስጋት ነውን?ከሰሞኑ ግብጽ እና ቻይና በአባይ ውሃ አጠቃቀምና በቀይ-ባህር ደህንነት ላይ ተመሳሳይ አቋም ላይ የደረሱ ያስመሰላቸውን የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ እንደ የግብጽ እና የመካከለኛው ምስራቅ መገናኛ ብዙሃን ዘገባ ሁለቱ አገራት የግብጽን አቋም ደግፈው ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡...more0minPlay
September 07, 2026የትግራይ ክልል በኦባሳንጆ የአሸማጋይነት ሚና ላይ የገለልተኝነት ጥያቄን ማንሳቱህወሓት የሚመራው የትግራይ ክልል መንግሥት የአፍሪካ ሕብረት የአሸማጋይነት ሚና እንዲወጡ በወከላቸው ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ላይ የገለልተኛነት ጥያቄ አነሳ። የክልሉ መንግሥት ትናንት ምሽት ባወጣው መግለጫ የናይጀርያ የቀድሞው ፕሬዝዳንት "የሽምግልና ሂደቱን ለማራመድ ምንም አይነት ግልጽ ተነሳሽነት አላሳዩም" ብሏል።...more0minPlay
September 07, 2026በዛክሰን አንሀልት የአማራጭ ለጀርመን (AfD) ድል እና መንግስት የመመስረት ተግዳሮቶችበጀርመኑ ዛክሰን አንሀልት ግዛት ምርጫ የጀርመን የሕገ መንግሥት ደኅንነት አስከባሪ መስሪያ ቤት ቀኝ ጽንፈኛ ብሎ የፈረጀው AfD በመጀመሪያ ደረጃ ውጤት 43.8 በመቶ ድምጽ ማሸነፉ ተረጋግጧል። ፓርቲው ከምክር ቤቱ 83 መቀመጫዎች 39ኙን በማሸነፍ የዛክሰን አንሀልት ጠ/ሚኒስትር የመሆን እድሉ የሰፋ መስሎ ነበር። መንገዱ ግን ቀላል አልሆነም።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,856 episodes available.