Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.
July 05, 2025የሊቨርፑል እና የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ቁልፍ ተጫዋች የነበረው ዲዬጎ ዮታ እና ወንድሙ አንድሬ ሲልቫ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመየሊቨርፑል እና የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ቁልፍ ተጨዋች የነበረው ዲዬጎ ዮታ እና የወንድሙ አንድሬ ሲልቫ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ። በመኪና አደጋ ባለፈው ሐሙስ ሕይወታቸውን ያጡት ወንድማማቾች ሥርዓተ-ቀብር የተፈጸመው በፖርቹጋል ምሥራቃዊ ፖርቶ በምትገኘው ጎንዶማር የተባለች ከተማ ውስጥ ነው።...more0minPlay
July 04, 2025አንድ - ለ - አንድ፤ ከአንጋፋ የሕግ ባለሙያና የሰብአዊ መብት ተከራካሪ አቶ አመሐ መኮንን ጋር«በከባድ ነገሮች ተፈትኖ ማለፍን እመርጣለሁ» የሚሉት የሕግ ባለሙያና የሰብአዊ መብት ተከራካሪ አቶ አመሐ መኮንን ይህን ፍላጎታቸውን የሚያሟላላቸው ደግሞ የሕግ ሙያ መሆኑን በማስላት በ1985 ዓ.ም የሕግ ትምህርታቸውን ተከታትለው ተመርቋል።...more42minPlay
July 04, 2025የምክክር ኮሚሽን ሥራውን በትግራይ ክልል እንዴት እያካሄደ ነው?አቶ ጥበቡ ታደሰ ኮሚሽኑ ከዚህ ሁሉ አስቀድሞ ግን በትግራይ ክልል "ነባራዊ ኹኔታው አስቸጋሪ" ቢሆንም በክልሉ ሥራውን ለማጠናቀቅና አጀንዳዎችን ለማሰባሰብ ከሚመለከታቸው ጋር ውይይት እያደረገ መሆኑን፣ "በተደጋጋሚ" ተደርጓል ያሉት ግልጽ ደብዳቤ ለጊዜያዊ አሥተዳደሩ ፕሬዝዳንት ተጽፎ መግባቱንና ምላሽ እየተጠበቀ እንደሚገኝም ጠቅሰዋል።...more4minPlay
July 04, 2025የህዝብ አስተያየት፦ በዋጋ ንረት፣ በትግራይ እና ኤርትራ ጉዳይዮች ላይበሰሜን ኢትዮጵያ በተቀሰቀሱ ግጭቶች በተፈጠረው አለመረጋጋት በአከባቢያቸው ህይወታቸውን መምራት ያልቻሉና በአዲስ አበባ ጎዳና ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሚታዩ ዜጎች ቁጥር ቀላል አይደለም፡፡ እነዚህ ዜጎች የዋጋ ንረትን መቋቋም ተስኗቸው ለልመና ጎዳና መውጣታቸውን ይናገራሉ፡፡ ቋሚ የመንግስት ሠራተኞችም ኑሮ እንዳጎበጣቸውበምሬት ያነሳሉ፡፡...more4minPlay
July 04, 2025የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማህበር ጥያቄማህበሩ መንግስት ጥያቄአቸውን በውል መገንዘብ መቻሉ እንደበጎ እምርታ ቢታይም ጥያቄው ተመልሷል የሚል እምነት የለውም፡፡“የጥያቄውን አግባብነት ጠ/ሚኒስትሩም ሆኑ የጤና ሚኒስቴሩ እንደተረዱት እናስባለን” ግን“ጥያቄውን ለመፍታት የተከሄደበት”ባሉት መንገድ ደስተኛ አለመሆናቸውንና ባለሙያዎቹ ተጨባጭ መልስ አግኝተዋል በሚለው እምነት የለም ነው ያሉት፡፡...more4minPlay
July 04, 2025በኢትዮጱያ የሀገር አቋራጭ አዉቶብስ አሽከርካሪዎች ፈተናየኢትዮጵያ የሀገር አቋራጭ ሾፌሮች ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ ተካ ደበሌ አሽከርካሪዎች በግዳጅ በተሰማሩባቸው ጦርነቶች ህይወታቸው ካለፈ በኋላ እንኳን ለቤተሰቦቻቸው ለማርዳት ተቸግረናል ይላሉ፡፡ግዳጅ እንሰማራለን የቀሩ ወንድሞቻችንም አሉ መስዋዕት የሆኑ በረዳት፣በገንዘብ ተቀባይ በሾፌር ይህን ያህል ተብሎ የሚነገር አይደለም፡፡...more4minPlay
July 04, 2025አንድ ዓመቱን የደፈነው የኬንያ ወጣቶች ተቃውሞየኬንያ ወጣቶች፣ የሐገሪቱ መንግስት ግብር ለመጨመር መወሰኑን እና ሙስናን በአደባባይ ሰልፍ ከተቃወሙ ባለፈው ሳምንት አንድ ዓመት ሞላቸው።ይሕንን 60 ወጣቶች ህይወታቸውን ያጡበትን ተቃውሞ ለማስታወስ ባለፈዉ ሳምንት አደባባይ ከወጡ ተቃዋሚዎች መካከልም 19ኝ ተገድለዋል። ተቃውሞው በኬንያ ያለውን እንቅስቃሴ እንዴት ለወጠው?...more10minPlay
July 03, 2025«ኢትዮጵያ ዉስጥ ለሰራተኞች በተለይም በኢንዱስትሪ ፓርኮች ዉስጥ ለሚሰሩ በቂ ትኩረት አልተሰጠም» አቶ ግፋወሰን ማርቆስበኢንዱስትሪ ፓርኩ ውስጥ ያሉ ሰራተኞች ከመንግስት እና ከክልል ባለስልጣናት በቂ ትኩረት እያገኙ እንዳልሆነ አቶ ግፋወሰን ተናግረዋል። በእነዚህ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ያሉ ሠራተኞች በወር ከ26 እስከ 30 ዶላር ያገኛሉ። ሰባት ወይም ስምንት ሠራተኞች በትናንሽ ክፍሎች ተከራይተዉ በጋራ ይኖራሉ። አብዛኛዎቹ የሰብአዊ መብት ጥሰት ይደርስባቸዋል።...more15minPlay
July 03, 2025"ኢትዮጵያ አትበታተንም፤ ኤርትራ በግድ የኢትዮጵያ አካል እንድትሆን አንፈልግም" ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ"ኢትዮጵያ አትበታተንም" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተናገሩ። "ኢትዮጵያን ለመበተን የሚያስችል ኃይል የለም" ሀገሪቱ "ራሷን ለመከላከል በቂ አቅም አላት" ሲሉ ከጎረቤት ሀገራት ሊቃጣ የሚችል ጥቃት ቢኖር እንደምትመክት ገልፀዋል።...more4minPlay
July 03, 2025የድኅነት መባባስ፣ ቅጡ ያለየው የኢትዮኤርትራ ግንኙነት፣ የሙቀት ማዕበልእንደወትሮው ሁሉ ባሳለፍነው ቀናትም የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴው ተጠቃሚዎች በበርካታ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ አስተያየታቸውን አጋርተዋል። ለዕለቱ ጥንቅር ሦስት ርዕሶች ላይ ከተሰጡት አስተያየቶች ለዚህ ይመጥናሉ ያልናቸውን መራርጠናል።...more9minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.