Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.
July 01, 2025በጀርመን የውጭ ዜጎች የሥራ እድልምንም እንኳን ጀርመን ተፈላጊ በሆኑ የሥራ መስኮች ፣ብዙ አፍሪቃውያን እድሉን ባያገኙም ፣ጀርመን ከወራት በፊት ከኬንያ ጋር የፍልሰት ስምምነ ትተፈራርማለች። ጀርመን እስካሁን የፍልሰት ስምምነት መፈራረም የቻለችው ከኬንያ ጋር ብቻ ነው። በዚህ ዓመት በታኅሳስ ወር በዚህ ስምምነት መሠረት ጀርመን የመጡት 90 ኬንያውያን ነርሶች ብቻ ናቸው።...more11minPlay
July 01, 2025በኢትዮጵያ የህክምና ባለሙያዎች ኑሮና የዘርፉ ተግዳሮትበጎርጎሪዮሳዊው 2020 የዓለም ባንክ ያወጣው መረጃ እንደሚያመለክተው ኢትዮጵያ ውስጥ የህክምና ባለሙያዎች ቁጥር 120 ሚሊየን ገደማ ሕዝብ ያላት ሀገር ከምትፈልገው እጅግ በጣም ያነሰ ነው።...more11minPlay
July 01, 2025የህወሓት ክፍፍል ያመጣዉ የታጣቂዎች መከፈል ወደ ግጭት እንዳያመራ አስግቷል መባሉየህወሓት ክፍፍል ተከትሎ ለሁለት የተከፈሉት ታጣቂዎች ወደ እርስበርስ ግጭት እንዳያመሩ ከፍተኛ ስጋት ተፈጥሮ እንዳለ በትግራይ በተቃዋሚነት የሚንቀሳቀስ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ አሳሰበ። ይህ ተከትሎ ሊፈጠር የሚችል ቀውስ ለማስቀረት በትግራይ 'ሁሉ አካታች ብሔራዊ ውይይት' እንዲደረግ ፓርቲው ጥሪ አቅርቧል።...more4minPlay
July 01, 2025በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አንዳንድ ግጭቶችን የዳሰሰዉ ኮንፈረንስ“በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአስተዳደራዊ መዋቅር ወሰኖች መካከል የሚከሰቱ አለመግባባቶችና ግጭቶች የክልሉን የልማት ትኩረት እየሰረቁ ነው“ አሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ። ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ የህዝብ ለህዝብ ትስስርን ለማጠናከር የሚያስችሉ ሥራዎች ቢከናወኑም አሁንም በአንዳንድ አካባቢዎች የፀጥታ ችግሮች እየተስተዋሉ ይገኛሉ ብለዋል ፡፡...more4minPlay
July 01, 2025በምዕራብ ጎንደር ዞን መቃ ከተማ 17 አርሶ አደሮች መገደላቸውን የአካባቢው ተወላጆች ተናገሩበምዕራብ ጎንደር ዞን መቃ በተባለች ትንሽ ከተማ በጸጥታ አስከባሪዎች እና በታጣቂዎች መካከል ከተፈጠረ ግጭት በኋላ 17 አርሶ አደሮች መገደላቸውን የአካባቢው ተወላጆች ተናገሩ። ባለፈው ሣምንት ሰኞ ታጣቂዎች በአጀብ በሚጓዙ ተሽከርካሪዎች ላይ በፈጸሙት ጥቃት 16 ሾፌሮች መገደላቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን ሰላም እና ፀጥታ መምሪያ አስታውቆ ነበር።...more7minPlay
July 01, 2025«የትግራይ ተወላጆች አዲስ አበባ ዉስጥ በዘፈቀድ እየታሰሩ ነዉ» ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ደርጅትበአዲስ አበባ ከተማ የትግራይ ተወላጀች ላይ ያነጣጠረ የዘፈቀደ እስር እየተፈፀመ ነው ሲል ቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች የተባለ አገር በቀል የመብቶች ድርጅት አመለከተ፡፡ ሰብዓዊ ድርጅቱ ትናንት ሰኞ ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም. በይፋ ባወጣው ሪፖርት የጅምላ እስር ያሉት ተግባሩ በበራካታ የመዲናዋ ፖሊስ ጣቢዎች ላይ መታየቱን አስረድቷል፡፡...more4minPlay
July 01, 2025መቋጫ ያጣዉ የኪረሙ ወረዳና የአከባቢው ፀጥታበኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ የመረጋጋት ተስፋ አሳይቶ የቆየው የአከባቢው ፀጥታ ዳግም ስጋት እየወለደ መሆኑ ተነገረ። አካባቢዉ ላይ የሚኖሩ ሰዎች ለዶይቼ ቬለ በሰጡት አስተያየት የወረዳው ነዋሪዎች በአባይ ሸሎቆ ኦሮሚያ እና አማራ ክልሎችን በምታዋስነው በዚህች ወረዳ የታጠቁ አካላት ስጋት መሆናቸው አልተገታም ብለዋል።...more3minPlay
June 30, 2025በሺናሻ ማህበረሰብ ባህላዊ የግጭት አፈታት ዜዴመተከል ዞን ውስጥ በስፋት የሚኖሩት የሺናሻ ብሔረሰብ በግለሰብ ደረጃም ሆነ በቡድን የሚከሰቱ ግጭቶችን የሚፈቱበት ‹‹ነሞ›› የተባለው ባህል በማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነቱ የጎላ ነው፡፡ አቶ ከከበደ ጉደያ የብሔረሰቡ ሀገር ሽማግሌ በዚህ ባህላዊ የግጭት አፈታት ስርዓት ቅጣቱ እንደ ጥፋት መጠን እና ክብደት እንደሚለያይ ተናግረዋል፡፡...more4minPlay
June 30, 2025ማሕደረ ዜና፤ የእስራኤል፣ አሜሪካና ኢራን የጦርነት ማግሥት የጦርነት ዝግጅትበዓለም ላይ አዉዳሚዉን የአዉቶሚክ ቦምብ ለመጀመሪያም፣ እስካሁን ለመጨረሻም ጊዜ በከተሞች ላይ ያፈነዳች አንድ ሐገር አለች።ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ።በዓለም ላይ በይፋ ሳትናገር ግን ኑክሌር ቦምብ የታጠቀች ሌላ ሐገር አለች።እስራኤል።ሁለቱ ኑክሌር የታጠቁ መንግሥታት ሌላዉን መንግስት ተቆጣጣሪ ያደረጋቸዉ ማነዉ የሚሉ አሉ...more14minPlay
June 30, 2025ከኤጀንሲዎች ተቃውሞ የቀረበበት የውጪ ሀገር ሥራ ሥምሪት ማሻሻያ አዋጅ ሊጸድቅ ነውፈቃድ ተሰጥቷቸው “ሠራተኛን በውጭ ሀገር ለሥራ ለአሠሪ የማቅረብ አገልግሎት” የሚሠጡ ኤጀንሲዎች መንግሥት ያዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ከሥራ ውጪ ሊያደርጋቸው እንደሚችል ተናገሩ። የውጪ ሀገር ሥራ ሥምሪት አዋጅ ኤጀንሲዎች ከ50,000 እስከ 250,000 ዶላር “ለመብት ክብር እና ደህንነት ዋስትና ማስከበሪያ” ማስያዝ እንደሚኖርባቸው ይደነግጋል።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.