Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.
July 03, 2025የአማራ ክልል ተፈናቃዮች አቤቱታበአማራ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮች የምግብና የመጠልያ እጥረት እንዳጋጠማቸው፣ የምግብ እርዳታ ካገኙ እስከ 5 ወራት እንደሆናቸው ተናገሩ አሉ፣ የክልሉ አደጋ መከላክልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን በበኩሉ የተፈናቃዮችን ችግር በዘላቂነት ለመመፍታት ጥረት እያደረገ መሆኑን አመልክቷል።...more4minPlay
July 03, 2025መንግስት አስገዳጁን የቦንድ ጊዢ መንሳትና ገቢን የማሳደግ አማራጭ መንገድመንግስት ከሆርጎረሳዊዉ 2022 ጀምሮ እንደ ገቢ ማግኛ ሲጠቀም የቆየው የቦንድ አሰራር ያነሳው በዓለምአቀፉ የገንዘብ አስተዳደር አሰራር በፋይናንስ ዘርፉ ላይ ያለፍላጎት የሚጣለው የትኛውም አሰራር ነጻነትን የሚጋፋ ነው ተብሎ በመታመኑ ነው ተብሏል፡፡ በሚቀጥለው የበጀት ዓመት መንግስት ገቢውን ለመጨመር አበክሮ እንደሚሰራ እየገለጸ ነው፡፡...more4minPlay
July 03, 2025የአዉሮጳ ኅብረት የወደፊት እጣ ፈንታየሁለተኛ የዓለም ጦርነትን ማብቃት ተክትሎ እንደጎርጎረሳዉያኑ በ1949 ዓ.ም በአሜሪካ ፊታውራሪነት በቀድሞዋ ሶቭየት ህብረት አንጻር የተቋቋመው ግዙፉ የጦር ኃይል፤ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለመጀመሪያ ግዜ ወደ ስልጣን እስከመጡበት ግዜ ድረስ ቢያንስ ከአባላቱ ጥያቄ የሚነሳበት አልነበረም።...more5minPlay
July 02, 2025የግል መረጃ ጥሰት እና የፊት ገፅታን ለይቶ የማወቂያ ቴክኖሎጂየፊት ለይቶ ማወቂያ፡/Facial recognition/ከቅርብ አመታት ወዲህ በተለያዩ ዘርፎች በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ የሚገኝ ቴክኖሎጂ ነው።ይሁን እንጅ ቴክኖሎጂው በግል መረጃ ጥሰት፣ በዘር እና በማንነት መድሎ እንዲሁም መንግስታት ተቃዋሚዎችን ዒላማ በማድረግ ዜጎችን ለመሰለል ጥቅም ላይ እየዋሉት ነው በሚል የሥነምግባር ችግሮች ይነሱበታል።...more14minPlay
July 02, 2025የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የማስተማሪያ ሆስፒታሎች በጀት መፈተሽ እንዳለበት የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴ ተናገሩየኢትዮጵያ መንግሥት ለ2018 ለትምህርት 114.7 ቢሊዮን ብር መድቧል። በትምህርት ሚኒስቴር ሥር ለሚገኙ 47 ዩኒቨርሲቲዎች ለመደበኛ እና ካፒታል ወጪ በጠቅላላ የተመደበው 106 ቢሊዮን ብር ገደማ ነው። ግንባታቸው ያልተጠናቀቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እና የማስተማሪያ ሆስፒታሎች የበጀት ጉዳይ ግን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መነጋገሪያ ሆኗል።...more10minPlay
July 02, 2025የብር የምንዛሪ ዋጋ በሕጋዊ እና በትይዩ ገበያ ያለው ልዩነትየኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ገበያ መር ከተደረገ አንድ ዓመት ሊሞላው ነው። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ረቡዕ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ134 ብር ይሸጣል። ኢትዮ ፎሬክስ የተባለ የግል የምንዛሪ ተቋም ደግሞ አንዱን ዶላር በ155 ብር ከ90 ሳንቲም ይሸጣል።...more4minPlay
July 02, 2025የጣናንሽ 2 ጉዞ ለምን አዝጋሚ ሆነ?ጣናንሽ ቁጥር ሁለት በከባድ ተሽከርካሪ ተጭና ከጅቡቲ ወደብ ከተነሳች 3ኛ ወሯን ብታስቆጥርም እስካሁን ከመጨረሻ መዳረሻዋ ባሕር ዳር ከተማ መግባት አልቻለችም። አዲስ አበባ ከተማ የደረሰችው ጣናነሽ፣ ባሕር ዳር ለመግባት ሌላ አንድ ወር ይወስድባታል ተብሏል። የጀልባዋ ጉዞ ለምን አዝጋሚ ሆነ?...more4minPlay
July 02, 2025የኢትዮጵያውያን የባህልና ስፖርት ፌስቲቫል በሲያትልበሰሜን አሜሪካ 42ኛው የኢትዮጵያውያን ዓመታዊ የስፖርትና የባህል ዐውደ ትርዒት ሲያትል ውስጥ በመካሄድ ላይ ነው። ባለፈው እሑድ የተከፈተው ይኸው ፌስቲቫል በተለያዩ የስፖርት ውድድሮችና ባህላዊ ክንዋኔዎች እስከ ሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ድረስ ይዘልቃል።...more0minPlay
July 02, 2025በትግራይ ክልል የተከፋፈሉት ታጣቂዎች እንቅስቃሴ ያስከተለው ስጋትየህወሓትን ክፍፍል ተትሎ ራሳቸውን ከነባሩ ሐይል የለዩ ታጣቂዎች ከአፋር ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸው፤ ከፍተኛ ፍጥጫ መፈጠሩ ተገለፀ። በትናንትናው ዕለት ከአፋር ጋር በምትዋሰነው የትግራይ ክልል ወጀራት ወረዳ የተኩስ ድምፅ መሰማቱን ነዋሪዎች ተናግረዋል።...more4minPlay
July 02, 2025የመጓጓዣ አገልግሎት በምዕራብ እና ቄለም ወለጋከነዳጅ እጥረት እና የተለያዩ ችግሮች ጋር ተያይዞ ከምዕራብ ወለጋ ጊምቢ እና ቄለም ወለጋ የተለያዩ ቦታዎች የሚወስዱ የመጓጓዣ ዋጋ ላይ ጭማሪዎች እየተስተዋለ እንደሚገኝ ተጠቃሚዎች ተናገሩ።...more3minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.