Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.
June 24, 2025የአውሮጳ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ተቃራኒ አቋምየመካክለኛው ምስራቅና የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት አጀንዳዎች፤ ዛሬና ነገ በነዘርላንድስ ዘሄግ እየተካሄደ ባለው የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ስብስብና በብራስልስ ደግሞ ነገና ከነገ ወዲያ በሚካሄደው የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤም የመነጋገሪያ ኣጀንዳ ሆኖ እንደሚቀጥል ታውቋል።...more4minPlay
June 24, 2025የኢትዮጵያና የኤርትራ አዋሳኝ ድንበር አካባቢ ሕዝብ ግንኙነትባለፈው እሁድ በዛላንበሳ ከተማ የተደረገው በድንበር አካባቢዎች የሚገኙ የሁለቱ ሀገራት ዜጎች የተገናኙበት መርሀግብር ከትግራይ እንዲሁም ከኤርትራ የተለያዩ አካባቢዎች የመጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ በኤርትራ ታዋቂ የሚባሉ አክቲቪስቶች እንዲሁም ሌሎች በርካቶች የታደሙበት እንደነበረ ተገልጿል።...more5minPlay
June 24, 2025የልዩ ኦዲት ምርመራ ሲሠራ ችግር እየገጠመው መሆኑን የፌዴራል ዋና ኦዲተር አስታወቀዋና ኦዲተር መሠረት ዳምጤ፣ ዛሬ የዓመቱን የምርመራ ውጤቱን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲያቀርቡ ጉድለት የተገኘባቸው ተቋማት አመራሮች በፓርላማው አለመገኘት እና ተቋማቱ በሚፈጽሟቸው ጥፋቶች ተጠያቂ አለመደረጋቸው ጥያቄ ያስነሳ ጉዳይ ሆኗል።...more4minPlay
June 24, 2025ቦን ከተማ የሚካሄደው የአስር ቀናት የአየር ንብረት ጉባኤየሙቀት ማዕበል በርካታ ሃገራትን በአሁኑ ወቅት እያስጨነቀ ነው። ከ60 በላይ ሳይንቲስቶች የተሳተፉበት አንድ ጥናት የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት በዚሁ ከቀጠለ የዓለምን የሙቀት መጠን በመጪው ሦስት ዓመታት ውስጥ ከ1,5 ዲግሪ መብለጡ እንደማይቀር አመልክቷል።...more11minPlay
June 23, 2025ወቅታዊ ሁኔታዎች ያዳከሙት የላሊበላ የቱሪዝም እንቅስቃሴበአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ላሊበላ አካባቢ በነበሩ ሰው ሠራሽ ችግሮች ምክንያት ቅዱስ ላሊበላንና አካባቢውን ይጎበኙ የነበሩ ቱሪስቶች ቁጥር በመቀነሱ በዘርፉ ተሰማርተው የነበሩ አካላት ለከፍተኛ የኢኮኖሚ ችግር መዳረጋቸው ተመለከተ። በከተማዋ አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ 52 ሆቴሎች የተሟላ አገልግሎት በማቆማቸው 5ሺህ ሰራተኞች ስራ አጥ ሆነዋል።...more3minPlay
June 23, 2025ማሕደረ ዜና፤ የእስራኤል-ዩናይትድ ስቴትስና የኢራን ዉጊያ፣ መዘዙና ሕግ አልባዋ ዓለምየኢራንና አፀፋፃ ኔታንያሁ እንዳሰቡት በቀላሉ የሚቋቋሙት እንዳልሆነ ሲታወቅ ግን የአሜሪካ መሪዎችን ጎትተዉ ከዉጊያዉ ጨመሩ።ፕሬዝደንት ትራምፕ ከምረጡኝ ዘመቻቸዉ እስከ በዓለ-ሲመታቸዉ፣ ከፕሬዝደንት ጆርጅ ደብሊዉ ቡሽ እስከ ጆ ባይደን የነበሩ የአሜሪካ መሪዎችን በጦርኝነት ሲወቅሱና ሲከስሱ ነበር።ጦርነትን ለማስቆም ቃል ያልገቡበት ጊዜም አልነበረም።...more13minPlay
June 23, 2025አካላዊ ጥቃት የሚደርስባቸዉ ሰዎች ቁጥር መጨመሩከገጠር ወደ ከተማ በቤት ሰራተኝነት ለመቀጠር የሚሄዱ ሴቶች ለአካላዊና ፆታዊ ጥቃት እየተዳረጉ ነዉ ተባለ በተለይም አስገድዶ መደፈርና በእሳት የአካል ጉዳት በቀጣሪዎቻቸዉ ይፈፀምባቸዋ በደሴ ከተማም ከ90 በላይ ጥቃቶች ተመዝግበዋል። ደሴ ከተማ በተለይም መነሻቸውን ገጠር አድርገው በከተማ የቤት ሰራተኛ ሆነው በሚቀጠሩ ሴቶች ጉዳቱ ከባድ ሆኗል፡፡...more4minPlay
June 23, 2025ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ያደረጉት ውይይትየጤና ባለመያዎች ያነሱት የደሞዝ ጭማሪ እና የጥቅማ ጥቅም ጥያቄ ተገቢ ቢሆንም የተጠየቀበት መንገድ ትክክል እንዳልሆነ ጠ/ሚ ዐበይ አሕመድ ተናግሩ። ጥያቄው በሙያቸዉ በቅንነት በሚያገለግሉ ነገር ግን ኑሮ በከበዳቸው፣ "የፖለቲካ ኪሳራ በገጠማቸው እና ሀኪም መሳይ ጋዎን ለባሽ" ባሏቸው ሰዎች ተጠልፎ መልኩን መቀየሩንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልፀዋል።...more4minPlay
June 23, 2025አትሌቲክስ ፤ እግር ኳስ እና ሌሎች ስፖርታዊ ክንውኖችበአትሌቲክስ ፤ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት በፓሪስ የዳይመንድ ሊግ ውድድር ድል ቀንቷቸዋል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጃፓን ለምታስተናግደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የማራቶን ተወዳዳሪዎችን ይፋ አድርጓል።...more10minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.