Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.
June 22, 2025የግራ እና ቀኝ ትግል እና የኢትዮጵያ መጻኢ ዕጣ ፈንታኢትዮጵያ ቀጣዩን ሀገራዊ ምርጫ ልታደርግ ከአንድ ዓመት ያነሰ ጊዜ ቀርቷታል። በሀገሪቱ በተለይ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ያለው የጸጥታ ሁኔታ አሁንም አሳሳቢ እንደሆነ ቀጥሏል። የተለያየ አላማ አንግበው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ቡድኖች ከፌዴራል መንግስቱ ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ የመቆም አዝማሚያ አይታይም።...more43minPlay
June 22, 2025የኢራን ሦስት የኑክሌር ጣቢያዎች “ከባድ ጉዳት” እንደደረሰባቸው የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ገለጹየአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ፒት ሔግሴትዝ “የኢራንን የኑክሌር መርሐ-ግብር አውድመናል” ብለዋል። የአሜሪካ ጦር በኢራን የኑክሌር ጣቢያዎች ላይ “ምሽግ ደርማሽ” በተባሉ 14 ጂቢዩ-57 ቦምቦች ጥቃት እንደፈጸመ ፔንታጎን አስታውቋል። አሜሪካ በፈጸመችው ጥቃት የተባበሩት መንግሥታትን ቻርተር ጥሳለች ሲሉ የኢራን ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ከሰዋል...more0minPlay
June 21, 2025ሐሰተኛ መግለጫ እንደወጣበት ሶዴፓ አመለከተ“የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ሶዴፓ)ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የፓርቲውን ምክትል ሊቀምንበር ከኃላፊነት አገደ” በሚል በተለያዩ ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የወጣው መግለጫ ከእውነት የራቀ ነው ሲል ፓርቲው አስታወቀ፣ መረጃውን ያሰራጨው አካል በህግ እየተፈለገ እንደሆነም አንድ የሶዴፓ ሥራ አስፈፃሚ ተናግረዋል፡፡...more3minPlay
June 21, 2025የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የመጀመሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ፓትሪስ ሉሙምባን ማን ገደላቸው?በጎርጎሪያኑ ጥር 17 ቀን 1961 የተገደሉት የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የጀመሪያው ጠቅላይ ሚንስቴር ፓትሪስ ሊሙምባ ፤ እስካሁን ለግድያቸው ተጠያቂ የሆነ አካል የለም። በዚህ የተነሳከ60 ለሚበልጡ ዓመታት ልጃቸው ጁሊያና ሉሙምባ አባቷን ማን እንደገደለው እስካሁን ትጠይቃለች።...more7minPlay
June 21, 2025በምዕራብ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገር አቋርጠው የሚሰደዱ ሰዎች ቁጥር መጨመርየተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (ዩኤንኤችሲአር) እንስታወቀው ወደ 12.7 ሚሊዮን የሚጠጉ፤ በግዳጅ የተፈናቀሉ እና ሀገር አልባ የሆኑ ዜጎች በምዕራብ እና መካከለኛው አፍሪካ ይገኛሉ።...more0minPlay
June 21, 2025የመካከለኛው ምስራቅ ውጥንቅጥ ዳፋው ለአፍሪካ ቀንድ ይተርፍ ይሆን?በእስራኤል እና በኢራን መካከል እየተካሄደ ያለው አውዳሚ ጦርነት አገራቱ ከሚገኙበት መካከለኛው ምስራቅም አልፎ ለአፍሪካ ቀንድ ያሰጋል የሚሉ አሉ።ወትሮም በሽብርተኝነትና ውስብስብ የፀጥታ ስጋቶች ፈተና ውስጥ የሚገኘው ይህ ቀጣና በመካከለኛ ምስራቅ እየሰፋ የመጣው ግጭት በቶሎ ካልተቋጨ ዳፋው ለአፍሪካ ቀንድ ይተርፍ ይሆን?...more4minPlay
June 21, 2025የእስራኤል አየር ሃይል ቑም በተባለች የኢራን ከተማ ባካሄደው ድብደባ የእስላማዊ አብዮታዊ ዘብ አንደኛው ክንፍ የሆነ የታጣቂዎች ቡድን 2 አዛዦችን መግደሉን«ስዒድ ኢዘዲ ሐማስ በእስራኤላውያን ላይ ለፈጸመው ጥቃት በገንዘብና በትጥቅ ድጋፍ ሰጥቷል» ያለው መግለጫው የአዛዛዡ መገደል «የስለላ መስሪያቤቱና የአየር ሃይሉ ታላቅ ስኬት ነው» ሲል ገልጿል። ከምንም በላይ ደግሞ «እስራኤልን ከምድረገፅ ማጥፋት» የሚለውን የኢራን እሳቤ ጠንሳሽ እንደነበረ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ አክሏል።...more0minPlay
June 20, 2025በጋምቤላ ክልል በደረቅ ሳሙና ምርት የተሰማሩት ደቡብ ሱዳናውያንጋች እና ናኮም በኢትዮጵያ ጋምቤላ ክልል የሚኖሩ ሁለት ወጣት ደቡብ ሱዳናውያን ናቸው። በሀገራቸው ከ 12 ዓመታት በፊት የተካሄደውን የእርስ በእርስ ጦርነት ሸሽተው ነው ወደ ኢትዮጵያ የተሰደዱት። በስደተኛ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ ይኖራሉ። እዛም ሳሙና እንዴት እንደሚመረት ሰልጥነዋል።...more10minPlay
June 20, 2025የሥልጣን ሽግግር ሂደቱን የጀመረው የቱለማ ገዳየቱለማ ኦሮሞ በየስምንት ዓመታት የሚከናወነውን የሥልጣን ሽግግር ለማድረግ ወደ ሕግ ማርቀቅ ስርዓት መግባቱን አስታወቀ። ካሳለፍነው ቅዳሜ ጀምሮ ለሂደቱ የሚከናወነውን የኦዳ-ነቤ እና ጨፌ ቱማ ስርዓት ጀምሯል።...more4minPlay
June 20, 2025በወር ከ64 ዶላር በታች የሚያገኙ ሠራተኞች ከግብር ነፃ እንዲሆኑ ለመንግሥት ምክረ ሐሳብ ቀረበበወር ከ64 የአሜሪካ ዶላር ወይም ከ8,324 ብር በታች የሚከፈላቸው ሠራተኞች ከግብር ነፃ እንዲሆኑ ለገንዘብ ሚኒስቴር ሀሳብ ማቅረቡን የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማሕበራት ኮንፌደሬሽን ገለፀ።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.