Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.
June 20, 2025ሦስተኛ ቀኑን የያዘው በትግራይ የጦርነት ተፈናቃዮች የተቃውሞ ሰልፍየኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አሕመድ በትግራይ ያሉ የጦርነት ተፈናቃዮችን ለመመለስ መንግሥታቸው ዝግጁ መሆኑን ገለፁ። በጉዳዩ ላይ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ንግግር እየተደረገ መሆኑንም አንስተዋል።...more4minPlay
June 19, 2025የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት የሰኔ 12 ቀን 2017 መሰናዶጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተወካዮች ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶች፣ መርማሪዎች ከሞት በመለስ ለሚፈጽሟቸው ወንጀሎች ተጠያቂ እንደማይሆኑ ይለፍ የሰጠው አዋጅ እና የትራምፕ የጉዞ ማዕቀብ በሳምንቱ መነጋገሪያ ከነበሩ እጅግ በርካታ ጉድዮች መካከል ነበሩ።...more9minPlay
June 19, 2025ንጉጊ ዋ ቲዮንጎ - ታላቁ የአፍሪቃ ዘመናዊ የሥነ-ጽሑፍ ሰውበዘመናዊ የአፍሪቃ ሥነ-ፅሑፍ ትልቅ ቦታ ከሚሰጣቸው ደራሲያን መካከል አንዱ ናቸዉ። ኬንያ ከቅኝ ግዛት ወደ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደር የምታደርገውን ጉዞ ሲከትቡ ነበር። በአፍሪካ ቋንቋ የአፍሪካን ሥነ-ፅሑፍ በመመዝገብ ስማቸው ከሚነሱ ደራሲያን መካከል አንዱም ናቸዉ። ህይወታቸዉን ሙሉ የምዕራባውያንን የባህል የበላይነት ሲዋጉ ዘልቀዋል።...more0minPlay
June 19, 2025የአሜሪካ የጉዞ እገዳ ዕቅድና አንደምታውበሰነዱ ሃገራቱ የዜጎችን ማንነት ለመለየት የሚያስችል አስተማማኝ ሰነዶችን ለማቅረብ ብቃት ማነስና ተባባሪ አለመሆን እንዲሁም የፓስፖርታቸው ደህንነት አጠያያቂ መሆን ተጠቅሷል።...more4minPlay
June 19, 2025የዝናብ መዘግየት የገበሬዎች ስጋት በምዕራብ አማራ“የዳመና ሽፋን እየታየ ቢሆንም ዝናቡ ግን ሊጥል አልቻለም” ያሉን ደግሞ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ነዋሪ ቄስ አማረ ወዳጅ ናቸው። አርሶ አደሩ ዝናብ ይጥላል በሚል ተስፋ ያለውን ዘር ማሳ ላይ በትኖ እየጠበቀ እንደሆነም አመልክተዋል፡፡...more0minPlay
June 19, 2025በትግራይ 56,000 ወጣቶች መሰደዳቸውን«ከ56 ወረዳዎች የተገኘ መረጃ እንደሚያመለክተው፥ 56 ሺህ ወጣቶች ከትግራይ ስደት መውጣቱ ያመለክታል። ይህ የተሟላ ሪፖርት አይደለም። በተመሳሳይ 25 ሺህ የሚሆኑ የትግራይ ወጣቶች ከሳውዲ እና ሌሎች ተመልሰው መምጣታቸው ቁጥራዊ መረጃዎች ያመለክታሉ።»...more3minPlay
June 19, 2025የኦነግና ኦፌኮ የአገራዊ መድረኮች ተሳትፎ ለምን ቀዝቅዞ ተስተዋለ?የፓርቲዎቹ የአገራዊ ንግግሮች መድረኮች ተሳትፎ መቀዛቀዝን በማስመልከት ዶይቼ ቬሌ በመጀመሪያ ጥያቄውን ያቀረበላቸው የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ዋና ጸሃፊ አቶ ጥሩነህ ገምታ፤ “ጥሪውን ያስተላለፉ አካላት” ያሏቸው የመድረኩን መዘጋጀትና ዓላማውን በተመለከተ ግልጽ ጥሪ አልተደረገልንም ነው ያሉት፡፡...more4minPlay
June 18, 2025ዘመናዊ ቴክኖሎጅ እና የአሁኑ ዘመን ጦርነትየ21 ኛው ክፍለ ዘመን ፈጣን የቴክኖሎጂ እድገት የአሁኑን ዘመን ጦርነት በብዙ መልኩ ለውጦታል። ከሰው አልባ አውሮፕላኖች እና ሰውሰራሽ አስተውሎት እስከ ሳይበር ጦርነት እና የላቁ የመገናኛ ዘዴዎች ድረስ የዛሬዎቹ የጦር ሜዳ ውሎዎች ከጥቂት አስርተ አመታት በፊት ከነበሩት ሲነፃጸሩ በእጅጉ የተለዩ ናቸው...more11minPlay
June 18, 2025የእሥራኤል ኢራን ግጭት፤የዩናትድ ስቴትስ እና የአውሮጳ ኅብረትዛሬ ማለዳም የእስራኤል የአየር ኃይል ጀት የኢራንን አምስት የጦር ሄሊኮፕተሮች ለይቶ ማጥቃቱን ተናግረዋል። ቃል አቀባዩ እንደተናገሩት ሄሊኮፕተሮቹ የእስራኤልን አውሮፕላኖች ለማጥቃት ያለሙ ነበሩ። የኢራን ባለሥልጣናት በበኩላቸው በሁለቱ ሃገራት ግጭት ውስጥ አሜሪካ ጣልቃ ሳትገባ እንዳልቀረች እየተናገሩ ነው።...more5minPlay
June 18, 2025ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች ጋር ተወያዩ"ወሳኝ እና ጠንከር ጠንከር ያሉ" ያሏቸውን ጥያቄዎች እንደነበሯቸው ሆኖም ለማቅረብ ዕድል ማግኘት እንዳልቻሉ የጠቀሱት ሌላኛው የመድረኩ ተሳታፊ የኢሕአፓ ሥራ አስፈጻሚ አባል አቶ ይስሓቅ ወልዳይ በመድረኩ በመንግሥት "የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ማወደስ ይበዛ ነበር" ሲሉ ዐቢይ ምላሽ ከመስጠታቸው በፊት አቋርጠው መውጣታቸውን ተናግረዋል ።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.