Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.
June 18, 2025ከኦሮምያ ተፈናቅለው በአማራ ክልል የሚገኙ ሰዎች አቤቱታባለፉት 5 ዓመታት ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን እና ሰሜን ወሎ ዞን በሚገኙ 15 የመጠለያ ጣቢያዎች እና ማህበረሰቡ ጋር በመንግስት እና ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በሚደረግላቸው ድጋፍ ኑሯቸውን የሚመሩ ከ65 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች ባለፉት 2 አመታት ድጋፉ በመቀነሱ ወደ አካባቢያቸው እንዲመለሱ ጠይቀዋል።...more4minPlay
June 18, 2025ለሦስት ቀናት የሚዘልቅ የተፈናቃዮች ሰላማዊ ሰልፍ በመቀሌ ሮማናት አደባባይዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀንና ለሊት የሚቆይ ተቃውሞ በመቐለ ሮማናት አደባባይ ማድረግ የጀመሩት እነዚህ የጦርነቱ ተፈናቃዮች፥ ለአምስተኛ ክረምት በመጠልያ መቅየት እንደማይሹ፥ የኢትዮጵያ መንግሥት እና የክልሉ ግዚያዊ አስተዳደር ለጉዳያቸው የመጨረሻ ምላሽ የማይሰጡ ከሆነ የራሳቸው እርምጃ እንደሚወስዱ ገልፀዋል።...more3minPlay
June 18, 2025የኢትዮጵያ መንግሥት የዋጋ ግሽበትን የተመለከቱ አሐዞች የገበያውን እውነታ ምን ያክል ያሳያሉ?የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት በግንቦት የዋጋ ግሽበት 14.4% ሆኖ መመዝገቡን አስታውቋል። ካለፈው ዓመት ሲነጻጸር እንቁላል፣ አትክልት፣ ሥጋ እና ስኳርን መሰል ግብዓቶች ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ታይቶባቸዋል። የዋጋ ግሽበት 34.5% ከደረሰበት ከ2014 ወዲህ በከፍተኛ መጠን ቢቀንስም የኑሮ ውድነት አሁንም ሸማቾችን በኃይል እየተፈታተነ ይገኛል።...more13minPlay
June 18, 2025ከ10 ሺህ ብር በላይ በጥሬ መገበያየትን የሚከለክለው አዲሱ ሕግየኢትዮጵያ አዲሱ የካሽ ገንዘብ ገደብ ገቢራዊነትን ፈተና ልገትመው ይችላል ተባለ። ለከፋዩ በወጪነት፣ ለተቀባዩ ደግሞ አስተዳደራዊ ቅጣት እንዲጣልበት ያደርጋል የተባለው አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ሲጸድቅ በግብይት ወቅት ከአስር ሺህ (10,000) ብር በላይ ግብይትን በጥሬ ገንዘብ መፈጸም የሚያስቀጣ ይሆናል ነው የተባለው።...more3minPlay
June 17, 2025በሞያቸው ተፈላጊ የሆኑ የውጭ ዜጎች ለምን ከጀርመን ወደ ሌሎች ሀገራት ይሄዳሉ ?ተፈላጊ የውጭ ዜጋ ሠራተኞች ከጀርመን ወደ ሌሎች ሀገራት ለመሰደድ የሚፈልጉት በዋነኛነት የተሻለ የስራ እድል እና ከፍተኛ ገቢን ተስፋ በማድረግ ነው። እጅግ ቡዙ የስራ ግብር እና የማኅበራዊ ደኅንነት ጫናዎች እንዲሁም ቢሮክራሲ ዘረኝነት እና አድልዎ ከጀርመን መውጣት እንፈልጋለን የሚሉት ከሚሰጧቸው ምክንያቶች ውስጥ የሚጠቀሱ ናቸው።...more11minPlay
June 17, 2025በኤርትራዉያን ላይ የሚደርሰዉ ስልታዊ የመብት ጥሰትኤርትራዉያን ስልታዊ የመብት ጥሰት እየደረሰባቸዉ መሆኑን የመንግሥታቱ ድርጅት ይፋ ባደረገዉ ዘገባ አጋለጠ። በፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሦስት አስር ዓመታት የስልጣን ዘመን ኤርትራዊያን ከፍተኛ የመብት ጥሰር እየደረሰባቸዉ መሆኑን ያጋለጠዉ የተባበሩት መንግስታት የኤርትራ የሰብአዊ መብት ልዩ ዘገባ ነዉ።...more0minPlay
June 17, 2025ወቅታዊው የዓለም የተፈጥሮ አካባቢ ይዞታየዓለም የተፈጥሮ አካባቢ ይዞታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበላሸ መምጣቱን መረጃዎች ያመለክታሉ። እየተባባሰ የመጣው ድርቅ፤ ጎርፍ እና የሰብል መጨንገፍ የአየር ንብረት ለውጥ ዓለማችንን ክፉኛ እንደመታት ማሳያ መሆኑንም ይገልጻሉ።...more10minPlay
June 17, 2025ትግራይ ውስጥ ለተፈጸሙ ወንጀሎች ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ ተጠየቀበትግራይ በጦርነቱ ወቅት ለተፈፀሙ ወንጀሎች ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ እንዲሰራ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ገለፁ። «የትግራይ ጀኖሳይድ አጣሪ ኮምሽን» የተባለ ተቋም ባዘጋጀው መድረክ ፥ በጦርነቱ ወቅት የተፈፀሙ ወንጀሎች የሚያመለክቱ በርካታ መረጃዎች ማሰሰቡ አስታውቋል።...more4minPlay
June 17, 2025የነዳጅ እጥረት ሥራ ማስተጓጎሉበመንግሥት ድጎማ የሚገባን የነዳጅ ዘይት መሰወርና ወደ ጎረቤት አገሮች በሕገወጥ መንገድ መላክ ለነዳጅ ዘይት አቅርቦት እጥረት ምክንያት መሆኑ ተገለፀ። እንደ አዲስ የተከሰተዉ የነዳጅ እጥረት በአማራ ክልል ደቡብና ሰሜን ወሎ ተሽከርካሪዎችን ለቀናት በነዳጅ ማደያ እንዲቆሙ እያደረገ ነው።...more4minPlay
June 17, 2025የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምፅ ያጸደቀው ረቂቅ አዋጅየሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በወንጀል የተገኘ ንብረት ሕጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ በሦስት ተቃውሞ፣ በአንድ ድምፀ ተዐቅቦ በአብላጫ ድምፅ አፅድቆታል።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.